tgindex
Everest one school summit Branch✍

Everest one school summit Branch✍

Статистика

Everest one school "Access to excellence is the source of knowledge. ኤቨረስት ዋን "የዕውቀት መነሻ የልሕቀት መዳረሻ " @Everestoneschool@2014 E.c

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
656
0 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
561
22 постов
Вовлечённость
85,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
180
1/48двое суток
206
1/72трое суток
222

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ማስታወሻ 👉የ2019 ዓ/ም የትራንስፖርት አገልግሎት /Service / ክፍያ ከነሐሴ 07 አስከ ነሐሴ 15/2018ዓ/ም ድረስ ክፍያ በመፈፀም ቦታ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። - የትራንስፖርት ወራዊ ክፍያ 2000/ሁለት ሺ ብር ብቻ። - የመክፈያ አካውንት      በአሀዱ ባንክ    0082373211801 ነጋሳ ተስፍ /Negasa Tesfa/ - የከፈሉበትን ደረሰኝ በቴሌግራም /0942165555/0941345555/ በመላክ ወይም በአካል ኬጂ ቢሮ ኮፒ መስጠት ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሮችን ይጠቀሙ ☎️0941045555 /0942165555/0941485555                                  እናመሰግናለን!                  ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • без подписи

  • ማስታወሻ የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ  ከሞላ ጎደል በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ።          እናመሰግናለን🙏 👉በቀሩት የክረምት ቀናት ትምህርት ቤትዋ የሚከተሉትን ስራዋች ለማከናወን አቅዷል።      👉የትምህርት መሻሻል እቅድ (school improvement plan) በተለይም ለቋንቋ  እና ለክህሎት  ትምህርት ልዩ ትኩረት የሚሰጥ እቅድ ማዘጋጀት። 👉መምህራን የዲፖርትመንት ፣ የትምህርት ፣ የክበባት፣ የክፍል፣ እቅድ ያዘጋጃሉ። እንዲሁም የአገልግሎት መስጫ ክፍል የቤተ-ሙከራ፣ የቤተ-መፅሐፍት፣ የትምህርት ማበልፀጊያ፣ የICT እቅድ ማዘጋጀት ስራዎች ይከናውናሉ። የ1ኛ ሩብ ዓመት ሌሰን ኖት እና ወርክ ሽት ጥያቄዎችን ያዘጋጃሉ።       👉አዳዲስ ርዕሰ ጉዳዮችን ያካተተ የስነ-ምግባርና የሕይወት ክህሎት ስልጠና ማንዋል ማዘጋጀት።       👉የአፀደ ሕፃናት ተማሪዋችን የትምህርት ቆይታ ጊዜዉን በዋጀ መልኩ የምናሳልጥበት የመማሪያ መምሪያ ክለሳ ማዘጋጀት።      👉 ለመምህራን ስልጠናዎችን ማዘጋጀት        👉ግቢያችንን እና የማስተማሪያ ክፍሎቻችንን የማስዋብ ፣ የማደስ ስራ የመሳሰሉ ተግባራትን ማከናወን።         👉 የተማሪዋች የመኪና  ሰርቪስ በተቋሙ የማደራጀት ስራ ማከናወን።                              እርስዋስ? 👉 የልጅዎን ዩኒፎርም ፣የመማሪያ ቁሳቁስ፣ የእስፖርት ትጥቅ፣ የመማሪያ መፅሀፍት በማዘጋጀት በተነቃቃ ስሜትና በጉጉት ቀጣዩን የትምህርት ዘመን እንዲጠባበቁ የቻሉትን ሁሉ እንዲያደርጉ በትህትና  እንጠይቃለን።       👉መስከረም 4,2019 ድጋሚ ልጆችዎን በአዲሱ የትምህርት ዘመን ልናያቸዉ እንናፍቃለን🙏❤️🙏     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ማስታወሻ 👉የተማሪዋች የደንብ ልብስ/uniform/ ይመለከታል። 👉የተማሪዎች የተሟላ የደንብ ልብስ/uniform/ ከአሁኑ እንድታዘጋጁላቸው እያሳወቅን የደንብ ልብሱ ከላይ የሚያደርጉት ሹራብ ውሀ ሰማያዊይ ሲሆን ከአንገቱ እና ከእጅየው ሁለት ደማቅ ቢጫ ስትራይፕ ያለው ሲሆን በነጭ ሸሚዝ የሚለበስ ይሆናል። ሱሪ ወይም ቀሚሱ የሹራብን አይነት ሙሉ ውሀ ሰማያዊይ መሆን አለበት። ስለዚህ ወላጆች አስቀድማችሁ ከላይ በፎቶ እንደምትመለከቱት የልጆቻችሁን የደንብ ልብስ ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ማሳሰቢያ:- የደንብ ልብስ የቀለም ልዮነት ወይም ቢጫ ስትራይፕ ከሌለው የተሟለ ስለማይሆን ተቀባይነት አይኖረውም። 👉 ለበለጠ መረጃ  እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ብቻ ተጠቀሙ። ☎️የትምህርት ቤቱ የበላይ ተጠሪ        📞-0941045555                ☎️ የፋይናስ ቢሮ/አጠቃላይ ክፍያና ምዝገባን በተመለከተ/       📞-0942165555            ☎️ የ1ኛ ደረጃ  ር/መምህር         📞 -0941345555                 ☎️ አፀደ ሕፃናት ር/መምህርት         📞 - 0941485555 ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • ልዮ ማሳሰቢያ 👉የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ጥሪ ማስጠንቀቂያ ለተከበሩ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፣ 👉ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆች ከልብ እያመሠገን ነገር ግን በተለያዮ ምክንያቶች ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እንደሚታወቀው የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ረቡዕ፣ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ያብቃል። በዚህም መሰረት፣ እስከ አሁን ልጆቻቸውን ያላስመዘገቡ ወላጆች የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦች እንዲያውቁ ማሳሰብ እንወዳለን። 📌 ዋና ዋና ማስጠንቀቂያዎች፦ -የቦታ ጥበቃ ማብቂያ፦ በነገ ረቡዕ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች የቦታ ማቆያ (ምዝገባ) የመጨረሻ ቀን ነው። -ለአዳዲስ ተማሪዎች ቦታ ስለመልቀቅ፦ ከነገ በኋላ ባሉት ቀናት ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች የተያዘው ቦታ ተሰርዞ ብዙ ያመለከቱ በተጠባባቂነት ላይ ያሉ አዳዲስ ተማሪዎች የሚሰጥ ይሆናል። -ከሐምሌ 15/2019 ዓ/ም በኋላ ስለሚደረግ ምዝገባ፦ ከነገ በኋላ በሚመጡ ወላጆች ክፍት ቦታ ካለ ብቻ ተማሪዎችን የምንቀበል ሲሆን፣ ቦታ ከሞላ ግን ትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት ተጠያቂነት የማይወስድ መሆኑን ከአሁኑ በትህትና እንገልጻለን። 💡 ማስጠንቀቂያ፦ የልጆቻችሁን የትምህርት እድል እና የክፍል ቦታ ለማረጋገጥ፣ እስከ ነገ ረቡዕ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10:30 ሰዓት በፊት በተሰጣቸው የባንክ ኮድ በመክፈል ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።       በከፍተኛ አክብሮት የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • ልዮ ማስታወሻ⭕️3⭕️ 👉የ2019ዓ/ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩታል፡፡ 👉ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የሚችሉ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                                 👉የምዝገባ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00 - 10:30 ለበለጠ መረጃ:~0942165555                        0941045555                         0941485555                          0941345555 ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • ልዮ ማስታወሻ⭕️3⭕️ 👉የ2019ዓ/ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩታል፡፡ 👉ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የሚችሉ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                                 👉የምዝገባ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00 - 10:30 ለበለጠ መረጃ:~0942165555                        0941045555                         0941485555                          0941345555 ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • ጠቃሚ መረጃ 👉 ስለ ምዝገባ ፣ ስለ ት/ቤቱ ከተገቢዉ አካል ትክክለኛ፣ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ለማግኘት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ብቻ ተጠቀሙ። ☎️የትምህርት ቤቱ የበላይ ተጠሪ        📞-0941045555 ☎️ የፋይናስ ቢሮ/አጠቃላይ ክፍያና ምዝገባን በተመለከተ/       📞-0942165555 ☎️ የ1ኛ ደረጃ  ር/መምህር         📞 -0941345555 ☎️ አፀደ ሕፃናት ር/መምህርት         📞 - 0941485555 ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • 👉ውድ የተማሪ ወላጆች ልጆቻችን የእረፍት ጊዚያቸውን የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን እንዲሰሩ ....ስፖርታዊይ ጨዋታዎችን እንዲያዘወትሩ ሁሌም እገዛችሁ አይለያቸው። 👉አካላዊ እንቅስቃሴዎች -ከቤት ውጭ ስፖርቶች፡- እግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ፣ ወይም የሚወዱትን ማንኛውንም ስፖርት መጫወት። -መዋኘት፡- የዋና ትምህርቶችን መማር ወይም በመዋኛ ገንዳ ውስጥ መዝናናት። -የእግር ጉዞ ፡- በአካባቢያችን ባሉ የአትክልት መንገዶች ላይ ወይም ተፈጥሯዊ  አካባቢዎች ላይ የእግር ጉዞ ማድረግ። -አእምሮን የሚያጎለብት፡- ለልጆች ተስማሚ የሆነ  የአስተሳሰብ ልምምዶችን መለማመድ። -ቢስክሌት መንዳት፡- ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ላይ ብስክሌቶችን መንዳት፣ ስለ ሳይክል ደህንነት እና ጥገና መማር ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • 👉ውድ የተማሪ ወላጆች ልጆቻችን የእረፍት ጊዚያቸውን ፈጠራ እንቅስቃሴዎች በመስራት  የፈጠራ አቅማቸው እንዲጎለብት እገዛ አድርጉላቸው! 1. የጥበብ ስራዎች፡- በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ፕሮጀክቶች እንደ መቀባት፣ መሳል እና ቅርጻቅርጽ መቅረጽ። 2. ሙዚቃ እና ዳንስ፡- የሙዚቃ መሳሪያ መጫወት ወይም የዳንስ ትምህርትን መማር። 3. ቲያትር እና ድራማ፦ በአካባቢው የልጆች ቲያትር ውስጥ መሳተፍ ወይም በቤት ውስጥ ትርኢቶችን መፍጠር። 4. ፎቶግራፍ ማንሳት:- መሰረታዊ የፎቶግራፍ ትምህርቶችን መማር  እና የተፈጥሮ ወይም የቤተሰብ ፎቶዎችን ማንሳት። 5. ምግብ ማብሰል እና መጋገር፡- የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን በመከተል ቀለል ያሉ ምግቦችን ማብሰል ወይም መጋገርን መማር። ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • የ2018 ዓ/ም ክልላዊ የሚንስትሪ ፈተና ተማሪዎቻችን 100% በከፍተኛ ውጤት ወደ ቀጣዮ ክፍል ያሳለፍን ሲሆን ያስመዘገቡት ውጤት ይሄን ይመስላል። 👏👏👏🌟✨✨🏆🥇🏆 ልዮ ማስታወሻ 👉የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩታል፡፡ 👉ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የሚችሉ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                                 👉የምዝገባ ስዓት -ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00 - 10:30 -ቅዳሜ ከ2:30 - 6:30 ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!     ኤቨረስት ዋን የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • ማስታወሻ የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ 👉የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 01 እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ባሉት ቀናት ይከናወናል። በመሆኑም የመስከረም ወር እና የመመዝገቢያ ክፍያ በመፈፀም በወቅቱ ቦታወን እንዲይዙ እናሳስባለን።  ካለን ከፍተኛ የአዲስ ተማሪዎች ጥያቄ አኳያ ያሉንን ክፍት ቦታዎች  ማወቁ አስፈላጊ በመሆኑ ከላይ በተገለፀው  ጊዜ ምዝገባውን እንድታጠናቁ አጥብቀን እናሳስባለን። 👉 የክፍያ መጠኑን በተመለከተም የነባር ተማሪዎች ካአሁን በፊት በምትጠቀሙት ኮድ ተስተካክሎ ስለተቀመጠ መክፈል ትችላላችሁ። 👉ነባር ተማሪዋች ለምዝገባ የተለየ ፎርም መሙላት አይጠበቅባቸዉም። 👉ምዝገባዉ  በአዋሽ ባንክ ትምህርት ቤቱ በሚሰጠው ኮድ በመጠቀም ክፍያ ከፍለዉ ደረሰኝ በመያዝ ልጅዎን ማስመዝገብ ይችላሉ። 🎖ልዪ ማስታወሻ :- ለጀማሪ ተማሪዋችና ለ1ኛ ክፍል ተማሪዋች ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ቅድሚያ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል በሚለዉ መርህ የሚፈፀም ይሆናል።                 ለበለጠ መረጃ:- 0942165555                        0941045555                         0941485555                            0941345555    ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!          ኤቨረስት ዋን          የዕውቀት መነሻ         የልዕቀት መዳረሻ       @Everest_oneschool

  • 6 июл.636112

    የቢም ኤቨረስት ዋን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አለን/አላችሁ👏👏👏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 CONGRATULATIONS 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🏅🏆⭐️ 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 👉በ2018 ዓ/ም በተካሄደው የ6ኛ ክፍል የከተማ አቀፍ ፈተና ትምህርት ቤታችን ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች 100% በማለፍ ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ ተሸጋግረዋል። ተማሪ= ፅዮን ፈቃዱ 99.70          =ሲሀም ሰይድ 99.50          = ኢማን ኑርሁሴን 99.50 ከፍተኛ ውጤት አምጥተዋል። እንዲሁም ከተፈተኑት 32 ተማሪዎች ውስጥ 11 ተማሪዎች ከ90 በላይ አማካይ ውጤት አስመዝገበዋል ይሄም በት/ቤቱ ታሪክ ከፍተኛ ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል። 👉ይህ አስደናቂ ስኬት የተማሪዎቻችን ትጋት፣ የመምህራኖቻችን ቁርጠኝነት፣ የወላጆች ቀጣይ ድጋፍ እና የትምህርት ቤታችን የጋራ ጥረት ውጤት ነው። ለተማሪዎቻችን የላቀ እንኳን ደስ አላችሁ! በቀጣይ የትምህርት ጉዞአችሁም የበለጠ ስኬት እንመኛለን። 🏆 100% የማለፍ ውጤት! ሁሉም ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል በብቃት ተሸጋግረዋል። 👉ለመምህራኖቻችን፣ ለወላጆቻችን እና ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏❤️ ውጤት ለማየት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇 https://aa6.ministry.et/#/result ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለመልካም ስነ-ምግባር ተግተን እንሰራለን!  📚ኤቨረስት ዋን 📚 የዕውቀት መነሻ የልዕቀት መዳረሻ @Everest_oneschool

  • без подписи

  • без подписи