Gamo Zone Government Communication
СтатистикаGamo Zone Government Communication Affairs Department የጋሞ ዞን መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ
- Последний пост
- 14 янв.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በዶራሌ ወደብ ያደረጉት ጉብኝት በምስል https://www.facebook.com/share/p/17hiDHYCyX/
без подписи
без подписи
без подписи
በጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምሴ አድማሱ የተመራ ሉዑክ 'ጮዬ ማስቃላ' በዓል ለማክበር በደራማሎ ወረዳ ይገኛል አርባ ምንጭ:- ጥር 03 /2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን) በጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምሴ አድማሱ የተመራ ሉዑክ 'ጮዬ ማስቃላ' በዓልን ለማክበር ደረማሎ ወረዳ ገብቷል። ሉዑካን ቡድኑ 'ጮዬ ማስቃላ' በዓልን ለማክበር ዳራማሎ ወረዳ ሲደርሱ በወረዳው አመራሮች፣ ሀገር ሽማግሌዎች እና አከባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። https://www.facebook.com/share/p/1HjwzMDpa3/
без подписи
без подписи
без подписи
በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን በላይ ቡና ተመርቷል አርባምንጭ ጥር 03/2018 ዓ.ም(ጋሞ ዞን መ/ኮሚኒኬሽን ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 በላይ ቶን ቡና መመረቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በተያዘው ዓመት 2 ሚሊየን 462 ሺህ 718 ሔክታር በቡና ልማት መሸፈኑን በባለሥልጣኑ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ደፈረስ ለኢዜአ ተናግረዋል። ከዚህ ውስጥ አሁን ላይ ምርት የሚሰጥ የቡና መሬት ሽፋን በአርሶ አደር 1 ሚሊየን 537ሺህ 626 እንዲሁም በባለሃብት 143 ሺህ 140 ሔክታር መሆኑንም አስረድተዋል። በሌላ በኩል ዘንድሮ የለማው መሬት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ20 ነጥብ 7 በመቶ እንዲሁም ካለፉት ሥድስት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር የ211 በመቶ ብልጫ ማሳየቱን አረጋግጠዋል። በተጠናቀቀው ግማሽ የበጀት ዓመት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን በላይ ቡና መመረቱን ጠቅሰው፤ ከዚህ ውስጥ 14 ነጥብ 37 ሚሊየን ቶን በአርሶ አደር ቀሪው በባለሃብት መመረቱን ገልጸዋል። ይህም ካለፉት ሥድስት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር ከሦስት እጥፍ በላይ ብልጫ ማሳየቱን ነው ያስታወቁት። ምርታማነትን በተመለከተም በባለሃብት 9 ነጥብ 9 እንዲሁም በአርሶ አደር ማሳ 9 ነጥብ 4 ኩንታል በሔክታር መሆኑን ጠቅሰዋል።https://www.facebook.com/share/p/14R9EQbREXF/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በየአካባቢያቸው የሚገኙ አማራጮችን በመጠቀም በማህበር የተደራጁ ወጣቶች፣ ራሳቸውን ከመጥቀም ባለፈ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት የላቀ አስተዋፅኦ እያበረከቱ እንደሚገኙ ተገለፀ አርባምንጭ፦ ጥር 3 / 2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ ኮሙኒኬሽን) የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በዛሬው እለት በብርብር ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን "ሳቱሳ የፍየል እርባታ ማህበርን" ጎብኝተዋል። ማህበሩ በቤተሰብ የተደራጀ የቢዝነስ ሞዴል ማህበር ሲሆን ከ250 በላይ ምርጥ ዝርያ ያላቸውን ፍየሎች በማርባት ላይ ይገኛል። ማህበሩ ከመንግስት ድጋፍ ውጪ ራሳቸውን በመቻል ለሌሎች የስራ ዕድል መፍጠር የቻሉበት ሂደት አበረታች ነውም ተብሏል ። ልዑካን ቡድኑ በምልከታቸው ወቅት እንደገለጹት፤ ይህ የፍየል እርባታ ዘርፍ ያልተለመደና ትልቅ ልምድ የሚወሰድበት ነው። በተለይም ወጣቶች የጋራ እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን በማስተባበር የጀመሯቸው መሰል ኢንተርፕራይዞች፣ የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ ተመራጭ መንገድ መሆኑም ጠቁመዋል።https://www.facebook.com/share/p/1CckAoXiMU/
без подписи
без подписи