tgindex
Khalid Nasir Abuumer

Khalid Nasir Abuumer

Статистика

https://t.me/KhalidNasirAbuumer ተውሂድ ሂወት ነው ሂወት ያለተውሂድ ደግሞ ባዶ ማሳ ላይ እንዳለ ደረቅ ፍሬ ነው ፍሬው ውሃ ሳይጠጣ እንደደረቀው ሁሉ ሂወትንም ሀያትንም ተውሂድን ካላጠጣናት መድረቋ አይቀሬ ነው አስተያየታችሁን አትንፈጉን አላማች ጥረርት ያለ የተውሂድና የሱና ትምህረቶች በሰለፎች ግንዛቤ ማድረስ ነው።

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
237
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
69
21 постов
Вовлечённость
29,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4
1/48двое суток
4
1/72трое суток
4

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.5из mukamil12

    ሶብር(ትዕግሥት) ልክ እንደ ስሙ(እንደ እሬት) እርሱን "መቅመስ"መራር ነው! ነገር ግን የሶብር(የትዕግስት) "መጨረሻው" ከማር በላይ ጣፋጭ ነው። ✍https://t.me/mukamil12

  • 6 авг.191из MizanTvOfficial

    የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②④⑤]👌 #ቁርኣን

  • 5 авг.281из Wahidcom

    ምሥጢረ ትዳር ይህ ወንድ ልጅ አንድ ሚስት አለው፥ ያቺ ሚስቱ በአካል አራት ናቸው። አራቱ ሴቶች በአካል፣ በስም እና በግብር አራት ሲሆኑ በሚስትነት ግን አንድ ናቸው፥ አራቱም ሴቶች ሚስት የሚለውን ቃል ይጋራሉ። ኸዲጃ ሚስት ናት፣ ዘይነብ ሚስት ናት፣ ሰሚራህ ሚስት ናት፣ አሚራህ ሚስት ናት። ነገር ግን አራቱ አካላት አንድን ሚስትነት ስለሚጋሩ ለወንድ አንድ ሚስት ናቸው። ስለዚህ አንድ ወንድ አራት ሴቶች ሲያገባ ሚስቱ ግን አንዲት ናት። ይህ "ምሥጢረ ትዳር" ካልተገለጸልህ አይገባህም።

  • Khalid Quran HD❤️ መልካም ጁመዓ😍

  • 30 июл.362из mukamil12

    без подписи

  • 30 июл.302из mukamil12

    без подписи

  • 30 июл.292из mukamil12

    🙂

  • 25 июл.461из islamic_post17

    የምሽት ስንቅ 🫀 ቃሪኡን ቀድሞ ያወቀ ይሸለማል @Islamic_post17

  • 25 июл.50из Muhammed_Ibn_Abdillah

    «በዲንህ ስትንሸራተት እና ስትቀንስ ይዞ የሚወቅስህ ሰው ከሌለ ማንም የለህም ማለት ነው» እናማ ጠጋ በል… ሠዎቹን ፈልግ!!

  • https://t.me/KhalidNasirAbuumer

  • مَّا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِّن رِّجَالِكُمْ وَلَٰكِن رَّسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا ሙሐመድ ከወንዶቻችሁ የአንድም ሰው አባት አይደለም፡፡ ግን የአላህ መልክተኛና የነቢዮች መደምደሚያ ነው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ (አህዛብ 40) ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا     فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ     يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ     مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ     اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵 በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በካህፍ ፣በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚 https://t.me/KhalidNasirAbuumer

  • ያጃባር 🥹 ግራ ብያጋባኝ የወንጀለ ናዳ እግረ ቢወላገድ ወዳንተ ሲነዳ ያጀባር እያልኩኝ ሁለ ጠረሃለው ወንጀለ በዝቶብኝ እርዳታህን ሻለው ታውቃለህ እላቢ እያንዳንዱ ሃለን መንገድ ጠፍቶብኛል እይልኝ የልቤን🥺 ✍Emro

  • ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾ “አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464

  • 20 июл.431из mukamil12

    ብዙዎችን ለመቀየር ብዙዎች መሆን የለብህም፥ በዋጋ ከሁሉም የምታንሰው ትንሿ ጨው በዋጋ በሚበልጧት መኃል ገብታ ለሁሉም ለውጥ እና ጣዕምን እንደምትሰጥ ሁሉ በገባንበት ሁሉ የለውጥ እና የጣዕም ምክንያት ኢንሻሏህ እንሆናለህ፡፡ ከአንድ እስራ ሐሞት ይልቅ ጠብታ ማር ብዙ ንቦችን ትስባለች፥ ከጉልበት ብልሃት ከድፍረት ዕውቀት ይበልጣል። ✍ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም https://t.me/Wahidcom

  • 19 июл.541из MizanTvOfficial

    የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②①①]👌 #ቁርኣን

  • ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል! የዩሱፍን ወንድሞች ተመልከት በዳዮቹ እነርሱ ሆነው ሲያበቁ ወደ አባታቸው ሲመለሱ ግን ተበዳይ ለመምሰል እያለቀሱ ነበር የመጡት። እናም ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም።😊 وَجَاءُوا أَبَاهُمْ عِشَاءً يَبْكُونَ (📗ሱረቱ ዩሱፍ - 16) አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • የአማኞች ቤት 😍

  • без подписи