National ID Program - Ethiopia
СтатистикаIdentity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 23:39
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 102
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 13 352
- 1/48двое суток
- 15 301
- 1/72трое суток
- 16 503
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Invitation to Bids We invite eligible bidders to participate in the procurement opportunity for Comprehensive Office Renovation & Exterior Facade Construction Works for National ID Program Offices. See details to apply: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00461642
በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በዱባይ እና አቡዳቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ መጀመሩን ሰምተዋል? ፋይዳ መታወቂያ ከአገር ውጪ ለምትኖሩ ዜጎችስ ምን ጠቀሜታ አለው?
ለወላጆች! ልጆችዎን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ፈልገው የፋይዳ ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ! በቀላሉ በምዝገባ ወቅት በሰጡት ስልክ ወደ *9779# በመደወል ወይም የፋይዳ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot በመጠቀም በራስዎ ማስላክ ወይም ምዝገባው ያለበትን ደረጃ ማወቅ ይችላሉ።
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
без подписи
без подписи
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ። ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር አካላት በተጨማሪ የሱፐር ኤጀንቶች የውል ስምምነት ፊርማ ከሳፋሪኮም ፣ ኤቢኤች እና ብሉስፓርክ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል። ይህ ስምምነት ከዚህ ቀደም ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዘመናዊ አገልግሎቶች ቅርብ ያልነበረውን የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል። ይህም ዜጎችን እኩል ተደራሽ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል። የፋይዳ መታወቂያ ተደራሽነትን ማስፋት፥ ዜጎች የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እና በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በተጨማሪ የገጠሩን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
The official launch of FaydaVerse as a state owned enterprise, was graced by the presence of H.E. Temesgen Tiruneh, Deputy Prime Minister of Ethiopia, who highlighted that FaydaVerse will take Digital Ethiopia a step further by supporting the foundations in the Digital Economy. This milestone is also accompanied by the announcement of two new products: Biometric eKYC: A paid identity verification service featuring strong Face ID and biometric authentication. FaydaPass App: A secure identity and SSO wallet for citizens to store and manage essential verifiable credentials. #DigitalEthiopia2030 #FaydaVerse
Invitation for Bids National ID Program invites eligible bidders to participate in two procurement opportunities supporting Ethiopia’s digital identity infrastructure. 1. Data Center Colocation Services: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00460124 2. Supply and Delivery of IT Infrastructure for Data Center Expansion: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00460122 Visit the link provided for detailed information.
How long does a demographic data update process take? Once you submit an update request online at id.et/update or in person at a nearby registration center, your information will go through a quick system and expert verification process. Once verified, you will receive a message from the National ID Program within 3 to 5 working days confirming that your information has been updated. ✏️ Note: If your update request is not approved due to several reasons that happen during submission, you will receive an SMS on your Fayda-registered phone number explaining the reason for rejection, so you can fix the issue and apply again. Also, make sure to keep the 29-digit tracking number sent to your phone until your update request gets approval.
መረጃ ማስተካከል ምን ያህል ቀን ይፈጃል? መረጃ ለማስተካከል በኦንላይን id.et/update አመልክተው ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኙ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያ ሔደው መረጃዎን ካስተካከሉ በኃላ የመረጃዎ ትክክለኛነት በሲስተም እንዲሁም በባለሞያ የማረጋገጥ ሒደትን እንዳለፈ ከ 3 እስከ 5 የስራ ቀናት ውስጥ መረጃዎ መስተካከሉን የሚገልጽ መልዕክት ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ይደርስዎታል። ✏️የመረጃ ማደስ ጥያቄዎ ተቀባይነት ካላገኘ ውድቅ የተደረገበት ምክንያት በጽሁፍ መልዕክት የሚገለጽልዎት ሲሆን ስህተቱን አስተካክለው እንደገና ማመልከት ይኖርብዎታል። መረጃ እርማት ወይም እድሳት ካደረጉ በኃላ በስልክዎ የሚደርስዎት ባለ 29 አኃዝ ቁጥር የእርማት መረጃዎ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ስለሚረዳዎ መረጃዎ መስተካከሉን እስኪያረጋግጡ ድረስ በጥንቃቄ ይያዙ።
Fayda is evolving into essential infrastructure, enabling secure digital payments, streamlined loans, and e-government services. By integrating Fayda into the banking sector, we are building a foundation that fosters innovation, protects against fraud, and creates a resilient, connected nation. Read this latest article on how we are rewriting the chapter on Ethiopia’s digital identity journey… id.et/news
የመንግስት አገልግሎቶችን ያለ ምንም እንግልት ማግኘት ይፈልጋሉ? በእርግጥም ይቻላል! ፋይዳ ከመሶብ ጋር በመቀናጀት የመንግስት አገልግሎቶችን ማግኘት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል እና ፈጣን አድርጎታል! - ፈጣን ማንነት ማረጋገጫ - ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ቦታ - ጥራት ያለውና ዘመናዊ አሰራር እርስዎስ? የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያዎን በቅርቡ የት ቦታ ተጠቀሙበት? በኮሜንት ያካፍሉን!
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
በአንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ሰው ተመዝግበው የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ ተቸግረዋል? ወደ *9779# ሲደውሉ የአንደኛው ሰው የፋይዳ ቁጥር ብቻ እየመጣብዎት ከሆነ በቀላሉ: 1. ወደ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot ይግቡ። 2. ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ "የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ" የሚለውን ይምረጡ። 3. ባለ 29 አኃዝ የምዝገባ ቁጥርዎን (በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) የደረሰዎትን ወይም በምዝገባ ወቅት የተሰጥዎትን ወረቀት ላይ ያለውን) በጥንቃቄ ያስገቡ። በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎ በስልክዎ ይደርስዎታል!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Honored to host a high-level delegation from the Gov’t of Zambia & UNHCR Zambia for a 3-day tour on digital ID transformation & refugee integration. Opened with joint sessions alongside RRS & UNHCR Ethiopia on Fayda registration, issuance, & refugee identity rights. Followed by technical sessions on Fayda's architecture, work processes, PING interoperability, & legal framework. The delegation visited Ethio Telecom & CBE branches to observe seamless financial & telecom inclusion in action. Concluded with discussions on the Faydaverse roadmap for continental collaboration. As a leading refugee-hosting nation, Ethiopia continues partnering with RRS, using Fayda to ensure refugees access vital services.