tgindex
ETHIO NETWORKS

ETHIO NETWORKS

Статистика

🌐 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST 🛸 TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE..... 😍

Последний пост
19:11
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 266
−16 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
189
34 постов
Вовлечённость
5,8%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 37
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
72
1/48двое суток
82
1/72трое суток
88

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:111662

    видео или голосовое, без подписи

  • 19:031633

    видео или голосовое, без подписи

  • ይሄው report እየገባ ነው ገብታችሁ እዩት 🔥 ያልጀመራችሁ ከታች start ብላችሁ ጀመሩ! Bot Link 👉 https://t.me/SocialVerseProBot?start=1457975433 Eamil Bot 👇 @TaskUpesy_bot @PayGoeasy_bot 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • ✔️SAMSUNG TIP! ➡️የ ANDROID ስልካቹ MEMORY በማታቁት ነገር እየሞላ ወይም ስልካቹ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራቹ በቀላሉ በዚ መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ። ➡️መደወያው ላይ በመሄድ *#9900# አድርጋቹ ትፅፋላቹ ቀጥታ ወደ SysDump SA ያስገባቹዋል ከዛ Delete Dumpstate/logcat በማለት ማጥፋት ትችላላቹ። መልካም ምሽት❤ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • እንዳያመልጣችሁ እንዳያመልጣችሁ ቁጭ ኢንተርሊንክ ነው የሚመስለው አፑ። የአፑ ስም ደግሞ #orbalabs ይባላል። እስከ august 20 ማንኛውም ሰው ስትጋብዙ እና ያ ሰው active ማድረግ ከቻለ ከእያንዳንዱ ሰው 0.3 USDT እንሰጣለን ብሏል። አፑ በቅርቡ በ paly store እና app store ይለቀቃል። ለአሁኑ ከላይ ያለው file በማውረድ መጀመር ትችላላችሁ። አሰራሩ 1. መጀመሪያ አፑ ዳውንሎድ አድርጉ ከላይ ያለው ፋይል 2. Install አድርጉት 3. ኢሜል እና ID አስገቡ። (ID ማለት መለያ ቁጥራችሁ ነው ደስ ያላችሁ አስገቡ) 4. passwordም አስገቡ 5. create ማድረግ ጨርሱ 6. አፑ ክፈቱ እና referral code 👉 tofad11 አስገቡ ምን ይታወቃል እንደ ኢንተርሊንክ የሚሆን ከሆነ ከጅምሩ ጀምራችሁ መወጠር ነው። 💪 ማድረግ ያለባችሁ 1. ማይን አድርጉ 2. ሰው ጋብዙ (ለአንድ ሰው 0.3 USDT) 3. ታስክ ስሩ በአንድ ስልክ በፍጹም ከአንድ በላይ አካውንት አትስሩ ሽልማቱ እና ሌሎች ነገሮች አፑ በplay store እና app store ሲለቀቅ የሚካተት ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • 📽️ New insta method full video videoውን በጥንቃቄ እዩት እና መስራት ጀምሩ 💰 🏃‍♂️

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📱ጀማው SocialVerse Ig Task Done✅ 📥ገብታችሁ Check አድርጉ 👍 ✳️ደስ የሚለው Withdrew 1ደቂቃ እራሱ አይቆይም 🤑 🚫Rejected የተደረገበት አለ ከ (40) Task 4 Reject ሙሉ አሰራር👉 https://t.me/Ethionetworks/6966 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • 📱ጀማው SocialVerse Ig Task Done✅ 📥ገብታችሁ Check አድርጉ 👍 ✳️ደስ የሚለው Withdrew 1ደቂቃ እራሱ አይቆይም 🤑 🚫Rejected የተደረገበት አለ ከ (40) Task 4 Reject ሙሉ አሰራር👉 https://t.me/Ethionetworks/6966 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • የሰሞኑ 2 አስደናቂ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ላጋራችሁ ! ➡️ 1. OpenAI ለሃከሮች መከላከያ የሚሆን AI አወጣ OpenAI በCybersecurity ላይ የተለየ የAI ሞዴል GPT-5.6-Cyber አስተዋውቋል። AI በመጠቀም የሚደረጉ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ ስለሆነ OpenAI እነዚህን ጥቃቶች ለመፈለግ  ለመመርመር እና ለመከላከል AI እየተጠቀመ ነው። ማለትም፦ AI ከAI ጋር እየተዋጋ ነው! 😮 ➡️2. AI በWindows ላይ የሚገኙ የደህንነት ችግሮችን በፍጥነት እያገኘ ነው! አዲስ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት AI በSoftware ውስጥ ያሉ የደህንነት ችግሮችን በፍጥነት ማግኘት እየቻለ ነው። ➡️ ጥሩ ነገሩ የደህንነት ችግሮች ቶሎ ሊገኙና ሊታረሙ ይችላሉ። ⛔️አደገኛው ነገር ግን ክፉ ሰዎችም AIን በመጠቀም ችግሮችን ፈጥነው ለጥቃት ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ። 💡 ስለዚህ የወደፊቱ Cybersecurity ትልቁ ጦርነት “AI vs AI” ሊሆን ይችላል። ተጨማሪ መረጃ ከፉጉ 👍 ያድርጉ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • አስደጋጩ ዜና YouTube ያወጣው Subscribers: 1,000 ተከታዮች ይህ አልተቀየረም ​Watch Hours: በ12 ወር ውስጥ 8,000 Watch Hours ከነበረበት 4,000 ሰዓት እጥፍ አድጓል ​ወይም OR Shorts Views: በ90 ቀን ውስጥ 20 Million Views ከነበረበት 10 ሚሊዮን እጥፍ አድጓል ብቻ 2027 ስለሆነ 5ወር አላቹ short የምትሰሩ 🥹 ከምስትወር በሃላ ወደ ተግባር ይገባል ጋይስ ይት እንሂድ አስቡት ከመግስት ቀጥሎ እኛለይ የሰገጠው YouTube ነው ማርያምን 😡 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • ብዙዎቻችሁ በውስጥ 𝐃𝐌 እየመጣችሁ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ስንጠቀም ፣ ጌሞችን ስንጫወት ማስታወቂያዎች (ads) በጣም አስቸግሮናል፤ መፍትሄ ካለው ልቀቁልን ስትሉን ነበር እኛም እንዴት በቀላሉ ይሄን ችግር መፍታት እንደምትችሉ ግልጽ እና አጠር ባለ መልኩ እንገራችሁ። በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ setting application ትሄዳላችሁ በመቀጠል search ማድረጊያዉ ላይ ትሄዱ እና dns ብላችሁ ትፅፋላችሁ ከዛ ከታች private dns የሚል ይመጣላችዋል እሱን ትነካላችሁ ከዛ ድጋሚ private dns የሚል ታገኛላችሁ መልሳችሁ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ዋናዉ interface ይወስዳችኋል እዛ ላይ 3 አማራጭ ታገኛላችሁ off, automatic recommended እና private dns provider hostname የሚል የናተ የሚሆነዉ off የሚለዉ ላይ ስለሆነ private dns provider hostname የሚለዉ ላይ አድርጉት በመቀጠል ከታች enter hostname of dns provider ይላችዋል እዛ ላይ ይሄን dns.adguard.com የሚለዉን አንዴ ስትነኩት copy ይሆንላችኋል እዛ ላይ ሄዳችሁ አስገቡት ልክ ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንዳለዉ ከዛ save የሚል አለ እሱን ንኩት ከዚ ቡሀላ ምንም አይነት application ስትጠቀሙም ፣ የተለያዩ ጌሞችንም ስትጫወቱም ምንም አይነት ማስታወቂያ (ads) በመሃል እየገባ አያስቸግራችሁም በቀላሉ በዚ መንገድ fix ማድረግ ትችላላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #open_network ገና አዲስ አፕ ነው። አሁኑኑ በመቀላቀል founder badge ውሰዱ። እንዲሁም በየቀኑ ማይን በማድረግ ብዙ ማግኘት ትችላላችሁ። ከጀመረ 10 ቀን ብቻ ነው የሆነው። ✅ ለተከታታይ 15 ቀናት ማይን በማድረግ እና 10,000 open ነጥብ በመሰብሰብ moderator መሆን ትችላላችሁ። ከዛ የተለያዩ ሽልማቶች ማግኘት ትችላለችሁ። ✅ social media partner ship በመቀላቀል የተለያዩ ጥቅሞች ማግኘት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከ1000-5000 invite ያለው ሰው ከእያንዳንዱ 0.1 usd ያገኛል። ✅ ከ5000 በላይ ያለው ደግሞ ከእያንዳንዱ 1 usd ያገኛል። ሌሎች ብዙ እድሎች ይመጣሉ ተብሎም ይጠበቃል። 100 ነጥብ ለማግኘት ከታች ያለው invite code ተጠቀሙ። invite code 👉 BRUUMDN አፑ ዳውንሎድ ለማድረግ ይሄንን 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.open.mining ወይም ደሞ open network ብላችሁ search በማድረግ ማውረድ ትችላላችሁ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Ethiopia መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም #tikvah SHARE SHARE @Ethionetworks @Ethionetworks

  • 💵 ዶላር Usd እና USDT አንድ ናቸው? ብዙ ሰዎች የሚያሳስታቸው ጥያቄ! 👇 ✅ USD (US Dollar) • የአሜሪካ ኦፊሴላዊ ገንዘብ ነው። • በባንክ እና በጥሬ ገንዘብ ይጠቀማል። ✅ USDT (Tether) • የUSDን ዋጋ ለመከተል የተፈጠረ ዲጂታል Stablecoin ነው። • በCrypto Wallet እና Blockchain ላይ ይጠቀማል። 💡 1 USDT ≈ 1 USD ለመሆን የተዘጋጀ ቢሆንም፣ በገበያ…

  • 💵 ዶላር Usd እና USDT አንድ ናቸው? ብዙ ሰዎች የሚያሳስታቸው ጥያቄ! 👇 ✅ USD (US Dollar) • የአሜሪካ ኦፊሴላዊ ገንዘብ ነው። • በባንክ እና በጥሬ ገንዘብ ይጠቀማል። ✅ USDT (Tether) • የUSDን ዋጋ ለመከተል የተፈጠረ ዲጂታል Stablecoin ነው። • በCrypto Wallet እና Blockchain ላይ ይጠቀማል። 💡 1 USDT ≈ 1 USD ለመሆን የተዘጋጀ ቢሆንም፣ በገበያ ሁኔታ ትንሽ ልዩነት ሊኖረው ይችላል። 📌 በአጭሩ፦ 💵 USD = እውነተኛ ዶላር 📲 USDT = ዶላርን የሚከተል ዲጂታል ክሪፕቶ 🔔 ለተጨማሪ Crypto እና ፋይናንስ ትምህርቶች ቻናሉን ይከታተሉ!

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jokerx.airewards&referrer=utm_source%3Dref%26utm_medium%3DMXzteYiYoZOsJUOd0A50PyDvWgs2%26anid%3Dadmob

ETHIO NETWORKS — tgindex