- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 337
- 1/48двое суток
- 386
- 1/72трое суток
- 416
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማኪያቬሊ የተናገረው የሀብት ሚስጥር ! የናንተ ደረጃ ምን ላይ ነው? ቪዲዮውን አይታችሁ መታችሁ የትኛው level ላይ እንዳላችሁ እንወያይበት✌️ ከእነዚህ 6 ደረጃዎች የቱጋር እንዳላችሁ ካላወቃችሁ በጭራሽ ነፃ አትወጡም! https://youtu.be/-gCVIakZ3-8 https://youtu.be/-gCVIakZ3-8
ሴቶች ከሆናችሁ አሁኑኑ እዩት😎👇 ሴት እነዚህን 4 ነገሮች አንዴ ካስተካከለች የምድር ንግስት እሷ ናት👑 ሴት ልጅ እንዳይሳካላት የሚያደርጉ 4 ነገሮች 👇 እመኑኝ ይጠቅማችኋል 🤫 https://youtu.be/Ox6GRlmottM https://youtu.be/Ox6GRlmottM
ገንዘብ ስለሌላችሁ ለተናቃችሁ👇 በገንዘብ ማነስ ምክንያት የጠፋብህን ክብር የምትመልስበት መንገድ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ👇 https://youtu.be/vVHsd9OC7m0 https://youtu.be/vVHsd9OC7m0
ድሆች የሚያስቡት እና ሀብታም የሚያስቡት የቱ ናችሁ ?...ራሳችሁን ፈትሹ👇 ሀብታምና ደሀን የሚለየውን ሚስጥር ቁልጭ አርጌ እስቀምጬላችኋለሁ😎✌️ ዛሬ የቻሌንጁ 21ኛ ቀን ነው👑 https://youtu.be/kkJ86EluFJI https://youtu.be/kkJ86EluFJI
ማንንም ሰው በ6 ነገር ማሳመን ይቻላል 🤫 የፈለጋችሁትን ሰው ለማሳመን ዛሬ የቻሌንጁ 18ኛ ቀን ነው 😎✌️ https://youtu.be/bYkv3W6cLWc https://youtu.be/bYkv3W6cLWc
በንግግር ለተናቃችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ! ሰው የምታወሩትን የሚንቅ ከሆነ ይህንን አርጉ! 😎👇 ዛሬ የቻሌንጁ 15ኛ ቀን ነው እንኳን ደስ አላችሁ👑 https://youtu.be/KeYbmQ93IT8 https://youtu.be/KeYbmQ93IT8 https://youtu.be/KeYbmQ93IT8
7 የሰውነት ቋንቋ ማንበቢያ ሚስጥሮች ዛሬ የቻሌንጁ 11ኛ ቀን ነው🎉 በ10 ሰከንድ የማንኛውንም ሰው body ማንበብ ትችላላችሁ 🤫 በዚህ ሶስት ቀን ከነገ ጀምሮ ተግብሩት🫡👇 https://youtu.be/kDI8kWkGqpU https://youtu.be/kDI8kWkGqpU
ሰዎች የሚያስቡትን ለማወቅ ምርጡ ዘዴ! የማንኛውንም ሰው አይምሮ በአጭር ደቂቃ ማንበብ ትችላላችሁ 👇😎 ለቻሌንጁ የምታረጉት ነገር አብሮ ተቀምጧል👇 https://youtu.be/4m8IKZ0T4vI https://youtu.be/4m8IKZ0T4vI
መልካም ሰንበት!😎
ራስን ማወቅ | የቻሌንጅ 4ተኛ ቀን ራሳችሁን ሳታውቁ ሰውን ማወቅ አትችሉም! ራሳችሁን የምታውቁበት ቀላሉ ዘዴ👇 ይህንን አይታችሁ ቀጣይ አርብ,ቅዳሜ,እሁድ ተግብሩት✌️😎 https://youtu.be/ajgi-B-p9Ps https://youtu.be/ajgi-B-p9Ps
ቻሌንጁ እንዴት እየሄደ ነው? ዛሬ 4ኛ ቀን ነው ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😎✌️በቪዲዮ እንደተባባልነው ማታ 2 ሰዓት አዲስ ቪዲዮ አለ እንዳያመልጣችሁ🙌
በአማርኛ ለምትፈልጉ checklist ይህንን ተጠቀሙ☝️
የ30 ቀን ቻሌንጅ 📣 ይህ ቻሌንች እውነተኛ ለውጥ በአጭር ጊዜ ማምጣት ለሚፈልጉ ብቻ ነው! ቻሌንጁ ተጀምሯል ስለቻሌንጁ ቪዲዮውን አይታችሁ መታችሁ ቀጣዪን እንነጋገራለን 😎👇👇 https://youtu.be/TyEWSCynKNo https://youtu.be/TyEWSCynKNo
ለቻሌንጁ የሚሆን checklist print አርጋችሁ ተጠቀሙቀት😎✌️
የ30 ቀን ቻሌንጅ 📣 ይህ ቻሌንች እውነተኛ ለውጥ በአጭር ጊዜ ማምጣት ለሚፈልጉ ብቻ ነው! ቻሌንጁ ተጀምሯል ስለቻሌንጁ ቪዲዮውን አይታችሁ መታችሁ ቀጣዪን እንነጋገራለን 😎👇👇 https://youtu.be/TyEWSCynKNo https://youtu.be/TyEWSCynKNo
የ30 ቀን ቻሌንጁ ቪዲዮ ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይለቀቃል በውስጡ :- - ራሳችሁን የምታቁበት - የሰዎችን አይምሮ የምታነቡበት - ጥሩ ተግባቢ የምትወደዱ ሰዎች የምትሆኑበት እና የገንዘብ ሚስጥሮችን ይዟል ማታ 2 ሰዓት እንገናኝ stay tuned😎✌️
ይህንን ክረምት የ30 ቀን ቻሌንጅ እንጀምር እንዴ? ምን ታስባላችሁ?🤔
በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ህይወታችሁን ካልተጠበቀ ውድቀት ለመታደግ እና በፍፁም ለማንም ሰው መናገር የሌለባችሁን 6 ወሳኝ የግል ሚስጥሮች እነግራችኋለሁ። ምናልባት ህይወት የከበዳችሁ እነዚህን ተናግራችሁ ይሆናል check the video ትጠቀሙበታላችሁ👇✌️ https://youtu.be/SjaV4R0Y570