tgindex
Ehealth
@HealthyTecанглийский

Health services and products promoted

Последний пост
6 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
174
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
535
38 постов
Вовлечённость
307,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 сент. 2025 г.24024из Biotechhealth

    #የጥንቃቄ መልክት! የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በአካሄደው የገበያ ዳሰሳ ጥናት የቁጥጥር መስፈርቱን ያላሟሉ የተለያዩ የምግብ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ያሳስባል፡፡ የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣንና ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጋር በመቀናጀት በአደረገው የገበያ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ተመርተው በገበያ ውስጥ አስገዳጅ የደረጃ ምልክት ሳይኖራቸዉ ወይም ሳይለጥፉ እንዲሁም አስገዳጅ የገላጭ ፅሁፍ ስታናድርድ CES 73 ሳያሞሉ ወደ ገበያ መውጣታቸውን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ መስፈርቱን ያላሟሉት የምግብ ምርቶች የገበታ ጨው፣ የለውዝ (የኦቾሎ) ቅቤ፣ የምግብ ዘይት፣ አቼቶ፣ ከረሜላ እና ማር ሲሆኑ በምርቶቹ ላይ የተገኘው ጉድለት ደግሞ የማምረት የብቃት ማረጋገጫ (ሲኦሲ) የሌላቸው፣ የአምራች ድርጅት ስምና አድራሻ እንዲሁም አስገዳጅ የደረጃ ምልክት የሌላቸው፣ ምርቱ የተመረተበትና የሚያበቃበት በተለይም መለያ ቁጥር የሌለውና የምርቱ ጥሬ ግብዓት ዝርዝር ያለመገለፅ ናቸው፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት የምግብ ምርቶች ጥራትና ደህንነታቸው ያልተረጋገጠ በመሆኑ ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ባለሰልጣን መስሪያቤቱ ያሳስባል፡፡ #የገበታ #ጨው 1.  ሴፍ                           16. ዜድ 2.  ማሚ                          17. ማሂ 3.  ሶም                           18. ኤልሳ 4.  ኒያ                            19. አርኪ 5.  ኤ ኤም                         20. ሜናታ 6.  አሜን                          21. ፎር ኤፍ 7.  ኑና                            22. ዋን 8.  ዘመን                          23. አዮዲን 9.  ስኬት                          24. ዳግም 10.  ቴንሲያ                         25. ቶም 11.  እሙ                           26. ጆይ 12.  ጠሊል                          27. ሳሊህ 13.  መስቱራ                        28. ዛክ 14.  ጊዜ                            29. ትዝታ 15.  ኩል                            30. ዊን #የለውዝ (ኦቾሎኒ) ቅቤ 1.  መና                            8. ዓለም 2.  ፋና                             9. ፀዬ (Tseyie)             3.  ሰናይት                         10. አዱሊስ 4.  MAZA( ኤም ኤ ዜድ ኤ)           11. ጊፍት 5.  ሉሲ                            12. ስዊት 6.  ኤ ኤፍ                         13. ሐበሻ 7.  አያልነህ                         14. ሀናን #የምግብ ዘይት 1.  ፍትህ                           7.ዝናሽ 2.  የኛ                             8. ፍፁም 3.  Tina Oil                        9. ሙሐ 4.  ፋሚሊ                          10. ተስኒም 5.  እድገት                          11. ፀሐይ 6.  ረዲ                             12. እፎይታ #አቼቶ 1.  Hade Aceto #ከረሜላ 1.  Hawi Fruits candy 2.  Best Jar 3.  MAMIE 4.  Mamie Lollipop 5.  Best Pop Lollipop     #ማር 1.  ፀደይ ማር 2.  ኬሪ የጫካ ማር

  • 24v,150w Quantity 15 Available

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • We have: 1.Op83 board 2. Mindray  ultrasound probe 3. X-ray detector 4. Infusion pump Contact:@EhealthT

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • A Wake-Up Call for Hospital Safety in Ethiopia It’s deeply saddening to hear about the recent fire accident at Wolayta Sodo University Hospital, a place meant to save lives now damaged by a preventable incident. Thankfully, reports indicate there was no loss of life, but the impact on healthcare delivery is still significant. This tragic event is a stark reminder that many of our healthcare facilities lack basic fire safety systems, including: 1. Early warning systems (smoke detectors, fire alarms) 2. Fire suppression equipment (sprinklers, extinguishers) 3. Regular electrical and oxygen system inspections 4. Staff training on emergency response protocols Hospitals are high-risk environments, flammable oxygen systems, high-voltage medical equipment, and crowded spaces require robust safety plans and infrastructure. My Recommendations for Ethiopian Hospitals: 1.Conduct regular fire risk assessments in all departments. 2.Install and maintain fire detection and suppression systems. 3.Train staff regularly on emergency evacuation procedures. 4.Ensure proper maintenance of electrical systems and medical gas pipelines. 5.Collaborate with biomedical engineers and facility managers to identify vulnerabilities. 6.We cannot afford to wait for another disaster to act. Patient safety starts with preparedness. Let’s treat this not just as a tragedy, but as a turning point for healthcare facility safety in Ethiopia. #HealthcareSafety #Ethiopia #HospitalEngineering #FirePrevention #WolaytaSodo #BiomedicalEngineering #HospitalSafety #HealthSystems #FacilityManagement #PatientSafety

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ንብረቶች ፡ ኦቶና ሆስፒታል ዋላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሃንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ታሪክ 👉ኦቶና ሆስፒታል በ1920 ዓ.ም ተመሥርቷል 👉ለ50 ዓመት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 👉ለ30 ዓመት አጠቃላይ ሆስፒታል 👉ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የማስተማሪያና እና ሪፌራል ሆስፒታል 👉ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ኮምፕሪሃንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሆኖ የህክምና አገልግሎቶችን (የካንሰር እና የኩላሊት እጥበትን )  ጨምሮ ይሰጣል 👉አገልግሎቱ  15 ሚሊዮን ለሚሆኑ ወላይታና አጎራባች ዞኖችና ክልሎች ነው 👉የአልጋ ቁጥር፦ 450 👉በቀን የሚታዩ ታካሚዎች፦ 650 👉በእሳት የተጎዳው ህንፃ 1970ዎቹ  ተገንብቷል (እ.ኤ.አ), እድሜው 55 ዓመት ነው፡፡ በተጎዳው ህንፃ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ======== 1 ውስጥ ደዌ ተኝቶ ሕክምና ክፍል 2 ቀዶ ህክምና ተኝቶ ህክምና ክፍል 3 ተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል 4 ዋና ቀዶ ሕክምና ክፍል 5 መለስተኛ ቀዶ ሕክምና ክፍል 6 ማገገሚያ ክፍል 7 ፋርማሲዎች 8 ላቦራቶሪዎች 9 የግል ሕክምና ክፍል (Private wing) በተለያዩ አገልግሎት ክፍሎች ውስጥ የተጎዱ እቃዎች ======== 1. ዋና ቀዶ ሕክምና ክፍል የአንስቴዢያ ማሽኖች (3) የቀዶ ሕክምና ኦፕረሽን አልጋ (3) OR Lights (3) አውቶክሌቭ (2) የልብስ ማጠቢያ ማሽን /ማጠቢያ 02 ካውያ 02, ማድረቂያ 02 2 ፋርማሲ -የተኝቶ ታካሚ ፋርማሲ ከሙሉ መጋዘን ጋር -የተመላላሽ ታካሚ ፋርማሲ ከነመጋዘን ጋር -የመዲኃኒት ቅመማ  ፋርማሲ -የቀዶ ሕክምና ክፍል  ፋርማሲ -የማህበረሰብ ፋርማሲ 3. ላቦራቶሪ የተኝቶ ታካሚ ላቦራቶሪ ከሙሉ መሳሪያና ንብረት ጋር የተመላላሽ ታካሚ ላቦራቶሪ ከሙሉ መሳሪያና ንብረት ጋር 4. ድሕረ ኦፕሬሽን  እንቅስቃሴ ክፍል (PACU) አልጋ (5 ሞኒተሮች ከተሟላ ቁሳቁስ) ሙሉ እቃዎች 5.መለስተኛ ቀዶ ሕክምና ክፍል    የኦፕሬሽን አልጋ 2    ቀዶ ሕክምና  ክፍል light 2 6.አልጋዎች የሰራተኞች አልጋ ( 56) የታካሚዎች አልጋ ( 205) በቀዶ ህክምና ክፍል 76 በተኝቶ ሕክምና 106 በቃጠሎ ሕክምና ክፍል 10 የግል ሕክምና (Private wing) 13 7. ሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች 01 ኢንዶስኮፒ/ኮሎኖስኮፒ ማሽን 01 ECG  (የልብ)  ሕክምና ማሽን የታካሚ ሞኒተሮች (10) ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ( 102) ፕሪንተሮች (10) የምንችለውን በማድረግ ከጎናቸው እንቁም!!!

  • видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл. 2025 г.831из tikvahethiopia

    " በደረሰዉ ድንገተኛ ቃጠሎ ምክንያት ሆስፒታሉ ሙሉ በሙሉ ስራ አቁሟል " - የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ ➡ " የጤና ባለሙያዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች ተረባርበዉ ተኝተዉ የሚታከሙትንና በፅኑ ሕሙማን ክፍል የነበሩትን ማትረፍ ችለዋል!! " የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮሚፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዛሬ ከባድ የእሳት አደጋ እንዳጋጠመውና በቃጠሎው ምክንያት የሆስፒታሉ ዋናው የአገልግሎት ሕንፃ ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ሆስፒታሉ አገልግሎት ማቆሙን የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ኤካ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የሆስፒታሉ ዋና ዋና ሕክምናዎችና የላብራቶሪ ስራዎች ይከናወኑበት የነበረዉ ይህ G+1 ሕንፃ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረና የቀዶ ሕክምናን ጨምሮ ተኝተዉ የሚታከሙና የፅኑ ሕሙማን ክፍሎችን የያዘ የሆስፒታሉ ዋነኛ ሕንፃ እንደነበር ገልጸዋል። ይኸው ሕንፃ ከቀኑ 8:30 አከባቢ ጀምሮ ለጊዜው መንስኤው ባልታወቀ የእሳት አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት አስታውቀዋል። የጤና ባለሙያዎችና የአከባቢው ነዋሪዎች በመረባረብ ተኝተዉ የሚታከሙትንና በፅኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ የነበሩ ታካሚዎችን ማትረፋቸዉን የገለፁት አቶ ፀጋዬ ቁጥርና ሁኔታዉ በደንብ የሚጣራ ቢሆንም የሆስፒታሉ ትልልቅ የሕክምና መሳሪያዎችም ጉዳት ማስተናገዳቸውን ገልፀዋል። ይህ ቃለ ምልልስ በተካሄደበትም ሰዓት በሁለት የእሳት ማጥፊያ መኪኖች ታግዞ የእሳት ማጥፋት ርብርቡ የቀጠለ ሲሆን እሳቱ ሙሉ በሙሉ አለመጥፋቱን አቶ ፀጋዬ ኤካ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ #TikvahEthiopiaFamily @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Ehealth — tgindex