tgindex

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

описание

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

18 850
подписчиков
Охват к подписчикам
7,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,45%
275 на 40 постов
Пересылки к просмотрам
0,25%
156
Постов в день
3,9
всего 41

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 19:50⚠️የሠራተኛን ስህተት በሰው ፊት መውቀስ ድርጅቶት ላይ ምን ያስከትላል? ስህተት ሲፈጠር በሰው ፊት መጮህ ሠራተኛው ላይ ብስጭትና ፍርሃት እንጂ መሻሻልን አያመጣም። 👉ጉድለቱን ለብቻው ጠርቶ በግልጽ ማስረዳትና መፍትሄው ላይ አብሮ መስራት ግን ስህተቱ እንዳይደገም ከማድረጉም በላይ ታማኝነቱን ይጨምራል። «ምስጋና በሰው ፊት፣ እርማት ግን በግል ይደረጋል»! ✉️ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki ☑️ላይ "ሰራተኛ " ብለው ይላኩ።2,08%
  • 11 авг.ሰራተኛ ቀጥራቹ? ውል ከሌለ ተሸውዳቹሀል። 😌“እኛ እኮ ተስማምተናል” ብሎ በቃል መተው ከባድ ችግር ሊያመጣ ይችላል። የስራ ውል ሰራተኛውንም ድርጅቱንም ይጠብቃል። በውሉ ውስጥ እንደ፦ • የስራ ሀላፊነት • ደመወዝና የክፍያ ሁኔታ • የስራ ሰዓት • ፈቃድና የሰራተኛ መብቶች • የውሉ ቆይታ • የውል መቋረጫ ሁኔታዎች በግልፅ መልኩ መካተት ይገባል። 👉 እነዚህን እንዴት ማድረግ አለብኝ ብለው ካሰቡ በpdf መልኩ አዘጋጅቻለው። ✉️የናንተን ለመውሰድ @realhamdifeki ☑️ላይ "ሰራተኛ" ብለው ይላኩ0,90%
  • 12 мая 2025 г.без подписи0,78%
  • 15 авг.⚠️ PLC ከመመስረቶ በፊት ይህን ስህተት አትስሩ! 🚨80% ነጋዴዎች የሚያደርጉት አንድ አደገኛ ስህተት አለ… ❌ ከcopy ቤት መመስረቻ መግዛት ❌ ባንክ ብድር አይፈቀድም ❌ ኢንቨስተር ማስገባት አይቻልም ❌ ነገ ሲፈተሽ ችግር ይፈጠራል ✅ ህጋዊ ፣ባንክ የሚቀበለው ፣ኢንቨስተር የሚገባበት PLC ለመመስረት ከፈለጉ አሁኑኑ ይወስኑ። ⚠️ዛሬ ማታ የመጨረሻ ቀን ነው! ✉️የናንተን ለመውሰድ አሁኑኑ “Moa” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ ።0,72%
  • 10 авг.⚠️​በ Excel የንግድ መረጃህን በግራፍ እና በቻርት መመልከት ውሳኔ አሰጣጥህን እንደሚያፋጥነው ታውቃላቹ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?0,71%
  • 13 авг.🎆ተጀመረ ብዙ ነጋዴዎች ባለማወቅም በማወቅ ንግዳቸውን ያበላሻሉ። ✅ ንግዳቹ ኪሳራ እንዳያጋጥመው ✅ ቅጣት እንዳያጋጥመው ✅ በኔ የደረሰው በናንተ እንዳይደርስ ነው ​ንግድዎን ዛሬውኑ በጠንካራ መሠረት ላይ ይገንቡ። የ65,000 ብር የቅጣት ወጥመድን ጥሰው ከግል ወደ PLC የሚቀየሩ ጀግኖች እነማን ናቸው? ⚠️ ዛሬ ማታ ስጦታ አይኖርም ✉️ አሁኑኑ @realhamdifeki ላይ "Moa" ብለው ይላኩ!0,69%
  • 14 авг.⚠️ በ65,000 ብር ስህተት… ቢዝነስ መጀመር አይከብድም! የሚከብደው የማይታየው ሂደት ነው። 🔢ነገሮች ብቻ ካስተካከልክ ችግር አይኖርህ: 1.ህጋዊ መሠረት – ቢዝነስህ በህግ ይቆይ። 2. የግብር ስርዓት – ግብር አይሳልፍህ። 3.ትክክለኛ ማስገባት – ሂደቶች በትክክል እንዲሰሩ። ✍️ ንግዳቹን ለማዘመን @realhamdifeki ላይ "Moa " ብለው ይላኩ። ⚠️ነገ ማታ መስጠት እናቆማለን! 🚀 ይህን ሲያቁ ቢዝነስ መጀመር ቀላል ይሆንሎታል።እድገቶም ይፈጥንሎታል።0,68%
  • 08:58⚠️የሠራተኛን ስህተት በሰው ፊት መውቀስ ድርጅቶት ላይ ምን ያስከትላል? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?0,65%
  • 12 авг.🎉ነገ ቀጠሮ አላችሁ🎉 ንግድ ላይ ብዙ ጥያቄ ይኖራቹሃል አዲስ ወይም ነባር! ⛔️plc መይስ sole፣ ⛔️Tin እንዴት እንደሚወጣ፣ ⛔️መመስረቻ ስናዘጋጅ፣ ⛔️የግብር ሂደት፣ ⛔️ሂሳብ መዝገብ፣ ማሳወቅ ወ.ዘ.ተ.... 🎉 እነዚን ሁሉ ጥያቄዎች በአዲሱ መመሪያ ለመመለስ ነገ ማታ 1:35 ላይ Live ይኖረናል 🏅 🎉እናም ንግድ ስትጀምሩ መንግስት ያስቀመጠው የሂሳብ ዝርዝር አለ እሱንም እንሰጣለን!🙏 🚨 እንዳትቀሩ! ➠ Hamdi feki | LUY Systems0,60%
  • 11 авг.⛑ለነጋዴዎች በሙሉ ለነጋዴዎች በሙሉ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት ሰነዶች ውስጥ አንዱ መመሥረቻና መተዳደሪያ ነው። ➠መመሥረቻችሁ የተስተካከለ ሲሆን የንግዳችሁን ችግር ይቀንሳል ንግዳችሁም የድጋል።✅ ➠ ለዛም ነው እኔ በንግድ ዓለም ከተማርኩትና ካተረፍኩት መመሥረቻ እናንተም ተጠቀሙ የምለው። 🔴ኃሙስ ይጠብቁኝ!🥳 ◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏 ➠ Hamdi feki | LUY Systems0,59%
  • 14 авг.🚨 1 አባል PLC እና 2 አባል PLC መመስረቻ አንድ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ… ተሳስታችኋል! ብዙዎች ይህን ልዩነት ሳያውቁ ሰነዳቸውን ሲያፀድቁ ይመላለሳሉ። 😔 በተለይ 1 አባል PLC ላይ የአባል ወራሽ/ተጠሪ፣ የአመራር እና ሌሎች ልዩ ነጥቦች ስላሉት ሰነዱ ከ2+ አባል PLC የተለየ ነው። 🇪🇹 ስለዚህ 1 አባል PLC መመስረቻና መተዳደሪያ በአማርኛ + English፣ Word + PDF አዘጋጅተናል። 🎁 ለ3 ቀን ብቻ ስጦታ! 🚩 ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በኋላ 50% ዎጋው ይጨምራል ። ✉️ የእናንተን ለመውሰድ “MOA” ብለው @realhamdifeki ☑️ ይላኩልን! ✅0,58%
  • 8 авг.🚩በሺዎች ከሚቆጠሩ የዕቃ ዝርዝሮች ውስጥ አንዱን ለመፈለግ ሰዓታት የሚፈጀው። በExcel ውስጥ VLOOKUP ወይም XLOOKUP የተባሉትን ቀለል ያሉ ፎርሙላዎች መጠቀም፣ የማንኛውንም ዕቃ ዋጋ ወይም ክምችት (Stock) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ፈልገህ እንድታገኝ ያደርግሃል። 🚩 ይህ የሰዓታት ድካምህን ያስቀራል፤ የደንበኛህንም ጊዜ ከመቆጠብ በተጨማሪ አሰራርህን ዘመናዊ ያደርገዋል። በአጭሩ፣ «በExcel ፎርሙላ መጠቀም፣ በደቂቃዎች ውስጥ የሚሰሩ ስራዎችን በሰከንድ መከወን ነው። ➠ Hamdi feki | LUY Systems0,56%