HIVN Tech and Guidlines
описание
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs
19 844
подписчиков
Охват к подписчикам
6,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,36%
188 на 31 постов
Пересылки к просмотрам
0,23%
123
Постов в день
1,7
всего 31
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 15 авг.без подписи1,33%
- 12 авг.የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ድርጅታችን አዲስ ሆስፒታል ለመክፈት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የስራ መደቦች ዝርዝር - General Practitioner - Health Officer - BSc Nurse - Clinical Nurse - OR Nurse - Emergency and Critical Nurse - BSc Anaesthesia Professional - Pharmacist - Midwifery - Radiology Technologist - Radiology Technician - Laboratory Technologist - Ophthalmic Nurse - Psychiatric Professional - Physiotherapy Professional - Environmental Health Professional አስፈላጊ መስፈርቶችና መረጃዎች • የስራ ልምድ: 0 ዓመትና ከዚያ በላይ • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል • የምዝገባ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) የምዝገባ ቦታ: ደብረ ብርሃን፣ አዶናይ ህንፃ (ሰሎሞን መድኃኒት ቤት ያለበት)፣ ከአፄ ዘርአይቆብ ህንፃ ፊት ለፊት ማሳሰቢያ: አመልካቾች ስትቀርቡ የትምህርት መረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒ ከክላሰር ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena1,12%
- 12 авг.የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… ኑርስንግ ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ የተፈታኝ ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ለማየት ⤵️ https://t.me/HIVNCOC/2209 ስለፈተና ዝርዝር ማብራሪያ ⤵️ https://youtu.be/IwwFWOWtYPQ1,10%
- 11 авг.የባለሙያ የትርፍ ሰዓት ክፍያ/ዲዩቲ/ በጀት - አማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት መንግስት ለሰራተኛው የደሞዝ ጭማሪ ያደረገው መስከረም ላይበመሆኑና አመታዊ በጀት ደግሞ የሚደለደለው ከመስከረም በፊት በመሆኑ የባለሙያው የትርፍ ሰዓት ክፍያ/ዲዩቲ/ ሲያዝ በነባሩ ደሞዝ በመሆኑ የዲዩቲ ክፍያ መክፍል የተቻለው በነባሩ ደሞዝ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይህንን ተከትሎ አመቱን ሙሉ ባለሙያው የመልካም አስተዳደር ችግር ሲያነሳ እንደባጀ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ አሁን ላይ የ2019 በጀት ዓመት የባለሙያ ዲዩቲ ትስይዙ በአዲሱ ደሞዝና ስሌት መሰረት መሆን እንዳለበት ከክልል ጤና ቢሮ መመሪያ ስለተሰጠ በዚህ መሰረት በጀት እንድትይዙ እያሳሰብኩ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር የመልካም አስተዳደር ችግር ተጠያቂው በጀት ያልያዘ ወረዳ/ከተማ አስተዳደር እንደሆነ እንገልፃለን:: ሙሉ መረጃ ከፈለጉ ⤵️ https://youtube.com/shorts/yqGTSd-nkEg?si=WWt4UnbinqeVBA9r1,06%
- 14 авг.Vacancy Announcement | Hiring Org: Private medium Clinic Our Clinic located in Gojeb, Kaffa Zone is urgently looking to hire qualified candidates for the following positions: 1. BSc Nurse • Required number: 1 • Job Type: Full-Time • Experience: 0 years and above • Salary: Satisfactory & Attractive 2. Clinical Nurse (Diploma) • Required number: 1 • Job Type: Full-Time • Experience: 3 years and above • Salary: Satisfactory & Attractive 📍location: Gojeb city, Kaffa Zone How to Apply: Interested and qualified applicants can send their credentials or contact the employer directly via ✈️Telegram: @bibuje4810. @healthinovation0,77%
- 14 авг.የክፍት ስራ ማስታወቂያ | ጎልደን ኬር መካከለኛ ክሊኒክ ክሊኒካችን ብቁ እና ታታሪ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች መወዳደር ትችላላችሁ። 📋 የስራ መደቦች እና መስፈርቶች 1. ጠቅላላ ሀኪም (GP) • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: በሕክምና ዲግሪ • የስራ ልምድ: 0 ዓመት 2. BSc Nurse • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: ነርሲንግ ዲግሪ (BSc) • የስራ ልምድ: 0 አመትና ከዚያ ከዚያ በላይ 3. Medical Laboratory • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ዲግሪ • የስራ ልምድ: 0 ዓመትና ከዚያ በላይ 4. BSc Nurse • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: ነርሲንግ ዲግሪ (BSc) • የስራ ልምድ: 1 አመትና ከዚያ ከዚያ በላይ 5. Medical Laboratory • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ዲግሪ • የስራ ልምድ: 1 ዓመትና ከዚያ በላይ 6. Medical Radiologic Technologist • ብዛት: 1 • የትምህርት ደረጃ: በራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ዲግሪ • የስራ ልምድ: 0 ዓመት 📝 ለሁሉም የስራ መደቦች • የሙያ ፈቃድ፡ የታደሰ የሙያ ፍቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ያላት። • ደመወዝ: በስምምነት 📍 የስራ ቦታ፡ ቻግኒ 05 ቀበሌ ጂጂ ሰፈር። ማመልከቻ መንገዶች: ፍላጎት ያላቸው እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0935728134 በመደወል ማቅረብ ትችላላችሁ! ✈️በቴሌግራም: @amanayu123 @healthinovation0,76%
- 13 авг.ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | አራዳ ጊዮርጊስ የአንገት በላይና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከል ማዕከላችን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ሥራ መደብ: የሪሴፕሽን/የካሸር ባለሙያ • የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ የተመረቀች • የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዛ በላይ • ጾታ፡ ሴት • ደመወዝ፡ በስምምነት • ብዛት፡ 01 📍 የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ አራዳ ጊዮርጊስ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከል ለማመልከት: አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ማዕከሉ ሰ/ኃ/አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ 09 89 07 07 07 @healthinovation0,70%
- 13 авг.ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅት: ሆለስቲክ የቆዳ እና ኤስቴቲክ ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ክሊኒካችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. የሥራ መደብ: ነርስ • ብዛት: አንድ (1) • ትምህርት: ዲግሪ/ዲፕሎማ ነርስ • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ 2. የስራ መደብ: የሰው ኃይል አስተዳደር (HR) • ብዛት: አንድ (1) • ትምህርት: PUBLIC HEALTH, Mangement የመጀመሪያ ዲግሪ • የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 3. የሥራ መደብ: አካውንታንት (Accountant) ብዛት: አንድ (1) የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች የሥራ ልምድ: 0-1 ዓመት በላይ ለሁሉም ስራ መደቦች • የሥራ ዓይነት: ቋሚ • ፆታ: ሴት ቢሆን ይመረጣል • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ቦሌ (ከኤርፖርት ሞቴል አጠገብ ወይም ከሐያት ሆስፒታል አካባቢ) 📍መኖሪያ ቦታቸው ቦሌ ወይም lebole ቅርብ ለሆኑ ቅድሚያ ይሰጣል የማመልከቻ ሂደት: ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በሚከተሉት አድራሻዎች መላክ ትችላላችሁ። 📧በኢሜይል: Mrleul16@gmail.com ✈️በቴሌግራም: @Leul12_16 ⏱️የማመልከቻ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 7/12/2018 ዓ ም ጀምሮ ባሉት 4 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ። @healthinovation0,62%
- 8 авг.የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ዳሩ ሰላም መካከለኛ ክሊኒክ 📍 የስራ ቦታ: ሰሜን ወሎ፣ ሀራ ከተማ ዳሩ ሰላም መካከለኛ ክሊኒክ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይጋብዛል:: 🔎 ተፈላጊ ባለሙያዎች፡ 1️⃣ ቢኤስሲ ነርስ (BSc Nurse) • ብዛት: 1 • ጾታ: ወንድ (Male) • የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ 2️⃣ የጤና መኮንን (HO) • ብዛት: 1 • ጾታ: ወንድ (Male) • የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ 3️⃣ ክሊኒካል ነርስ (Clinical Nurse) • ብዛት: 1 • ጾታ: ወንድ (Male) • የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ 📅 የማመልከቻ ጊዜ:- ከነሀሴ 03 - 10/2018 📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል? ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መረጃዎትን/ሰነዶችዎን በሚከተለው ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ፦ ✈️ ቴሌግራም:- 0913836022 @healthinovation0,60%
- 14 авг.Vacancy Announcement: Hiring Org: Arihan Clinics Arihan Clinics is currently looking for dedicated and qualified professionals to join our growing healthcare team. Required positions: Position 1: Nursing • Required Number: 02 (Two) • Qualification: Diploma or BSc in Nursing • Experience: 0 Year and above Position 2: Laboratory Technologist/Technician • Required Number: 02 (Two) • Qualification: Diploma or BSc in Nursing • Experience: 1 Year and above For both above positions • Job type: Fulltime • Salary: Negotiations:attractive 📍Place of Work: Addis Ababa, Ayat 49 How to Apply: If you meet the requirements and are interested in joining our team, please send your application and credentials via Telegram: ✈️Telegram: @Kochedoc @healthinovation0,58%
- 9 авг.Call for Volunteers | MINISTRY OF HEALTH - ETHIOPIA Call for Volunteers: High-Level International Events The Ministry of Health invites eligible health professionals and students to volunteer for upcoming high-level international events in Ethiopia, including CPHIA 2026, the African Union Assembly 2027, and COP32. 📌 Requirements • Required number: 5,000 • Duty Station: Addis Ababa, Sheger City, Bishoftu, and Adama • Mandatory Engagement: Service spans across all three major events, starting with CPHIA 2026. 🎯 Key Requirements - Nationality & Age: Ethiopian national, aged 18 to 35. - Education: Bachelor’s degree or final-year status in Health Sciences, Medicine, Nursing, Public Health, Emergency Medicine, and related disciplines (Environmental Health, Food Science, and Nutrition are strongly encouraged). - Skills: Proficiency in English; BLS, EMT, or First Aid certification is a strong advantage. Apply Now via the MOH Official Portal: https://ict.moh.gov.et/en/volunteer/guests/68f628da-db93-4c37-a294-dc94e87d9f5c ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena0,57%
- 10 авг.🔔 We’re Hiring! | Hope Oncology & Surgical Center Join our growing team and make a difference in healthcare! Required positions 📌 1. Position: Nurse • Education: - Bsc ICU Nurse - Clinical Nurse with valid license • Experience: 1 year and above 📌 2. Position: Purchasing Specialist • Education: Related Bsc degree • Experience: 3 and above years in procurement, preferably in a health institution. 📌 3. Position: Medical Radiology Technologist • Education: Bsc in MRT • Experience: 1 year and above . • Valid license and degree. 📍 Location: Torhayiloch - Former courthouse building on the ring road leading from the Army Hospital to the Ayer tena. ✅ How to apply: Registration Period 7 consecutive working days from the date of the announcement -Monday to Friday during regular business hours Saturday morning half day. Registration Location Health Center 1st Floor Human Resources Management Office Documents to be submitted: - Original and non-returnable educational and - work experience certificates Hope Oncology Center @healthinovation0,53%