tgindex
FRESHMAN STUDENTS

FRESHMAN STUDENTS

Статистика

Contact Us @BarokMillion

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
11
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 965
10 постов
Вовлечённость
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 11
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
111
1/48двое суток
127
1/72трое суток
137

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ◦♻️ሀረማያ ዩንቨርሲቲ በዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ተጻፈ። መገኛ፡ ሀረማያ :ከሀረር 17ኪ/ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ወይም ሀረር ከመግባታችን በፊት የ10ብር መንገድ ሲቀረን ያለች ከተማ ናት ሃረማያ ።🚍 ድሬም ቅርብ ናት የአየር ሁኔታ፡ ብርዳማ ነው በተለይ ምሽት ላይ በጣም ይበርዳል ።ሀረማያ ሀሩር ነው ምናምን የሚባለውን አትስሙ በርግጥ አንዳንድ የሙቀት ወራት አሉ ግን ብዙውን ጊዜ ቅዝቃዜው ያመዝናል ፤ ስለዚህ ወፍራም ልብስ መያዝ ይኖርባቹሃል ። ብርድ ልብስ ምናምን መሸከም ካልፈለጋቹህ ሀረማያ ልብስ እና አንዳንድ ሸቀጦች ርካሽ በመሆናቸው ግቢ ከገባቹህ በኋላ መሸመት ትችላላችሁ በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ አንድ ትልቅ ግቢ ሆኖ በውስጡ ግን ሶስት የተያያዙ subግብዎች አሉት በተጨማሪም ሀረር ከተማ ላይም ሌላ ግቢ አለው Subግቢዎች 1 Main campus 👉All social departments 👉Computer science 👉Business 👉Economics 👉Natural computational science 👉Law 👉Teaching and 👉Agriculture.... 2 Gandajay.........(Techno campus ) 👉Engineering above second year 👉Food science 3 Station 👉Fresh Engineering students and 👉Veterinary 4 Hareri 👉Medicine 👉Health 👉Pharmacy 📶ግቢው ውስጥ አሪፍ የሚባሉት agri,law and computer science ናቸው ። 🍞🍚🍣ምግብ ቤቶች🍝🍔🍣 ምግብ ኢትዮ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው ማለት ይቻላል። 5⃣በሳምንት አምስት ቀን Therefore አለ 1⃣ ቀን ፓስታ 1⃣ ቀን ደግሞ መኮረኒ      🔰ቁርስ 🍔ሳንድዊች 🍝አንድ ቀን ማርማራታ 🍣ሁለት ቀን ዳቦ በስጋ ፍርፍር 🍚አንድ ቀን በሩዝ 🍞አንድ ቀን አንድ 🍞 ዳቦ ♻️[ Water ] 🚰የውሃ ችግር የለብንም ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳ ካፌ አይጠፋም ስለዚህ ከካፌ መጠቀም ይቻላል ግን አይጠፋአለላቸው።ለሴቶች በየ ብሎካችው ውሃ አለላቸው። @FreshmanS_tudent @FreshmanS_tudent

  • 9 авг.1 450

    🎓Software Engineering.⚙⚙️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።     📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔ 🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።     📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ ✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።     📚Some of main programming languages are                                  👩‍💻•  C++                             👩‍💻•  JAVA                             👩‍💻•  PYHTON                             👩‍💻•  C#                             👩‍💻•  HTML                             👩‍💻•  CSS                             👩‍💻•  JAVASCRPT                             👩‍💻.  PHP 💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 🔻1.  Applications Developer 🔻2.  Cyber Security Analyst 🔻3.  Game Developer 🔻4.  Information Systems Manager 🔻5.  IT Consultant 🔻6.  Multimedia Programmer 🔻7.  Web Developer 🔻8.  Web Designer 🔻9.  Software Engineer 💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔ 💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።      💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ይቀጥላል..... JOIN: @FreshmanS_tudent⭐️ @FreshmanS_tudent

  • 6 авг.2 180

    ድሬዳዋ  university 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ከግቢው ተማሪ መገኛ; Dire dawa city የአየር ሁኔታ; ሞቃታማ  አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ወፍራም ብርድልብስ አያስፈልግም አንሶላ ና አልጋ ልብስ በቂ ነው፤ የመጀመሪያዎቹን አራት ወራት ትንሽ ሊበርድ ይችላል ፡ ግንቦት ላይ ምናምን ግን በጣም ሞቃት ነው። ድሬ አንድ ግቢ እና ሶስት መግቢያ መውጫ በር ያለው ሲሆን ሁሉም filed of study  እዛው ነው የሚሰጠው በተጨማሪም ሶስት ላይብራሪ ያለ ሲሆን እነሱም            🏩   Tecno                🏩     Main            🏩     Fb/keranyo And also have different departments and field study Health science 🌐IOT 🌐FBE 🌐other social science 🌐Computitional science 🌐Fashion design 🌐Architecture 🌐 Engineering 🗻Engineering fileds 1 mechanical 2 electrical 3 chemical 4 civil 5 textile 6 cotm 7 food 8 industrial 9 survey 👉Arc and Medicine መግባት ለምትፈልጉ መግቢያ ፈተናና የEntrance ውጤትም ይታያል። 👉FB ( faculty of business) total  social fileds House of medicine ale hulum health science ያጠቃልላሉ በተረፈ ስለ ግቢው የትምህርትና የአንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎች ጥቆማ የያዘውን ፓምፕሌት ከታች ባለው ፎቶ ላይ መመልከት ይችላል። Architecture and Fashion design  መግባት የምትፈልጉ የመግቢያ ፈተና ስላለው እዛያሉ ሲኒየር ተማሪዎችን ስለፈተናው ኢንፎ ብትጠይቁ አሪፍ ነው የትምህርት አሰጣጡ ምናምን በጣም አሪፍ ነው፥ ላይፉም ሙድ አለው ብቻ እናንተ ኑ የድሬ ሰዎችም ሲበዛ  ፍቅር ናቸው ይህን ስትመጡ ትመሰክራላችሁ መስጂድ እና ቤተ-ክርስቲያንም በግቢው አቅራቢያ ስለሚገኝ ይበልጥ ትወዱታላቹህ። @FreshmanS_tudent @FreshmanS_tudent

  • 4 авг.2 300

    🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ✅Addis Ababa University ✅Adigrat University ✅Aksum University ✅Ambo University ✅Arba Minch University ✅Arsi University ✅Bahir Dar University ✅Debre Berhan University ✅Debre Markos University ✅Debre Tabor University ✅Dilla University ✅Dire Dawa University ✅University of Gondar ✅Haramaya University ✅Hawassa University ✅Jigjiga University ✅Jimma University ✅Madda Walabu University ✅Mekelle University ✅Mizan-Tepi University ✅Wachemo University ✅Wolaita Sodo University ✅Wolkite University ✅Wollega University ✅Wollo University ✅Werabe University JOIN:@FreshmanS_tudent ⭐️

  • 3 авг.2 480

    ✅የ 2026 የኢትዮጽያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ ሰንጠረዥ🧳 1.Addis Ababa University 2.University of Gondar 3.Jimma University 4.Bahir Dar University 5.Mekelle University 6.Hawassa University 7.Haramaya University 8.ASTU 9.AASTU 10.Arba Minch University 11.Dire Dawa University 12.Jigjiga University 13.Debre Birhan University 14.Wolaita Sodo University 15.Debark University 16.Dilla University 17.Unity University 18.Wollo University 19.Debre Markos University 20.Ethiopian Civil Service University 21.Kotebe Education University 22.Mattu University 23.Arsi University 24.Madda Walabu University 25.Ambo University 26.Wachemo University 27.Aksum University 28.Wolkite University 29.Adigrat University 30.Woldia University 31.Assosa University 32.Wollega University 33.Samara University 34.Mizan-Tepi University 35.Bule Hora University 36.Debre Tabor University 37.Werabe University 38.Bonga University 39.Injibara University 40.Kebri Dehar University 41.Oda Bultum University 42.Oromia State University 43.Gambella University 44.Raya University 45.Rift Valley University 46.Selale University 47.Mekdela Amba University 48.Jinka University 49.Dembi Dolo University 50.Borena University መረጃዉን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ😊 JOIN: @FreshmanS_tudent⭐️

  • 2 авг.2 690

    📢 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ 🎓 🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን  የምንፈልገው እናንተ  ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው። 😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል። እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት🔗 1ኛ) 🥺 ብዙ ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ  fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንዲሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡ 📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል። 📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡ ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅‍♂️🤷‍♀️። 2ኛ) ይሄ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው። ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አዲስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️። ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔 ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል።  ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች : ተማሪዎች ወደ  ግቢ ስትገቡ ነባር(senior)  ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ። ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ🐰 🧐መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዝሽ ይላል😁....ከዛን ይሸከምና  እስከ ተመደብሽበት ዶርም Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ  ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ.ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🔪። 😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል። 🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ Lounge ይጋብዝሻል። 😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል  አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️። ☹️ ማርገዝ የሚባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል። ከገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ። የከተማ ልጆች ደግሞ.....😂😂 ሁሉንም አይደለም። 🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ  ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃። 3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺 የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደ ሰደድ እሳት የግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡ 📌over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ። የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮። 👷‍♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨። 📌 over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ። በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴። ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት  ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😔😱። ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 😔 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው። 👷‍♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።🟢 👆👆እና ሰዎችዬ ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም። 🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል። JOIN:@FreshmanS_tudent

  • ስለ ዩኒቨርስቲ Generation ምን ያህል ታውቃላቹ ? @FreshmanS_tudent

  • COMPUTER SCIENCE👨‍💻 Computer science ምን አይነት Department ነው ? 🌟Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ። ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት።  አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው 👨‍💻Software Development 👨‍💻Computer system 👨‍💻HARDWARE 👨‍💻Artificial Intelligence (AI) 👨‍💻Data science 👨‍💻Cyber security እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ 📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓ ⏳ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የ4 አመት  ትምህርት ነው። 📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language 🎯 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።     📚Some of main programming languags are      👨‍💻C++            👨‍💻JAVA           👨‍💻JAVASCRIPT 👨‍💻CSS 👨‍💻C# 👨‍💻PHP 👨‍💻PYTHON 👨‍💻HTML 📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል። 🏷Data Scientist/Analyst 🏷Database Administrator 🏷Network Administrator 🏷Systems Analyst 🏷Cybersecurity Analyst 🏷IT Consultant 🏷Machine Learning Engineer 🏷Artificial Intelligence Specialist 🏷 Cloud Computing Engineer 🏷 Quality Assurance Tester  እና ብዙ የስራ እድል አለ በቀላሉ አማርኛ   COMPUTER የሚገባ ቦታ ለይ ሁሉ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😊    📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው❓ ⌨ አንድ የComputer science ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ6,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግና በየመስሪያ ቤት ወይም በያ ደርጅት ይለያያል  በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም  እናንተም  ስለ COMPUTER SCIENCE Department  Info በደንብ  ፈልጉ @FreshmanS_tudent @FreshmanS_tudent

  • 👩‍🏫ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር  ለጠየቃችሁ የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇 🔥Arbamich Universitiy 🔥Jigjiga Universitiy 🔥Adis Ababa University👌 🔥Welikite University 🔥Wolayta Sodo Universitiy 🔥Wachamo Universitiy 🔥Mizan Tepi Universitiy 🔥Selale Universitiy 🔥Arsi Universitiy 🔥Wollega Universitiy 🔥Jimma Universitiy👌 🔥Hremaya Universitiy 🔥Wollo University 🔥Debre Tabor Universitiy 🔥Bahirdar Universitiy 🔥Gonder Universitiy👌 🔥Adigrat Universitiy 🔥Mekelle Universitiy 🔥Ambo Universitiy 🔥Debre-Birhan Universitiy 🔥Debre-Markos Universitiy 🔥Medda Wallabo Universitiy 🔥Bulehora Universitiy 🔥 Hawassa Universitiy @FreshmanS_tudent @FreshmanS_tudent

  • ቀጣይ አመት Freshman ተማሪ የምትሆነው ይሄን ቻናል ይጠቅማቸዋል JOIN አድርጉት @FreshmanS_tudent @FreshmanS_tudent

  • Channel created