- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 354
- 1/48двое суток
- 1 551
- 1/72трое суток
- 1 673
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ቀን 07/12/2018 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፡- እንኳን ደስ አላችሁ! አርብ ነሃሴ 08/2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ት/ቤት በመገኘት የመመረቂያ ጋወን ከሙያ ትምህርት መ/ራችሁ እንዲትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ሙሉ ቀን ስለማይጠብቋችሁ በሰዓቱ መገኘት ግዴታችሁ ነዉ፡፡ ት/ቤቱ
ቀን 06/12/2018 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፡- እንኳን ደስ አላችሁ! እሁድ ነሃሴ 10/2018 ዓ.ም ኦርቢት ኢንተርናሽናል ሆቴል ይካሄድ የነበረዉ የምርቃት መርሃ ግብር ወደ ሰኒ ሳይድ ሆቴል መቀየሩን እናሳዉቃለን፡፡ ሞቅ ደመቅ ለማድረግ ተዘጋጁ፡፡ በበዓሉ ዕለት አንድ ወላጅ ይዞ መገኘት ይቻላል፡፡ ጋወንና የመግቢያ ካርድ በቀጣይ ትወስዳላችሁ፡፡ ት/ቤቱ
ቀን 04/12/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ላይ ስማችሁ ለተዘረዘረ ተማሪዎች የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር አይሲቲ ኬዝ ቲም ከነገ ማክሰኞ 05/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ የአይሲቲ ስልጠና በመስጠት የምስክር ወረቀት መስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሰዉ ቀን ጠዋት 2፡00 ሰዓት ሚሊኒዮም አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ስልጠናዉን መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን፡፡ ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
በ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በክፍል ደረጃ, ከሴቶች እና ከአጠቃላይ ከት/ቤቱ ከ 1-3ኛ ደረጃ የወጣሁች ኮከብ ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ ጠዋት 2:30 ት/ቤት በመገኘት ከገንዘብ ቤት ሽልማታችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ዉጤታችሁ ላይ ቅሬታ አቅርባችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች አርብ ነሃሴ 01/2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ት/ቤት በመገኘት ማየት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን፡፡ ት/ቤቱ
ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ የስፖርት ማልያ፣ የሚኒሚዲያ ቁሳቁሶች፣ መማሪያ መጽሃፍት ያልመለሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ እስከ አርብ ነሀሴ 01/2018 ዓ.ም ድረስ ለንብረት ክፍል ገቢ እንዲታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
TOP 61 STUDENTS WHO SCORED MODERATE TO VERY GOOD RESULTS (75-79.99) IN AVERAGE.
TOP 57 STUDENTS WHO SCORED VERY GOOD RESULT (80-84.99) IN AVERAGE.
без подписи
TOP 31STUDENTS WHO SCORED MODERATE TO EXCELLENT RESULTS (85-89.99) IN AVERAGE.
TOP 20 STUDENTS WHO SCORED EXCELLENT RESULTS (90 AND ABOVE) IN AVERAGE.
አስቸኳይ
VERY URJENT INFORMATION!! Shaggar Insititute of Technology(SIT) የማስተማሪያና ምርምር ተቋም ከNASA እውቅ ባለሙያዎች ጋር በትብብር የሚሰራ ተቋም ሲሆን ሳይንስና ቴክኖሎጅን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ዓላማ አድርጎ የሚሰራ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ ሜካኒካል ምህንድስና፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንሲ፣ ባዮቴክኖሎጅ፣ ስፔስ ሳይንስናምህንድስ እና በኒዉክለር ኢነርጅ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህንን ወርቃማ እድል የክልላችን ተማሪዎች እንዲጠቀሙ መልዕክቱን ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ አጠቃላይ መስፈርቱ አብሮ ተያይዟል፡፡ መመዝገቢያ ቀኑ አጭር ስለሆነ መልዕክቱን በየዞናችሁ ባሉ ወረዳዎች 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ መልዕክቱን በቴሌግራም/ኋትስ አፕ/በአላችሁ ፕላት ፎርም ሁሉ ለተማሪዎች እንዲደርስ አድርጉላቸው፡፡ የተገኙ እድሎችን አሟጦ በጠቀም ውጤታማነትን ያሳድጋል!!
ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መ/ራንና አመራሮች በሙሉ አጠቃላይ የሰራተኞች ቆጠራ እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ይሁንና በተለያየ የግል ችግርና በሲስተም ችግር እስከዛሬው ዕለት ያልተቆጠራችሁ መ/ራንና አመራሮች ለመጨረሻ ጊዜ በነገው ዕለት 17/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ተገኝታችሁ እንድትቆጠሩ እያሣሰብን ከዚህ በኋላ ለማይቆጠርና በዚህ ሲስተም ለማያልፍ ሰራተኛ በጀት ባለመመደቡ ለሚመጣው ችግር ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እየገለጽን ተገኝታችሁ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ በማለት እናሳስባለን፡፡