H
Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official
описание
Center of wisdom !! / የጠቢብነት ማዕከል!!..... Nursery - Kg3 Address :-Addis ababa..akakikality subcity @infront of wereda 04 administration. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
541
подписчиков
Охват к подписчикам
80,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 30 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
27
Постов в день
0,0
всего 30
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 9 авг.የሆራይዘን አካዳሚ አንደኛ ደረጃው ጊቢ አሁናዊ ገፅታው !0,00%
- 9 авг.🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy ውድ የተማሪ ወላጆች ፡- እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!! የ2019 ዓ.ም የመማር ማሰተማር ሰራችንን ማክሰኞ መሰከረም 05/2019 ዓ.ም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን በመጠባበቅ ላይ እንደ ምንገኝ ከወዲሁ በደሰታ እያሳውቅን፡- ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሰፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች:- 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-1 /ጀማሪ *ደብተር ባለ 50 ሉክ= 6 *ሰዕል ደብተር=1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር / colour እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ *የውሃ ቀለም =1 እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-2 /ደረጃ -1/Level -1 *ደብተር ባለ 50 ሉክ= 6 *ሰዕል ደብተር=1 *የእጅ ፅሁፍ ደብተር/Hand writing = 1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ *የውሃ ቀለም = 1እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-3 /ደረጃ-2/level -2 *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =2 *ሰዕል ደብተር=1 *የእጅ ፅሁፍ ደብተር/Hand writing = 1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ * የውሃ ቀለም =1እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ1ኛ-2ኛ ክፍል (Grade 1-2) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =5 *ሰዕል ደብተር=1 *እርሳሰ =1በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=1 በፍሬ *መቅረጫ =1በፍሬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ3ኛ-6ኛ ክፍል (Grade 3-6) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =6 *እክብሪቶ/ብዕር=1 *እርሳሰ =1በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=1 በፍሬ *መቅረጫ =1በፍሬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ7ኛ-8ኛ ክፍል (Grade 7-8) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 6 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =6 *እክብሪቶ/ብዕር=1 ማሳስቢያ # ከላይ የተዘረዘሩትን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በትምህርት መጀመሪያ ቀን ያለውን የገቢያ መጨናነቅና ግርግር ለመቀነሰ ከወዲሁ እንድትዘጋጁበት እና ለትምህርት ዘመኑ መሆኑን በታላቅ አከብሮት እናሳውቃለን ፡፡ የአካዳሚው አካዳሚክ ክፍል!! 🎢🎡🎡🎡🎢 🛝🛝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🛝🛝0,00%
- 8 авг.без подписи0,00%
- 5 авг.без подписи0,00%
- 5 авг.🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕 ሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy 🗣📚በድጋሚ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ዝርዝር መሸጫ ዎጋ:- ውድ ወላጆች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍን ዝግጁ በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች እንድናቀርብ የመሸጫ ዎጋውን በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን የመፅፍትን የመግዣ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው። ክፍያውን እሰከ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ብቻ በቢሮ በመገኘት ለፋይናንሰ ክፍል በመክፈል መፅሐፍቶቹ የሚሰራጩት ከላይ በተቀመጠው ጊዜ ለከፈሉት ብቻ ይሆናል። ማሰታወሻ:- 👉ቀድማችሁ ክፍያ ከፈፀማችሁ አሰቀድመን መፅሐፍቶችን ከት/ቢሮ ለማምጣት እንችላለን። 🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕0,00%
- 2 авг.እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ቤት መላክ የሁሉም ኃላፊነት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። -------------------------- // ------------------------0,00%
- 2 авг.✨ ለተማሪዎች የተደረገ ልዩ የክረምት መልዕክት! 📚🔥 📖 ክረምት፡ ለስኬት የሚዘጋጅበት ወርቃማ ጊዜ! ☀️ ሰላም ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች! ክረምት ከትምህርት ገበታ ርቀን የምንቆይበት ጊዜ ቢሆንም፣ አእምሮን እና አካልን ለአዲስ ዓለም ዝግጁ የምናደርግበት ወርቃማ ዕድል ነው። ጊዜን ያለ አግባብ ማሳለፍ ትልቅ ኪሳራ ሲሆን፣ ይህንን ጊዜ በጥበብ መጠቀም ግን ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ትልቅ ድል ያስገኛል! 🎯 💡 የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ የመጠቀም ሚስጥር፡ ⚖️ የእረፍት እና የስራ ሚዛን: እረፍት ማድረግ ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው። ነገር ግን መዝናናትን ከልክ በላይ አድርጎ ቀናትን በከንቱ ማጥፋት የለመዱትን የንባብ ልማድ እንዲጠፋ ያደርጋል። 🧠 አዕምሮን ንቁ አድርጎ ማቆየት: ረጅም እረፍት አእምሮን ሊዝለው ስለሚችል፣ ቀለል ያሉ ነገሮችን በማንበብ እና በማሰብ አእምሮን በንቃት መያዝ ይገባል። 🚀 አዳዲስ ክህሎቶችን ማዳበር: ንባብን ማዘውተር፣ አዳዲስ ቋንቋዎችን መማር፣ ወይም አዳዲስ ዕውቀቶችን መቅሰም ለቀጣይ ህይወት ትልቅ መሰረት ይጥላል። 🏫 ከክረምት ቲቶሪያል ትምህርት ጋር ያለን ቁርኝት፡ የክረምት ቲቶሪያል ትምህርት ተጨማሪ ሰዓት ማጥፊያ ሳይሆን፣ የብቃት ማበልጸጊያ ማዕከል ነው። ቲቶሪያልን ከግል ጥረት ጋር ስናጣምረው፦ 🧩 ክፍተቶችን እንሞላለን: ባለፈው ዓመት ያልተረዷቸውን ወይም የከበዷቸውን የትምህርት አይነቶች በሰከነ መንፈስ ለመረዳት ሰፊ ዕድል ይሰጣል። 🥇 ለቀጣዩ ዓመት ቅድመ ዝግጅት እናደርጋለን: አዲሶቹን የትምህርት ይዘቶች አስቀድሞ ማየቱ ትምህርት ቤት ሲጀመር በልበ ሙሉነት እና ከሌሎች ቀድሞ ለመነሳት ያስችላል። ⏰ የዲሲፕሊን እና የጊዜ አጠቃቀምን እናዳብራለን: በቲቶሪያል መርሃ-ግብር መመራት የራሱ የሆነ የጊዜ ሰሌዳን በመከተል የትምህርት ቤቱን ድባብ በንቃት እንዲቀጥሉ ያግዛል። ❝ ዛሬ የምትዘራው ትናንሽ የትዕግስት እና የድካም ዘሮች፣ ነገ የሚሰበሰበውን ትልቅ የስኬት ፍሬ መሠረት ናቸው። ክረምት ጊዜን የምንቀብርበት ሳይሆን፣ ለወደፊት ዕድገታችን የሚሆን ጠንካራ መሠረት የምንጥልበት ወቅት ነው። ❞ 🌟 ውድ ተማሪዎች! ጊዜ ፈሰስ ያለ ውሀ ነው፤ አንዴ ከሄደ አይመለስም። የዛሬው ጥረታችሁ የነገው ስኬታችሁ መታወቂያ ነው። በክረምት ቲቶሪያል መርሃ-ግብሮች ላይ በንቃት በመሳተፍ፣ አእምሯችሁን በዕውቀት አበልጽጉ፤ ጊዜአችሁንም በብቃት ተጠቀሙበት። አንተ/ቺ ያልተቻለውን የምትችሉ፣ ነገ ሀገርን የሚረከቡ ብሩህ አእምሮዎች ናችሁ! 💪🔥 🎯 መልካም የክረምት ጊዜ! የስኬት ጉዟችሁ የተባረከ ይሁን! 🌠0,00%
- 2 авг.без подписи0,00%
- 1 авг.без подписи0,00%
- 1 авг.без подписи0,00%
- 31 июл.🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕 ሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy 🗣📚አስቸኳይ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ዝርዝር መሸጫ ዎጋ:- ውድ ወላጆች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍን ዝግጁ በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች እንድናቀርብ የመሸጫ ዎጋውን በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን የመፅፍትን የመግዣ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው። ክፍያውን እሰከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ብቻ በቢሮ በመገኘት ለፋይናንሰ ክፍል በመክፈል መፅሐፍቶቹ የሚሰራጩት ከላይ በተቀመጠው ጊዜ ለከፈሉት ብቻ ይሆናል። ማሰታወሻ:- 👉ቀድማችሁ ክፍያ ከፈፀማችሁ አሰቀድመን መፅሐፍቶችን ከት/ቢሮ ለማምጣት እንችላለን። 🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕0,00%
- 28 июл.📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ውድ የሆራይዘን አካዳሚ የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችና ወላጆች:- ተቋማችን ሆራይዘን አካዳሚ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን ከጎረቤት ጊቢ በኪራይ በማካተቱና ከክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክፍት ቦታዎች በመኖራቸው፣ ምዝገባ በድጋሚ ተጀምሯል ። ከማክሰኞ 21/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ። የምዝገባ ቦታ:- 1:-በኬጂ እና 2:-በ1ኛ ደረጃ ቅርንጫፎቻችን ይሆናል። 🏫 ሆራይዘን አካዳሚ የጠቢብነት ማዕከል!0,00%