tgindex
ኩልሲማ

እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 029
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
204
21 постов
Вовлечённость
19,8%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
94
1/48двое суток
107
1/72трое суток
116

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

  • ድሃ አስተሳሰብ፦ ሀብታም ለመሆን ብዙ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ ⦁ ሀብታም አስተሳሰብ፦ እውነተኛ ሀብታም ለመሆን አስቀድሜ በባህሪ በእውቀት እና በጤና ባለሀብት መሆን አለብኝ ገንዘብ የነዚህ ውጤት ነው ዛሬ የምታዳብረው አወንታዊ ልማድ የምታነበው መጽሐፍ እና የምታስበው መልካም አስተሳሰብ የነገው እውነተኛ ሀብትህ መሰረቶች ናቸው ዛሬ ለህይወትህ የትኛውን የሀብት ማዕዘን ለመገንባት ትሰራለህ 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3

  • የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ምን እንደፃፈልን ብናውቅ ኖሮ መጠበቅ አይደክመንም ነበር! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ምርጡን ጠብቅ ለመጥፎውም ተዘጋጅ! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ፀጋህን የሚረሳ ችግርን የሚቆጥር ውለታን ካጅ ባርያ አታድርገን! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

  • 🌅 ትዝታ፡ የጠዋት ብርሃንህ ወይስ የኋላ ጥላህ? ደስ የሚል ጥዋት ይሁንላችሁ ቤተሰቦቼ! ☀️ ዛሬ ጠዋት ስትነሳ በአእምሮህ ውስጥ የመጣው የመጀመሪያው ትዝታ ምንድነው? ብዙዎቻችን ጠዋት እንደተነሳን አእምሮአችን ወደ ኋላ ይሮጣል ነገር ግን ትዝታ ያሳለፍነውን መንገድ የሚያሳይ የኋላ መነፅር እንጂ የፊታችንን መንገድ የምንመራበት መሪ አይደለም! ትላንት የተሳሳተ ነገር ቢኖር እንኳ ዛሬ አዲስ ገፅ የምንከፍትበት አዲስ እድል ተሰጥቶናል። 💡 “ከትላንት ተማር፣ ለዛሬ ኑር፣ ለነገ ደግሞ ተስፋ አድርግ። — አልበርት አንስታይን ትላንት ያለፈ ታሪክ ነው ዛሬ ግን በእጅህ ያለች ውድ ስጦታ ነች! 💬 የጠዋት ውይይት፦ ዛሬ ጠዋት ስትነሳ አእምሮህ ውስጥ ብቅ ብሎ ፈገግታ የጫረብህ መልካም ትዝታ ምንድነው? በኮሜንት አካፍሉን! 👇 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3

  • የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች የሚጋፉን በፈቀድንላቸው ልክ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ዋጋህ እንዳይጠፋብህ ለሰው ሁሉ የልብህን አትንገር! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ምርጫ የሚኖረው ምርጫ የሚያቅ ነው! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንድ የህይወት ትምህርቶችን ያለ ህመም መማር አንችልም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ አንተው ጋር ይቆይ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 የያዝከው መንገድ ትክክለኛ ስለመሆኑ እንጂ ስለመርዘሙ አትጨነቅ! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ሁሉም ህመሞች የጀመሩት ፈጣሪን ከራቅንበት ቅፅፈት ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪያችን እንኳን ላስቀደሙት ለረሱትም ታማኝ ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ንግግርህ ከፍም ዝቅም ያደርግካል! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሆይ እየሞከርን ነውና አግዘን! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ፀፀትን የመሰለ ህመም የለም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

  • የቀኑ መልዕክት💌 ሲያሞጉስህ ከፍ ሲያጥላሉህ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርህ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

ኩልሲማ — tgindex