National id
СтатистикаIdentity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ከጠፋ/ካልደረሰ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
- Последний пост
- 17:17
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 220
- 1/48двое суток
- 252
- 1/72трое суток
- 271
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"Taxi ውስጥ አራተኛ የተቀመጠቺውን አንዴ hotspot አብሪልኝ" አልኳት 😐😐 ግልፅነቴ ገርሟት ነው መሰለኝ ፈገግ ብላ አይታኝ ጭንቅላቷን ነቅንቃ ስልኬን ተቀብላ password ሞልታ አገናኝታ ሰጠቺኝ🙂🙂 ፈገግ ስትል ታምራለች በዛ ላይ ተለምዶ ቸኮሌት ከለር ናት እድሌን ልሞክር ብዬ "አይይይ ከኛ ቀድሞ ስልካችን ተገናኘ ኣኣ" ብዬ ልመቻች ስል ገላምጣኝ ቀጥታ hotspotun አጠፋቺው😭😭 ኧረ ቴክስት እንኳን ልመልስበት በseen ከተውኳት ትገለኛለች😭😭😭 ቅሌት ብርቄ አደለም 😭😭 እድሜ ለ 810 መልስኩ
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።
✨ Unlimited ChatGPT bot is working perfectly — no payment, no subscription required! Try it now 👉 @chatgptai4bot @chatgptai4bot @chatgptai4bot @chatgptai4bot
🔔6 ቀናት ብቻ ቀሩ! የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር አስተሳስረዋል? ከተጠቀሱት ከተሞች ውጪ የምትገኙ የባንክ ሒሳባችሁን እስከ ሰኔ 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ማስተሳሰር ይኖርባችኋል። ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጠቀሙ ፦ id.et/connect
🛡 የባንክ Accoun ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ቦታ ሆነው በ ኦንላይን ያጣምሩ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/ 🏦 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect 🏦 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com 🏦 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization 🏦 ዳሽን ባንክ https://dashensuperapp.com/dashen-fayda 🏦 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/ 🏦 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization 🏦 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/ 🏦 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home 🏦 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443 🏦 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et 🏦 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et
በፋይዳ ምዝገባ ወቅት የሰጡት ስልክ ቁጥር ስህተት ነበረው? ወይስ ከምዝገባ በኃላ ስልክ ቁጥር ቀይረዋል? እንዴት ማስተካከል እችላለው ብለው እያሰቡ ነው? 1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ https://id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ ነባሩ ስልክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ስለሚላክ ስልኩ በእጅዎ ሊሆን ይገባል) 2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠመ https://id.et/updatecenters ላይ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ #DigitalID
#National_ID የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ግንቦት ስድስት ተራዝሟል። የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ አዲስ አበባን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣የባንክ ሂሳባቸው ከየፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን ብሔራዊ ባንክ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ይህ ለመጨረሻ ጊዜ የተደረገ መራዘም መሆኑን የገለጸው ባንኩ፣ እስከ ግንቦት 6 ድረስ በዋና ዋና ከተሞች የሚገኙ ደንበኞች የማስተሳሰር (Harmonization) ስራውን ማጠናቀቅ የሚጠበቅባቸው መሆኑን ገልጿል። የጊዜ ገደቡ የተራዘመላቸው ከተሞች ፦ - አዲስ አበባ፣ - ድሬዳዋ፣ - ሐረር፣ - ባህርዳር፣ - ጎንደር፣ - ደሴ፣ - ደብረብርሃን፣ - ኮምቦልቻ፣ - ሀዋሳ፣ - አርባ ምንጭ፣ - ወላይታ ሶዶ፣ - ሆሳዕና፣ - ወልቂጤ፣ - ሸገር፣ - ጅማ፣ - አዳማ፣ - ሻሸመኔ፣ - ቢሾፍቱ፣ - ባቱ፣ - አምቦ፣ - መቐለ፣ - አክሱም፣ - ዓዲግራት፣ - ጋምቤላ እና አሶሳ መሆናቸው ታውቋል። ብሔራዊ ባንክ "እስከ ተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ድረስ አካውንታቸውን ያላስተሳሰሩ ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ ወይም እንዳይንቀሳቀስ (Dormant) የሚደረግ ሲሆን፣ ባንኮችም ይህንኑ ለደንበኞቻቸው እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ተላልፏል" ብሏል። ይሁን እንጂ ሂሳባቸው የተዘጋባቸው ደንበኞች ወደ ባንክ በመቅረብ የማስተሳሰር ሂደቱን በማከናወን ሂሳባቸውን መልሰው ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ ተገልጿል። መደበኛ የባንክ ተጠቃሚዎች በየቅርንጫፎቹ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሂደቱ እየተከናወነላቸው መሆኑን ለቲክቫህ የገለጹት የብሔራዊ ባንክ የሥራ ኃላፊ፣ አሁን ላይ ያላስተሳሰሩት መረጃው ያልደረሳቸው ወይም አካውንታቸውን በቋሚነት የማይጠቀሙ ደንበኞች መሆናቸውን ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ከእነዚህ 27 ከተሞች ውጪ በሚገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ ደንበኞች የፋይዳ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ለማስተሳሰር እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል። ደንበኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተጠቅመው የባንክ ሂሳባቸውን እንዲያስተሳስሩ ጥሪ ቀርቧል። እስካሁን ስንት ደንበኞች ሂደቱን አጠናቀቁ ? በሚል ቲክቫህ ኢትዮጵካ ላቀረበው ጥያቄ ሪፖርቶች እየተሰበሰቡ መሆኑን በመጥቀስ ወደፊት ይፋ የሚደረግ መሆኑን ባንኩ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ 📱 ✔️ 2016 - 2021 ✔️ 2022 ✔️ 2023 ✔️ 2024 ✔️ 2025 first 5 Months 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ @Tinderdna_bot መጠቀም ትችላላችሁ Username ስትልኩለት Created Date ያመጣላቹሃል መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን ⬇️ Price Comment ላይ አትጠይቁኝ ካላችሁ በዚህ account @Tindersell ብቻ አናግሩኝ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረሰዎ በየትኛው አማራጭ ማግኘት ይችላሉ? በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ