Dream Fantasy
Статистикаለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ለተጨማሪ👉 @Kinahi30 👉የ እንግሊዝ ፕርሜሊግ ፍንታሲ ውድድር 👉የአውሮፖ ቻምፒዋንስ ሊግ ፍንታሲ ውድድር
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 33
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Спорт (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 63
- 1/48двое суток
- 72
- 1/72трое суток
- 77
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሊጋችን ሞቅ ደመቅ ማለት ጀምሯል🤩 ገና እናደምቀዋለን✊ ሌላው ኘሪምየር ሊጉ ሲጀመር ቅዳሜና እሁድ ጨዋታዎችን ነጥብ በማስቀመጥ ሚያግዘኝ ፍቃደኛ አድሚን ፈልጋለው 🔸 የፋንታሲ የማጫወት ወይም ያለፋትን ውድድሮች ላይ የነጥብ አያያዝ የተረዳ 🔸የፋንታሲ ዙርያ ዜናዎች ማዘጋጀት ሚችል 🔸ቅድመ ፋንታሲ እና ጠቅላላ ፋንታሲ ዘገባ መስራት ሚችል 🔸በጨዋታ ሰአት ጎል: አሲስት:ሴቨ..... ሌሎችም የፋንታሲ የጨዋታ ነጥቦችን ተከታትሎ ሚገልፅ ከላይ ያሉትን ማረግ ሚችል የፋንታሲ ልምድ ያለው አድሚን መሆን ሚፈልግ @kinahi30 ላይ አውሩኝ🙏
wmh2ia የሊጋችን ኮድ ነው ተቀላቅለዋል? ለምዝገባ ቡድናቹ ማዘጋጀት እና ኮድ አስገብታቹ መጫወት ! ለመመዝገብ ምታወጡት ምንም ወጪ የለም ግዜው ሳይደርስባቹ ለጓደኛቹ ሼር እያረጋቹ ተቀላቀሉ ! 📌 የመጀመርያ ሳምንት ነው የሚመለከተው👍
Live stream finished (45 seconds)
Live stream started
Live stream finished (22 minutes)
Dream Fantasy pinned «Game week 1 ነፃ ምዝገባ ! league code [ wmh2ia] የከፈታቹ በኮዱ ሊጉን ተቀላቀሉ ያልከፈታቹ በተለቀቁት ቪድዮዎች ታግዛቹ አስተካክላቹ ሊጉን ተቀላቀሉ !»
Live stream started
እየገባቹ
Live stream finished (5 minutes)
Live stream started
Live stream finished (1 day)
Game week 1 ነፃ ምዝገባ ! league code [ wmh2ia] የከፈታቹ በኮዱ ሊጉን ተቀላቀሉ ያልከፈታቹ በተለቀቁት ቪድዮዎች ታግዛቹ አስተካክላቹ ሊጉን ተቀላቀሉ !
🙏 የሰአት ማሻሻያ ተደርጓል በግል ጉዳይ ወደ 3 ሰአት ወስደነዋል
🙏 የሰአት ማሻሻያ ተደርጓል በግል ጉዳይ ወደ 3 ሰአት ወስደነዋል
🚨 Game week 1 ነፃ ምዝገባ ! ቻናላችን የሚያዘጋጀው ፋንታሲ ውድድራችን በብዙ ጥያቄዎች መሰረት የመጀመርያ ሳምንት ውድድር [ነፃ ኮድ] የሚሰጥ ይሆናል ይህም የሚሆንበት ምክንያት ስለአጨዋወቱ በቂ እውቀት ያላገኙ እንዲያዩት እና የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖር በሚል ውሳኔ አርገናል🙌 እሄንንም ምክንያት ያደረገ LIVE ምሽት 2 ሰአት ይኖረናል ! በዛው ሰአትም ኮዱን እንለቃለን 📌 በተለቀቁት ቪድዮዎች ቡድናችሁን ሰርታቹ ጠብቁን ! ምሽት ምዝገባ ይጀመራል ። #SHEAR #REACT
Dream Fantasy pinned «🚨 Game week 1 ነፃ ምዝገባ ! ቻናላችን የሚያዘጋጀው ፋንታሲ ውድድራችን በብዙ ጥያቄዎች መሰረት የመጀመርያ ሳምንት ውድድር [ነፃ ኮድ] የሚሰጥ ይሆናል ይህም የሚሆንበት ምክንያት ስለአጨዋወቱ በቂ እውቀት ያላገኙ እንዲያዩት እና የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖር በሚል ውሳኔ አርገናል🙌 እሄንንም ምክንያት ያደረገ LIVE ምሽት 2 ሰአት ይኖረናል ! በዛው ሰአትም ኮዱን እንለቃለን 📌 በተለቀቁት ቪድዮዎች…»
🚨 Game week 1 ነፃ ምዝገባ ! ቻናላችን የሚያዘጋጀው ፋንታሲ ውድድራችን በብዙ ጥያቄዎች መሰረት የመጀመርያ ሳምንት ውድድር [ነፃ ኮድ] የሚሰጥ ይሆናል ይህም የሚሆንበት ምክንያት ስለአጨዋወቱ በቂ እውቀት ያላገኙ እንዲያዩት እና የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖር በሚል ውሳኔ አርገናል🙌 እሄንንም ምክንያት ያደረገ LIVE ምሽት 2 ሰአት ይኖረናል ! በዛው ሰአትም ኮዱን እንለቃለን 📌 በተለቀቁት ቪድዮዎች ቡድናችሁን ሰርታቹ ጠብቁን ! ምሽት ምዝገባ ይጀመራል ። #SHEAR #REACT
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በአሪፍ መልኩ አርገነው በነበረው የምሽቱ ውድድራችን ለተሳተፋቹ 🫶 ለአሸናፊዎችም ሽልማታቸውን አድርሰናል!