GAT Tutorial Official
описание
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️
Лучшие посты
за три месяцаአስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የGAT ፈተና ምዝገባ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨 ጊዜው እየሮጠ ነው! የGAT ፈተና ምዝገባ ማብቂያ ቀነ ገደብ እጅግ በጣም ተቃርቧል። ሲስተሙ ከመዘጋቱ በፊት አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! "ነገ እመዘገባለሁ" የሚል ቀጠሮ የለም 🎯 ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለማለፍስ ተዘጋጅተዋል? ፈተናውን መመዝገብ ብቻ በቂ አይደለም፤ ማለፍም አለባችሁ! ጊዜው እጅግ በጣም አጭር ስለሆነ በራሳችሁ ከመዘጋጀት፣ የእኛን የGAT ማጠናከሪያ (Tutorial) ፕሮግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ውጤታማነታቸው በተረጋገጡ ስልቶች እና ጥያቄዎች የታገዘ ስልጠና በልዩ ሁኔታ አዘጋጅተናል። 🏃♂️ ምን ማድረግ አለባችሁ? ለፈተናው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://portal.aau.edu.et ፈተናውን ለማለፍ የእኛን ቲውቶሪያል አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👉 @GATtutorialBot ለበለጠ መረጃ : 0907667755 Share and Join : @GAT_Tutorial
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ GAT ፈተና የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! የአንድ ቀን ሙሉ ጥያቄዎች በነጻ! GAT Simulation 1 እና 2ን ሙሉ በሙሉ በነጻ አዘጋጅተናል! እድሉን ተጠቅመው ይለማመዱ፣ ብቃታችሁንም ይፈትኑ። ከምንም በላይ ለስኬታችሁ ትልቅ ዋጋ ስለምንሰጥ ነው እነዚህን ሞዴል ፈተናዎች በነጻ ያቀረብነው።👇 https://simulation.havanacademy.com ሙሉውን የሲሙሌሽን ፈተና መውሰድ ከፈለጉ እዚህ ጋር ይመዝገቡ፡ @GATtutorialBot share : @GAT_Tutorial
NGAT እና GAT የአንድን ተማሪ የትምህርት ክፍል (Field of Study) እውቀት ብቻ የሚለኩ አይደሉም። ይልቁንም ለድህረ-ምረቃ (Postgraduate/Masters/PhD) ትምህርት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የአእምሮ ብቃቶችን ይፈትሻሉ፦ - ውስብስብ የእንግሊዝኛ ፅሁፎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና ፍሰታቸውን የመገምገም አቅም። - ሂሳብ እና የዳታ ትንተና ጥያቄዎችን በፍጥነት የመስራት ክህሎት። - ሀሳብን በምክንያት እና በማስረጃ አስደግፎ የማቅረብ ችሎታ። የእነዚህ ፈተናዎች ትልቁ ተግዳሮት የጥያቄዎቹ ከባድነት ብቻ አይደለም፤ የጊዜው እጥረት እንጂ። በጣም ጥቂት በሆኑ ሰከንዶች ውስጥ ረጅም እና አመክንዮአዊ ጥያቄዎችን መመለስ ይጠይቃሉ። እነዚህን ፈተናዎች ማለፍ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት፦ በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እና ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ዕድል ለማግኘት የመጀመሪያው እና ዋናው በር ነው። ለስኮላርሺፕ እና ለተለያዩ የአካዳሚክ ዕድሎች ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደርጋል። ዋናው እውነታ፦ አብዛኛው ሰው ፈተናው ላይ የሚቸገረው እውቀት በማጣት ሳይሆን፣ ጥያቄዎቹ የሚጠይቁትን "የፈተና አሰራር ጥበብ" (Exam-taking Strategies) እና የጊዜ አጠቃቀም ስልትን ስላልተለማመደ ነው። ታዲያ እንዴት በብቃት መዘጋጀት ይቻላል? በራስዎ መዘጋጀት ጥሩ ቢሆንም፣ ሂደቱን ይበልጥ ውጤታማ እና አስተማማኝ የሚያደርጉ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። እነዚህን በራስዎ ማሟላት ጊዜ የሚወስድብዎ ከሆነ፣ የተደራጀ እገዛ መፈለግ ብልህነት ነው፦ - በፈተናዎቹ ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ ዋና ዋና የጥያቄ አይነቶችን (Core Areas) ለይቶ ማወቅ። - ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና በኮምፒውተር እና በሰዓት የተገደቡ ስልጠናዎችን ደጋግሞ መለማመድ። - ረጅም የሎጂክ እና የሂሳብ ጥያቄዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለመስራት የሚያስችሉ ሚስጥራዊ ስልቶችን መቅሰም። ዝግጅታችሁን ከወዲሁ በተደራጁ የጥናት መርሃ ግብሮች እና የባለሙያ ድጋፎች ማድረግ፣ የመውደቅ ስጋትን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ ወደ ማስተርስ ወይም ፒኤችዲ ጉዞዎ በልበ ሙሉነት እንድትሄዱዱ ያደርጋል። ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot ለመረጃ : 0907667755 Share and Join : @GAT_Tutorial
The most comprehensive GAT/NGAT preparation platform in Ethiopia, combining expert instructors, realistic simulations, AI-powered practice, and personalized mentorship. 🎉 GAT Tutorial Registration 2 Days 20% Discount Contact : @havanstudentsupport Call 0907667755 Register : @GATtutorialBot
Good Luck on your Exam !!
🚨 3 ቀናት ብቻ ቀሩ! 7,794 ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር የGAT ፈተና ሊፈተኑ ነው። ይህ ማለት የዘንድሮው GAT ምን ያክል ፉክክር የበዛበት እንደሆነ ያሳውቃል። የቀሩትን 3 ቀናት እንዴት ልትጠቀሙባቸው ነው? የተበታተኑ ኖቶችን መፈለግ? በYouTube ሰዓታትን ማጥፋት? "ምናልባት አልፍም..." ብሎ መጨነቅ? እነዚህ 3 ቀናት የውጤት ቀናት ናቸው፤ የሙከራ ቀናት አይደሉም። ለዚህም GAT Tutorial Official በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የተዘጋጀ Focused Preparation አዘጋጅቶላችኋል። ሲመዘገቡ የሚያገኙት፦ Video Lectures PDF Notes 100% እውነተኛውን GAT የሚመስል Simulation System ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤖 ለመመዝገብ 👉 @GATtutorialBot 📞 ለማንኛውም ጥያቄ 👉 09077667755 📚 Official Channel 👉 @GATtutorialOfficial ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
https://t.me/GAT_Tutorial
без подписи
የGAT ሲሙሌሽን ስርዓት ለምን ብዙ ሰዎች ስፔሻል ክላስን ይመርጣሉ? ምክንያቱ ከትምህርቱ በላይ የሚያዘጋጅ ልምምድ ስለሚያገኙ ነው። በስፔሻል ክላስ ውስጥ ተማሪዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ፤ ከዚህም በላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለእውነተኛው ፈተና የሚጠቀምበትን Computer Based Exam System በመጠቀም እውነተኛውን የፈተና ልምድ ያገኛሉ። ሲሙሌሽኑ በAI የተደገፈ ዘመናዊ የአፈጻጸም ትንተና ስርዓት አለው። ከእያንዳንዱ ሲሙሌሽን በኋላ ተማሪዎች ወዲያውኑ የራሳቸውን ውጤት እና ዝርዝር ትንተና ያገኛሉ። ምን ያገኛሉ? - በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎች ላይ ተደጋጋሚ ልምምድ፣ - ከAAU/ MoE እውነተኛ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የፈተና ሶፍትዌር - በAI የተደገፈ ዝርዝር የውጤት ትንተና - በየርዕሱ (Topic) የጥንካሬና የድክመት ሪፖርት - ምን ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለባችሁ የAI ምክረ ሃሳብ - ወዲያውኑ የውጤት እና የደረጃ (Grade) ሪፖርት - ከመላው ኢትዮጵያ ከሚፈተኑ ተማሪዎች ጋር የራሳችሁን ደረጃ (Nationwide Ranking) ማወቅ - የፍጥነት፣ የትክክለኛነት እና የጊዜ አጠቃቀም ትንተና - ከፈተና ወደ ፈተና እድገትዎን የሚያሳይ የProgress Tracking ስርዓት GATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው ለመገኘት የሚያስችላችሁን ዘመናዊ የፈተና ዝግጅት ስርዓት ይህ ነው። እውነተኛው ፈተና ሲደርስ የፈተና ስርዓቱ አይደንቅችሁም፤ ራሳችሁን በሙሉ በማዘጋጀት፣ በመተማመን እና በትክክለኛ ስትራቴጂ ወደ ፈተናው ይገባሉ። ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot
https://t.me/GAT_Tutorial
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡ share : https://t.me/GAT_Tutorial
https://simulation.havanacademy.com/exam-packages/gatngat-exam-simulation Try our Free GAT/NGAT simulation
без подписи
без подписи
https://t.me/GAT_Tutorial
https://t.me/GAT_Tutorial
без подписи
⏳ ለGAT ፈተና 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ይህ የመጨረሻ እድል እንዳያመልጣችሁ 🔥 በ5 ቀን የተጠናከረ GAT ቱቶሪያል በመቀላቀል፣ ዋና ዋና ርዕሶችን እንከልሳለን ከፈተና ጋር ተመሳሳይ ጥያቄዎችን እናለማምዳለን የፈተና ስልቶችን እንማራለን በሙሉ እምነት ወደ ፈተናው የምትገቡ ይሆናል 📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ! የመጨረሻዎቹን 5 ቀናት ወደ ውጤት ይቀይሩ! ✅ለመመአዝግብ : @GATtutorialBot ለመረጃ : @havanstudentsupport
без подписи
የNGAT እና GAT 2ኛ ዙር ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! በጥቂት ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ የሚችሉአቸው አጭር ቪዲዮ ትምህርቶች እና በቀደሙት NGAT እና GAT ፈተናዎች በትክክል የተጠየቁ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋሉ። ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ዝግጅታችሁን ያጠናክሩ! ለመመዝገብ : @GATtutorialBot