tgindex
ICT Yohannes

Learn Time and Price Theory(ICT) in Amharic. Support: @ICTYoh Website: www.ictyoh.com ⚠️Disclaimer: Trading is risky. Trade responsibly. Not financial advice.

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
26 873
+12 за 3 дн.
Сутки
−6
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11,3 тыс
20 постов
Вовлечённость
42,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
10 485
1/48двое суток
12 015
1/72трое суток
12 959

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 5 авг.6 62311513

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ ትላንት እና ከትላንት ወዲያ በነበረው የAI ተስፋ ምክንያት S&P500 +3.75% እና Dow +3.5% በመጨመር አዲስ የAll Time High ሲፈጥሩ፣ Nasdaq +5.25%፣ Semiconductor Index +7.5% ጨምረዋል። በዚህ ሳምንት Earnings ካወጡ Stockኦች መካከል $PLTR ጥሩ Earning በማስመዝገብ ትላንት ብቻ +29.5% መጨመር ችሏል። ከዚህ በተጨማሪ $AMD እና $SPCX ምንም እንኳን ከተጠበቀው በላይ የሆነ Earnings ቢኖራቸውም AMD ባለው P/E እና ዝቅ ያለ Forward Guidance ምክያት በOvernight ከ -7% በላይ ሲቀንስ፤ SpaceX ደግሞ ባለው ከፍተኛ CapEx ምክንያት ከ-11% በላይ ቀንሷል። Marketኡ የAI Demand ጠንካራ እንደሆነ እያሳየ ነው፤ ነገር ግን Expectations እጅግ ከፍ በማለታቸው ምክንያት ምናልባት እንደዚህ Companyዎች ትንሽ ስህተት እንኳን ለመስራት እድል እንደሌላቸው አስባለው። ምናልባት በቅርብ ጊዜ የዚህን Over Valued የሆነ Market Correction እናያለን ብዬ አስባለው። አሁን ከሰዓታት በፊት $LLY፣ $DIS፣ $UBER እና $SHOP Earnings አሳውቀው ነበር። በዚህም ከ$UBER ውጪ ሁሉም በPremarket Positive የሆነ Reaction በStock Priceአቸው ላይ አሳይተዋል። ዛሬ ከMarket Close በኋላ ሌሎቹ የSemi Conductor Companyዎች $SNDK እና $WDC Earnings ያሳውቃሉ። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 3 авг.7 7761368

    እንዴት ሰነበታችሁ?☀️ ይሄ ሳምንት የNQን እንቅስቃሴ በትልቁ ከሚወሰኑ ሳምንታት መካከል ነው። በዚህ ሳምንት የብዙ Semi Conductor Earnings እና የUS Job Dataዎች አሉ። • ሰኞ: ISM Manufacturing፤ $PLTR እና $ON Earnings • ማክሰኞ: JOLTs Job፤ $CAT፣ $AMD እና $SpaceX Earings • ረቡዕ: ADP + ISM Services፤ $LLY፣ $DIS፣ $UBER፣ $SNDK እና $WDC Earnings • ሐሙስ: Unemployment Claims • አርብ: NFP፣ Unemployment እና Wage Growth አዲስ ወር እንደመጀመራችን ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ሳምንት ነው ብዬ አስባለው።እንደተለመደው ሁሉንም ተራ በተራ በቀናቸው እናያቸዋለን። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 31 июл.10 тыс805

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ ትላንት $AMZN እና $AAPL Earnings አሳውቀው ነበር። ሁለቱም ጥሩ Earnings አሳውቀዋል። Amazon ምንም እንኳን CapEx ቢጨምርም እንዲሁም Free Cash Flow -$7.6B ቢሆንም ካለው የCloud ፍላጎት መጨመር እንጻር Marketኡ የ$AMZNን Spending ተቀብሎታል። በዛም በPost Market እና Pre Market ብቻ ከ12% በላይ ጨምሯል። Apple ደግሞ ምንም እንኳን ጥሩ Earnings ቢያሳውቅም፣ በገጠመው የSupply እጥረት እና ከተጠበቀው በታች Forward Guidance የStock ዋጋው ከ9% በላይ ቀንሷል። ከትላንት ወዲያ በብዙ ከቀነሱ በኋላ ትላንት በድጋሜ Micron +18%፣ AMD +13%፣ SanDisk +26% ጨምረዋል። እንዲሁም ዛሬ Premarket $NVDA +1.2%፣ $MU +4.4%። NAS እና S&P ከትላንት ወዲያ የወሩ Low ላይ ነበሩ። ዛሬ የወሩ እንዲሁም የሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ነው። የትላንቱ እና የዛሬው Bullish እንቅስቃሴ ምናልባት የወሩ Oversold Recovery ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 30 июл.10,5 тыс1016

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ ትላንት Fed Interest Rateን እዛው 3.75% ላይ እንዲቆይ እንደወሰነ ነግሪያቹ ነበር። ይህ ውሳኔ ሲወሰነ ከ12 Fed አባላት 3ቱ Interest Rate እንዲጨመር ፍላጎት ነበራቸው። ይሄም ለMarketኡ በFed በኩል በቅርብ ጊዜ የInterest Rate እንዲጨመር ሊያደርግ የሚችል ልዩነት እንዳለ ያሳያል። ከInterest Rate ውሳኔ በኋላ $META እና $MSFT Earning አሳውቀው ነበር። በዛም $META የተጠበቀው አካባቢ Earning ቢያስመዘግብም ባለው ዝቅተኛ Free Cash flow እና በጨመረው Capex ምክንያት Stock Priceኡ በPost እና Premarket ብቻ ወደ 10% ቀንሷል። $MSFT ደግሞ ባሳየው ጥሩ Earning እና በCloud Business እድገት ምክንያት የStock Priceኡ ከ8% በላይ መጨመር ችሏል። በሌላ በኩል የSemi Conductors Stockኦች ትላንት ጥሩ ቀን አላሳለፉም። Micron -10%፣ SK Hynix -10%፣ Vertiv -17% እንዲሁም ሌሎች ከ2% በላይ ቀንሰዋል። Oil ደግሞ ማክሰኞ ከነበረበት $80 ወደ $90 አካባቢ ተመልሶ የነበረ ቢሆንም አሁን የተወሰነ ወርዶ $87 አካባቢ ይገኛል። የUS እና Iran ግጭት ድጋሚ ተባብሷል። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 29 июл.9 58213113

    Fed Interest Rate እዛው 3.75% ላይ እንዲቆይ ወስኗል። ከሰዓታት በኋላ $MSFT እና $META Earning Reportአቸውን ያሳውቃሉ። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 27 июл.11,4 тыс1049

    አርብ Intel ጥሩ Earning ማሳየቱን ተከትሎ በPremarket ብቻ ከ7% በላይ ጨምሮ ነበር። ነገር ግን የዛኑ ቀን Marketኡ ከተከፈተ በኋላ Intel የጨመረው AI Spending ስጋት በመፍጠሩ $INTC -7.9% ወርዷል። ይሄም Investors ከAI Return እየጠየቁ እንደሆነ ያሳያል። ቅዳሜ እና እሁድ የUS እና Iran ግጭት በመርገቡ Brent Oil ከ$102 ወደ $85 አካባቢ ወርዶ ነበር። በዚህ ሳምንት ረቡዕ: Fed Interest Rate Decision እና $MSFT & $META Earnings ሐሙስ: GDP፣ PCE እና $AAPL & $AMZN Earnings የFed Interest Rate እና እነዚህ 4 ትላልቅ ድርጅቶች በEarning እንዲሁም Spending የሚያወጡት መረጃ በትልቁ ጠቅላላ Directionአችንን ይወስነዋል። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 23 июл.13,5 тыс896

    Google Q2 Earnings እንዴት ዋላችሁ? ትላንት Google Reportኡ አሳውቆ ነበር። በዛም • Revenue: $119.8B vs $116.9B Expected • Google Cloud: $24.8B(በ82% አድጓል) • Advertising Revenue: $81.6B vs $81.1B Expected • Adjusted EPS: $2.85 vs $2.89 Expected(ከተጠበቀው በታች) ምናልባት Headline EPS $9.11 ሆኖ አይታቹ ይሆናል፣ ያ የሆነው ግን ከSpaceXና ከሌሎች Investments የተገኘ $98B Unrealized Gain ስለተቆጠረ ነው። የGoogle ዋናው Business Profit አይደለም። ይህ Earning Report ከወጣ በኋላ $GOOGL በPost እና Pre Market ብቻ ከ4% በላይ ዋጋው ቀንሷል። ለዚህ ዋነኛ ምክንያቶቹ: • 2026 CapEx ከ$180-190B ወደ $195–205B ከፍ ማድረጉ • Free Cash Flow -$5.9B(በGoogle ታሪክ የመጀመሪያው Negative Quarter) AI Server Demand መኖሩን Cloud Growthኡ ያሳያል። ግን Marketኡ አሁን “AI ያድጋል?” ሳይሆን “ይህ ሁሉ Spending መቼ Cash Return ያመጣል?” እያለ ነው። ስለዚህ Reportኡ ለAI Chipsና Data Center Companies ጥሩ Demand Signal ቢሆንም፣ ለGOOGL በShort Term Bearish ነው። Google በNQ፣ ES እና YM ውስጥ ስላለ የStockኡ ዋጋ መቀነስ ሦስቱንም Indexኦች Affect ይደርጋል። @ICT_Yohannes 🤑

  • 22 июл.13,1 тыс10110

    ዛሬ የሚወጡትን ትላልቅ Earning Reportኦች ተከትሎ አሁን Marketኡ ከተከፈተ በኋላ ያልተጠበቀ እንቅስቃሴ ልናይ እንችላለን። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 22 июл.13,8 тыс574

    ከዚህ በተጨማሪ በአሜሪካ እና Iran መካከል የጠነከረውን ጦርነት እንዲሁም በHormuz እና በBab el-Mandeb ያለው Risk መጨመረን ተከትሎ Brent Crude 4.2% ጨምሮ በበርሜል $95 አካባቢ ደርሷል። ይህንን ተከትሎ፦ NQ Futures: -1.24% ES Futures: -0.54% YM Futures −0.32% ቀንሰዋል። ከዚህ በተጨማሪ የFed በዚህ አመት Interest Rate የመጨመር እድሉ ጨምሯል። እንዲሁም US 10-Year Yield ወደ 4.64% ከፍ ብሏል። ዛሬ ማታ Marketኡ ከተዘጋ በኋላ Google, Tesla እና TXN Earning Reportአቸውን ያሳውቃሉ። @ICT_Yohannes 🤑

  • 22 июл.12,4 тыс594

    እንዴት ዋላችሁ? ትላንት Morgan Stanley Forcast ባደረገው መሰረት የMemory ዋጋ ከQ2 እስከ Q3 ቢያንስ 25% ይጨምራል ማለቱን ተከትሎ ከላይ ያለው Heat map ላይ በግራ በኩል የምታዩአቸው ብዙ የSemi Conductor Stockኦች በብዙ ጨምረው ነበር። SOX Semiconductor Index: +5.2% AMD: +8.11% Intel: +8.64% Sandisk: +14.3% Western Digital: +12.5% Micron: +12.2% በዚህም እንቅስቃሴ NASDAQ100 Daily Orderblock መንካቱን ተከትሎ የትላንቱ የSemi Condactorኦች Bullish እንቅስቃሴ Short Covering እና Rebalancing ነው ብዬ አስባለው። ከዛ በኋላ ብዙ የSemi Conductor Stockኦች ዛሬ በድጋሜ በPremarket የBearish Movement አሳልፈዋል። @ICT_Yohannes🤑

  • 20 июл.11,8 тыс1296

    እንዴት ዋላችሁ? ዛሬ ብዙም ከነዳጅ ጉዳይ ውጪ ብዙም የተለየ Fundamental የለንም። ባለፈው ሳምንት ተባብሶ የነበረው ጦርነት በአሁኑ ሳምንት ትንሽ የሰላም ተስፋ እንደመታየቱ የBrent Oil ዋጋ ከ$91.41 ወደ $86 አካባቢ ወርዶ የነበረ ቢሆንም፣ ከሰዓታት በፊት የየመን ሁቲዎች የSaudi Arabiaን የባህር ላይ እንቅስቃሴ ማገዳቸውን እንደገለጹ ድጋሜ ወደ $88 አካባቢ ተመልሷል። ከዚህ በተጨማሪ ባለፈው ሳምንት በከፍተኛ Bearish Movement ላይ የነበሩ የAI Stockኦች ዛሬ የተወሰነ ማገገም አሳይተዋል። Nvidia +2%፣ Micron እና Sandisk ወደ +5% በመጨመር Nasdaq100ን ወደ ላይ እየገፉት ነው። ከነገ ወዲያ የGoogle Earnings አለን። @ICT_Yohannes 🤑

  • 17 июл.13,1 тыс1186

    ምንም እንኳን የተወሰነ Risk-off ብናይም ይሄን እንደAI Boom burst እናየዋለን ብዬ አላስብም። ይሄ Risk-off የሚያሳየን የተወሰኑ Investorኦች AI ላይ ያለው Hype ላይ Confidence እያጡ እንደሆነ ነው። ከዚህ በተጨማሪ የዛሬው እንቅስቃሴ ላይ አርብ እንደመሆነ የሳምንቱ Movement Profit Taking ሊኖር እንደሚችል እና ቀጣይ ሳምንት የብዙ Mag7 Companyኦች Earnings ሊኖር እንደሚችል የዛManipulation ሳምንት ሊሆን እንደሚችል ልብ እንድትሉልኝ ፈልጋለው። መልካም ምሽት! @ICT_Yohannes 🤑

  • 17 июл.13 тыс456

    የNASDAQ100, S&P500 እና Dow የJuly 17,2026 Hitmap AMO ማየት እንደምችለው ከApple ውጪ Almost ሁሉም ትላልቅ የTechnology እና AI Companyዎች በBearish Movement ውስጥ ናቸው። ያም የትላንቱ Voice ላይ እንደነገርኳቹ TSMC ላይ ካየነው አንጻር Risk-off እየመጣ እንደሆነ ያሳየናል። በቀኝ በኩል የተወሰኑ አረንጓዴ ድርጅቶች አሉ እነዛ ድርጅቶች…

  • 17 июл.15,7 тыс15

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.13,9 тыс15

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.8 2535615

    የNASDAQ100, S&P500 እና Dow የJuly 17,2026 Hitmap AMO ማየት እንደምችለው ከApple ውጪ Almost ሁሉም ትላልቅ የTechnology እና AI Companyዎች በBearish Movement ውስጥ ናቸው። ያም የትላንቱ Voice ላይ እንደነገርኳቹ TSMC ላይ ካየነው አንጻር Risk-off እየመጣ እንደሆነ ያሳየናል። በቀኝ በኩል የተወሰኑ አረንጓዴ ድርጅቶች አሉ እነዛ ድርጅቶች ግን ከAI ውጪ የሆነ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው። @ICT_Yohannes 🤑

  • 17 июл.10,4 тыс3610

    Netflix ትላንት Marketኡ ከተዘጋ በኋላ Netflix Earning Reportኡን አሳውቋል። • EPS: $0.80 vs $0.79 Expected • Revenue: $12.56B vs $12.58B Expected • በQ3 $0.82 EPS, $12.86B Revenue, $4.27B Operating Revenue እንደሚጠብቁ አሳውቀዋል። ይሄም አሁን ካለው የሌሎች Companyኦች ቀጣይ Quarter Guide አንጻር ብዙም መሻሻል የሌለው እንደመሆኑ ብዙ Investorኦችን አስቆጥቷል። በዛም ምክንያት በPremarket ብቻ የNetflix($NFLX) Stock price ከ11.5% በላይ ቀንሷል። Netflix በ$313B Market Cap የNASDAQ100ም የS&P500 Component ነው። @ICT_Yohannes 🤑

  • 16 июл.10,7 тыс10824

    የTSMC Earning Reports እነNasdaq100 እና S&p500 ምን አይነት Effect ይኖረዋል የሚለውን አጭር ገለጻ @ICT_Yohannes 🤑

  • 16 июл.11,6 тыс5610

    TSMC Earnings Report Taiwan Semiconductor Manufacturing Co.(TSMC) አጠቃላይ $2.8Trillion Market cap ያለው አለማችን ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው Semiconductors በማምረት ቀዳሚ የሆነ የTaiwan ድርጅት ነው። ዛሬ እጅግ ጠንካራ የሆነ Q2 Report አሳውቋል፦ • Net Profit: $21.6B vs $19.62B Expected • Profit Growth: +77% YoY • Revenue: $40.2B(+36% YoY) • 2026 Revenue Growth Forecast ከ30% በላይ ከነበረው ወደ 40% በላይ ከፍ ብሏል • Q3 Revenue Guidance: $44.6B እስከ $45.8B • 2026 CapEx Guidance: $60B እንከ $64B ከዚህ በተጨማሪ Arizona ላይ የ$100B Investment ማቀዳቸውን አሳውቀዋል። @ICT_Yohannes 🤑

  • 15 июл.8 3249012

    ከዚህ በተጨማሪ PPI እንደጠበቅነው Soft CPIን አረጋግጦልናል። • Headline PPI MoM: -0.3% vs -0.1% Expected • Headline PPI YoY: 5.5% vs 6.2% Expected • Core PPI: +0.1% MoM • Core PPI YoY: 5.1% ይህ ለአጭር ጊዜ Treasury Yields እና DXY ላይ Bearish እንዲሁም Nasdaq100 እና S&P 500 ላይ Bullish አዝማሚያ እንዲኖር ያደርጋል። ምንም እንኳን PPI ቀንሶ ቢወጣም ከእንደገና የተጀመረው የኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ቀጣይ ወር ድጋሜ ሊጨምር እንደሚችል ስጋት ስለሚጭር እንደተጠበቀው Marketኡን ይዞት ላይሄድ ይችላል። @ICT_Yohannes 🤑

ICT Yohannes — tgindex