Ethiopia Andinet school🇪🇹
Статистикаይህ ቻናል ለወላጆች እና ለተማሪዎች ልዮልዮ ትምህርታዊ መረጃዎችን የምናደርስበት የቴሌግራም ገጽ ነው
- Последний пост
- 25 нояб.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ሰላም
без подписи
ሰላም ለእናንተ ይሁን በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85 % በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ነፃ የትምህርት ዕድል መሰጠት ይፈልጋል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆን አሳውቃለው። +251912623637 ተወካይ የሊሴ ት/ቤት
https://vm.tiktok.com/ZMk8Sx2CY/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በሒሳብ አና እንግሊዝኛ ትምህርት ውጤት መሻሻል ዙርያ ከተማሪዎች ጋር ውይይት ተደርጓል ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የሞዴል ፈተና ኘሮግራም
ማስታወቂያ ለወላጆች በት/ቤቱ መግቢያ በር እየተቀበረ ያለው ትቦ ስላልተጠናቀቀ የውሃ ማጠራቀሚያ ለመሙላት አልተቻለም ስለሆነም ተማሪዎች ውሃ በሃይላንድ ላስቲክ ይዘው እንዲመጡ ት/ቤቱ ያሳውቃል።
ማሳሰቢያ በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ቀን 24/01/2017 ዓ.ም ከሠኞ መስከረም 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ለ4 ተከታታይ ቀናት ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮ አማካኝነት በዘመቻ መልክ ይሰጣል። በመሆኑም የጤና ቢሮም ሆነ የክፍለ ከተማው ጤና ጽ/ቤት የህክምና ባለሙያዎች ወደ ተቋማችሁ ክትባቱን ለመስጠት ሲመጡ ህጋዊ መታወቂያ በመጠየቅ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉላቸው እናሳስባለን። # ተማሪዎች ሰኞ ሲመጡ ከ5 ዓመት በታች ያሉ የጀማሪ ክፍል እና ደረጃ አንድ ተማሪዎች በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በጤና ባለሞያዎች ክትባቱ የሚሰጥ መሆኑን ት/ቤቱ ያሳውቃል። የኢትዮጵያ አንድነት ት/ቤት #አንድም ህፃን በፖሊዮ በሽታ ሊጠቃ አይገባውም!