ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
СтатистикаCreator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- испанский
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 234
- 1/48двое суток
- 268
- 1/72трое суток
- 289
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው?
✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ። 🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ። ✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን። 🎵Shift+P = በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል። 🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው። REACTION ከተመቻቹ❤️
🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)። 🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link): 🔗honeygain.com…
🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)። 🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link): 🔗honeygain.com 📺 ሙሉ አሰራሩን ደረጃ በደረጃ የሚያሳየውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ! video clike here
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ። SHARE 🚀
https://t.me/GmailFProBot?start=817225293
✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር። ✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ።
ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢
Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት።
Family youtube lay mn lsralachihu 👇👇👇
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ➡️Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። ከተማራቹበት 👍 አድርጉ
ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ ➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው።
https://youtu.be/eazGUccbTBA
видео или голосовое, без подписи
TNX family 500 sub gebtenal 🥳🥳 subscribe
https://youtu.be/M-nA0jPFOiA
video:- 👉https://youtu.be/0B92Yo7dG3I
prompt 👇👇👇👇👇 https://docs.google.com/document/d/1ZWoWG7gGchKq77cTeaBAjfP1Jno6uTZZugscEpjeImo/edit?tab=t.0
Family ያበደ video እየሰራሁ ነው coming soon 🔥
🚀 Claude Opus 5 በይፋ ተዋወቀ! 🧠 Claude Opus 5 አዲሱ የAI ሞዴል ሆኖ ቀርቧል። በብዙ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Benchmarks) ላይ Fable 5 ን እንደሚበልጥ ተገልጿል። 📊 ከተገኙ መረጃዎች መሠረት፦ ✅ ከFable 5 ጋር ተቀራራቢ ወይም የተሻለ አፈጻጸም ያሳያል። 💰 በግማሽ ዋጋ መቅረቡ ትልቅ ጥቅም እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። ⚡ የተሻለ የማሰብ ችሎታ (Reasoning) እና ቅድመ-ተነሳሽ (Proactive) አፈጻጸም እንዳለው ተገልጿል። ℹ️ እስካሁን ድረስ ስለ ሙሉ ባህሪያቱ፣ የመለቀቂያ ቀን እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች አልተገለጹም። 💬 እርስዎ ምን ይመስልዎታል? Claude Opus 5 ከGPT፣ Gemini እና ሌሎች AI ሞዴሎች ጋር ጠንካራ ፉክክር ያደርጋል?