tgindex
የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል

የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል

Статистика

ይኽ የቴሌግራም ቻናል በታዳጊ ካልዓይ እና ሣልሳይ ክፍሎች ላይ የሚሰጠውን የያሬዳዊ ዝማሬ ጥናት ለማገዝ ታስቦ የተከፈተ ነው።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
886
+9 за 3 дн.
Сутки
+6
+0,68%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
297
20 постов
Вовлечённость
33,5%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
178
1/48двое суток
203
1/72трое суток
220

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የመስከረም 7 መዝሙራት ✨ፈንዊ_ለነ✨ ፈንዊ ለነ እግዝእትነ ኢያቄምሃ አቡኪ ኄረ፤ በኃይለ ጸሎቱ /፪/ ይዕቀበነ/፪/ እመቤታችን ሆይ ቸር አባትሽን በየዕለቱ ይጠብቀን ዘንድ ላኪልን ✨ኦ ምዕራግ✨ ኦ ምዕራግ መካነ ቅዱሳን እምድር እስከ ሰማይ፤ ወብኪ ረከብናሃ ለሐና ቅድስት /፪/ ከምድር እስከ ሰማይ መሠላል/የጸሎት ማሳረጊያ/ የሆንሽው መካነ ቅዱሳን ሆይ በአንቺ ቅድስት ሐናን አገኘን። ✨ናሁ_ተግህደ✨ ናሁ ተግህደ ልዕልናሃ|፪| ለወለተ ሔርሜላ፤ መፍርዪተ ሕብስት ተጸውረት በማህፀና ጽዋዓ መድኃኒት አልባቲ ነውር ወኢሙስና የሔርሜላ ልጅ የሐና ልዕልና ዛሬ ተገለጠ የሕብስት/የክርስቶስ/ አስገኚ መፍረስ እና ነውር የሌለበትም የሕይወት መጠጥም በእርሷ ማህፀን አድራለችና።

  • (ለአባላት ብቻ) የተወደዳችሁ የታዳጊ ክፍል አባላት እንዴት ዋላችሁ ! በመደበኛ የመዝሙር እና ወረብ ጥናታችን ላይ እንዲቀጥል ወይም እንዲስተካከል የምታስቧቸውን ሀሳብ አስተያየት በምናስቀምጥላችሁ (BOT) እየገባችሁ ግላዊ ሀሳባችሁን በጥያቄው መሠረት ANONYMOUSLY (ማንነታቹ ሳይታወቅ) ማስቀመጥ ትችላላችሁ ✍️። ስለዚህ ሁላችሁም ቀዳማይ ካልዓይ ሣልሳይና ራብዓይ አባላት በበሰለ አንደበት እና…

  • (ለአባላት ብቻ) የተወደዳችሁ የታዳጊ ክፍል አባላት እንዴት ዋላችሁ ! በመደበኛ የመዝሙር እና ወረብ ጥናታችን ላይ እንዲቀጥል ወይም እንዲስተካከል የምታስቧቸውን ሀሳብ አስተያየት በምናስቀምጥላችሁ (BOT) እየገባችሁ ግላዊ ሀሳባችሁን በጥያቄው መሠረት ANONYMOUSLY (ማንነታቹ ሳይታወቅ) ማስቀመጥ ትችላላችሁ ✍️። ስለዚህ ሁላችሁም ቀዳማይ ካልዓይ ሣልሳይና ራብዓይ አባላት በበሰለ አንደበት እና አመለካከት ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ለመዝሙር ክፍሉ ለውጥ ይጠቅማል የምትሉትን Feedback በመናገር የሕማታ መዝሙር ክፍል ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ አስተዋጽዋችሁን አበርክቱ ! @HmataMezmurkefelFeedbackBot 📩

  • 11 авг.19822из HmataMezmurKfl

    🌹  ዮም ፍስሓ ኮነ 🌹 ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደታ ለሐና  እመ ሶልያና ፤ መሶበ ወርቅ ዘመና በንጹሕ ድንግልና ለአማኑኤል በዘባና ዘሐዘለቶ። ✨ትርጉም✨ መና ያለባት የወርቅ መሶብ የሆነች ንጹሕ በሆነ ድንግልና አማኑኤልን በጀርባዋ ባዘለች በሶልያና እናት በቅድስት ሐና መወለድ ዛሬ ደስታ ሆነ። ☀️ሶልያና ማለት ጨረቃ ማለት ሲሆን የእመቤታችን ሌላኛው የመጠርያ ስሟ ነው

  • 🔥🔥🔥 ከዚህ በፊት በተለያዩ ቴሌቪዥኖች በተለያዩ ዓመታት የተቀረጹ የቀድሞ የሰንበት ት/ት ቤታችን የቡሔ አገልግሎትን ተጋበዙልን! ነሐሴ 2008 (EBS) 👉https://youtu.be/jeLBziaN_OY?si=949TXXsEPEzORW_O ነሐሴ 2012 https://youtu.be/vrXMyM2suG8?si=OEe3Os9mQwWrRC7F ነሐሴ 2013 (EBS) 👉 https://youtu.be/4SG9s1YNwnM?si=7W-b2kgu5LcQJjwE ነሐሴ 2013 👉https://youtu.be/ERCRlhSENXE ነሐሴ 2014 👉https://youtu.be/Wt3msf0MsHc?si=tzwfWqdXCgg3lAZh

  • የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል pinned an audio file

  • ሰላም እንደምን አመሻችሁ ከላይ 👆የተለቀቀውን መዝሙር 3 ክፍላት✅ ፅፋችሁ ትመጣላችሁ ነገ እናጠናዋለን ደብተር መያዝ ግዴታ ነው‼️ ሁላችሁም በሰአታችሁ ተገኙ ሰናይ ምሽት✨

  • ፍጥረት ሁሉ ፍጥረት ሁሉ ለአምላክ እናት ክብርን ይስጥ ግሩም ፍቅሯ ክብሯ ለዓለም ይገለጥ ቅድስናዋን አንደበትም ይናገር ትሕትናዋን ይመስክር (2) ክብርት ናት ከሴቶች የከበረች የተዋበች የሰሎሞን አክሊል ነች የአሮን በትር ጣፋጭ የገነት ፍሬ ሞገሴ ናትና ክብሬ (2) በድንግል ስም ስለ ክብሯ ዘምሩ መመረጧን ለአሕዛብ ንገሩ ጉልበትም ሁሉ በልጇ ፊት ይንበርከክ በምልጃዋ እንዲባረክ (2) ብርሃን ናት የብርሃን መገኛ የአዳም ተስፋ የሰው ልጆች መዳኛ ስሟ ጣፋጭ ነው ላመኑትም መጽናኛ ፍቅርን ወልዳለችና (2) ዘምሩላት ተቀኙላት ምስጋና በመሰንቆ ዘምሩ በበገና ፍቅሯን ቀምሰናል ብለናል እናታችን አክሊል እና ውበታችን (2)

  • видео или голосовое, без подписи

  • ☘እስመለዓለም_ዘመስከረም_ልደተ_ሐና☘ ✨ብርሃን አንተ እግዚኦ ዘኢትጸልም ፤ ዘበሥላሴከ ፈጠርካ ለሐና፤ ንጉሠ ነገሥት መዋዒ ፤ ማ ፤ ዘአፆከ ቀላያተ ወሐተምከ ግሩመ፤ ውእቱኒ በስቡሕ ስምከ ። ትርጉም:- ✨  የማትጨልም እውነተኛ ብርሃን አንተ (እግዚአብሔር አምላክ) ነህ ፤ በሦስትነትሕም ሐናን ፈጠርካት ፤ አሸናፊ የሆንክ የነገሥታት ንጉሥ ፤ ቀላዮችን (ወንዞችን) የዘጋህ የሚያስፈራውንም የወሰንህ ፤ ይህም ምስጉን በሆነው ስምህ ነው።

  • የነገው የጥናት መርሐግብራችን 9:00 የሚጀምር ሲሆን የስነ ሥርዓት ክፍል አካላት ከ 8:45 ጀምሮ አቴንዳንስ የሚይዙ ይሆናል። በማንኛውም የቤተሰብ ወይም የግል ምክንያት ለማርፈድ ወይም ለመቅረት የሚገደድ አባል በቤተሰብ ለወጣት ሀብታሙ ከበደ ብቻ በመደወል  እንድታስፈቅዱ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ያለፍቃድ የሚቀርና የሚያረፍድ አባል ለሚደርስበት ማንኛውም ውሳኔ ራሱ ኃላፊነት የሚወስድ ይሆናል። በተጨማሪም ከእሁድ ጀምሮ የቅዳሴ ምድብ ተመድቦ መቅረት በፍፁም የተከለከለ ነው። 0937940713 ወጣት ሀብታሙ ከበደ የሕ/ማ/ታ ክፍል ኃላፊ

  • እንዴት አላችሁ ውድ ታዳግያን እንኳን ለጾሙ በሠላም አደረሳችሁ እያልን ከነገ ጀምሮ በወጣው የቅዳሴ አገልግሎት ምድብ መሠረት እንድታገለግሉ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠረው ነገር ኀላፊነት ትወስዳላችሁ። በተጨማሪም የአርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ጥናቶች በሠዓታቹ ተገኝታችሁ እንድታጠኑ እናሳስባለን።

  • ✨ ነገ የቡሔ ጥናት ይጀመራል 3:00 ሲል ሁላችሁም በሰዓታችሁ ታዳጊ አባላት እንድትገኙ እናሳስባለን።✨

  • የፍልሠታ የቅዳሴ አገልግሎት ምድብ ነው። ሁላችሁም በተመደባችሁበት ቀን እንድታገለግሉ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እናሳስባለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • እንደምን አላችሁ ውድ የታዳጊ ክፍል አባላት እንደሚታወቀው በየ ዓመቱ የምንጉጓለት "የ2018 ቡሔ አገልግሎት" ምድብ ይሕንን 👇ይመስላል ፡፡በምድባችሁ መሠረት ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ክፍሉ ያሳስባል፡፡ በተጨማሪም ሁሉም ቡድን ማእከላውያን 3 ወይም 6ተኛ ክፍል ወንዶች እንደሚጨመሩ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ ሠናይ ጊዜ

  • ነገ ሁላችሁም ወረብተኛ በሰአታችን 10:00 ሲል እንገናኛለን 👆ከላይ የተለቀቀውን ወረብ ይዛችሁ እንድትመጡ። ✨ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ

የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል — tgindex