Exit Exam and COC Exam For Nursing
СтатистикаWe can together! Invite your friend 👌telegram page Invitation link: @ExitExamforNursing
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 94
- 1/48двое суток
- 107
- 1/72трое суток
- 116
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/JQ5u1eWSxjE
📢 አብዛኛዎቹ ተፈታኞች ለምን Disqualified ይሆናሉ? ብዙ ተፈታኞች በእውቀት እጥረት ሳይሆን የፈተና መመሪያዎችን ባለመከተል እና ሊወገዱ የሚችሉ ስህተቶችን በመፈጸም Disqualified ይሆናሉ። እነዚህን ስህተቶች ቀድሞ ማወቅ ውጤታችሁን እና የወደፊት እድላችሁን ሊጠብቅ ይችላል። 🎥 ይህን ቪዲዮ በሙሉ በመመልከት ተፈታኞች በብዛት Disqualified የሚሆኑባቸውን ምክንያቶች ይወቁ። 🎥 ቪዲዮውን ይመልከቱ፦ https://youtu.be/VM3LeutTOj8 📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 t.me/ExitExamEthiopia
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/OuoF35T-gTA
https://youtu.be/qod8p9pVxyw
🇪🇹 አስቸኳይ መረጃ ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ለሲኦሲ (COC / EHPLE Exam) ፈተና ምዝገባ አዲስ የማራዘሚያና የማካተት ማሻሻያ አውጥቷል! ባለፈው ዙር EXIT EXAM ፈተናውን ያለፉ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በሐምሌ ወር ላይ ለመስጠት የታቀደው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና (EHPLE) ላይ እንዲካተቱ ተደርጓል። ይህ አጭር ቪዲዮ የሚያሳየው፡ ✅የጊዜ ሰሌዳው መራዘሙንና ማን ማን መመዝገብ እንደሚችል ✅በፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ (FAN/FIN) በመጠቀም እንዴት ያለምንም ስህተት መመዝገብ እንደሚቻል ✅የፈተና ማዕከል ምርጫ እንዳይሞላባችሁ ቀድሞ መረጃን የማሟላት ሂደት አሁኑኑ ቪዲዮውን በመመልከት ዝግጅትዎን ያጠናቁ፡ 👉https://youtu.be/tHkiJsggWqk ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ!
https://youtu.be/rFZR5N5J4tY
https://youtu.be/bGXb_-wee7I?si=0hroj4Wgc4NewAyv
📢 Pharmacy Exit Exam 2026 ተማሪዎች! የMOE Pharmacy Exit Exam ዝግጅት እየተደረገ ነው? ✅ ትክክለኛ ጥያቄዎች ✅ ከመልስ ማብራሪያ ጋር ✅ ለፈተና ዝግጅት የሚያግዝ ቪዲዮ 🎥 አሁኑኑ ይመልከቱ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ! 🔗 YouTube: https://youtu.be/1ZSTPDmiJ18?si=JU3xN6m2KZIYa-SG #PharmacyExitExam #MOE #Ethiopia #ExitExam #Pharmacy
https://youtu.be/1ZSTPDmiJ18?si=JU3xN6m2KZIYa-SG
Coc exam እና Exit exam ይፈልጋሉ ? አሰንግዲያውስ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtu.be/_TDtAu46lbw?si=SaGj2Kbk5HcMHlGG
🚨 Coming Soon! / በቅርቡ! 🚨 የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ (Professional License) ለማደስ (Renewal) የሚያስፈልጉ ሁሉንም ደረጃዎች (Step-by-Step Guide) በቪዲዮ እና በምስል እናሳያችኋለን። በዚህ መመሪያ ውስጥ፦ ✅ አዲስ አካውንት (Create Account / Sign Up) እንዴት እንደሚፈጠር ✅ ወደ አካውንት (Login) እንዴት እንደሚገቡ ✅ ድረ-ገጹን (Website Dashboard) እንዴት እንደሚጠቀሙ ✅ ለማመልከት (Application) ምን ምን መረጃዎች እንደሚያስፈልጉ ✅ የሚያስፈልጉ ሰነዶች (Required Documents) ምን እንደሆኑ ለምሳሌ (Examples): 📌 የዲግሪ ሰርተፍኬት (Degree Certificate) 📌 የብቃት ማረጋገጫ (COC Certificate) (ካስፈለገ) 📌 መታወቂያ (National ID / Passport) 📌 የጉርድ ፎቶ (Passport Size Photo) 📌 የሥራ ልምድ ማረጋገጫ (Work Experience Letter) (ካስፈለገ) ✅ ሰነዶችን (Upload Documents) በትክክል እንዴት እንደሚጫኑ ✅ ማመልከቻውን (Application Form) በትክክል እንዴት እንደሚሞሉ ✅ ክፍያ (Payment) ካስፈለገ እንዴት እንደሚፈጽሙ ✅ የሙያ ፈቃድዎን (Professional License) ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በቀላሉ እንዴት እንደሚያድሱ 🎯 አዲስ ተመዝጋቢ (New Applicant) ይሁኑ ወይም ነባር ፈቃድዎን (License Renewal) ለማደስ የሚፈልጉ፣ ይህ መመሪያ ሁሉንም ሂደት በግልጽና በቀላሉ ያስረዳዎታል። 📢 ቻናላችንን ይከታተሉ፤ በቅርቡ ሙሉ መመሪያውን እናጋራለን! 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@exitexaminethiopia?si=EW8hg7HnMR2hu_1c
🚨ሰበር ዜና COC 🚨 የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
✅በታሪክ የአለም ዋንጫን 🏆🥇ማን በላ? ✅ማን ነበር ሁለተኛ🥈 እና ሶስተኛው🥉 ሁኖ የጨረሰ https://youtu.be/4T0Sy7Zcn-Y?si=Rt8Cpf29SjtEwDm4
ለጤና ተማሪወች እና ለአዲስ ተመራቂ የሚሆን ቪዲዮ ይለቀቃል ይጠብቁን 👇👇👇👇 https://youtube.com/@exitexaminethiopia?si=EW8hg7HnMR2hu_1c