L
LawBooks and ShortNotes Library
описание
በህግ ዙሪያ ጠቃሚ ትምህርታዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ
2 252
подписчиков
Охват к подписчикам
108,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,07%
34 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,52%
253
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 15 мар. 2025 г.без подписи0,40%
- 14 мар. 2025 г.የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው። የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል። ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል። ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረገውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለቲክቫህ ተናግሯል። ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት መሆኑንም ህብረቱ ገልጿል። ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል። የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተወያየ ይገኛል። @tikvahuniversity0,33%
- 15 мар. 2025 г.የደህንነት ካሜራ ማስገጠም ከፈለጉ የ Telegram Account :-@adcomputer1 ላይ ያገኙናል እንዲሁም በዚህ ስልክ ይደውሉ 👇 09-85-95-96-97 🧰Tajaajila nuti kenninu የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🧿Kaameraa nageenya nisuphinaa የደህንነት ካሜራ እንገጥማለን 📲 09-85-95-96-97 🧰 Services we provide 🧿 Security camera installation ✅ Guyyoota hojii hunda Isniina hanga Dilbataatti bakka jirtanitti tajaajila keenya bira gahuu dandeessu. Waamuu: ✅ በሁሉም የስራ ቀናት ከሰኛ-ቅዳሜ ባሉበት ቦታ አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ይደውሉ: 📲 09-85-95-96-97 👉inbox:-✉️ @adcomputer1 https://t.me/adcomputer16 ✌️Join and share https://www.instagram.com/adcomputer16?igsh=MW92OTZmcnA2dTJoeQ ✌️Join and share https://www.tiktok.com/@ad.net_tech?_t=ZS-8uSZytlJXy4&_r=10,19%
- 15 мар. 2025 г.Hikvision Securty Camera የምንገጥማቸውን የደህንነት ካሜራ እዚህ የ Telegram Channel:- https://t.me/adcomputer16 ላይ ያገኛሉ Join በማድረግ ይከታተሉ በአገል ግሎታችን እጅግ ደስታኛ ይሆናሉ : 👇 ✅ የደህንነት ካሜራ ማስገጠም ይፈልጋሉ እንግዲያውንስ ይደውሉ 🧰 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🧿 የደህንነት ካሜራ እንገጥማለን 🌐 የኔቶርክ ዝርጋታ 💻 የኮምፒውተር ጥገና 🖥 የኮምፒውተር ሶፍትዌር 🖨 የፕሪንተር ጥገና 📲 09-85-95-96-97 🧰 Services we provide 🧿 Security camera installation 🌐 Network installation 💻 Computer repair 🖥 Computer Software 🖨 Printer repair ✅ በሁሉም የስራ ቀናት ከሰኛ-ቅዳሜ ባሉበት ቦታ አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ይደውሉ: 📲 09-85-95-96-97 👉inbox:-✉️ @adcomputer1 https://t.me/adcomputer16 ✌️Join and share https://www.instagram.com/ad.nettech?igsh=MW92OTZmcnA2dTJoeQ ✌️Join and share https://www.tiktok.com/@ad.net_tech?_t=ZS-8uSZytlJXy4&_r=10,12%
- 7 мар. 2025 г.በሞተ ሰው ስም ቀደም ብሎ የተሰጠን ውክልና በመያዝ የሚቀርብ ክስ ፣ የሚደረግ ክርክር እና የሚሰጥ ውሣኔ እንዳልቀረበ እና ውሣኔም እንዳልተሰጠ የሚቆጠር ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2232(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 57 ዴንጋጌዎች መሠረት በማድረግ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቅፅ 17 ላይ በሰ/መ/ቁ 95587 ጥቅምት 28/2007 ዓ/ም በዋለው ችሎት አስገዳጅ ውሳኔ ተሰጥቶታል።0,08%
- 15 мар. 2025 г.#MoE ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር "በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ መልኩ ደህንነታቸው ተጠበቆ የዲግሪ ማስረጃ/ሰርተፍኬት ህትመት በማዕከል ለማሳተም መታሰቡን" ገልፀዋል። በመሆኑም ተቋማቱ በዲግሪ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሊካተትላችሁ የሚፈልጉትን ሎጎ እና ሌሎች መካተት አለበት የሚሉትን እንዲያካትቱ እንዲሁም በየተቋማቱ በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉና ለምርቃት የተዘጋጁ የተማሪዎች ዝርዝር እንዲልኩ ሚኒስትሩ አሳስበዋል። የህትመት ሥራው በ2017 ዓ.ም ከሚመረቁ ተማሪዎች ጀምሮ የሚፈፀም መሆኑንም ገልፀዋል። @tikvahuniversity0,08%
- 15 мар. 2025 г.ጋብቻ ከፈረሰ በኃላ (የንብረት ክፍፍል ከመደረጉ በፊት) የጋራ ንብረት የሆነን የማይንቀሳቀስ ንብረት (ቤት) አንደኛው ወገን ያለሌላኛው ፈቃድ በሽያጭ ያስተላለፉት ከሆነ የቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 69 (1) “ም” ሆነ (2) ድንጋጌዎች ለክርክሩ ተፈጻሚነት ሊኖራቸው የሚችልበት አግባብ አይኖርም፡፡ አግባብነት ያለው የጋራ ንብረትን ለማስተላለፍ የጋራ ባለሀብትን ፈቃድ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ በፍ/ሕ/ቁ.1266 የተመለከተው ድንጋጌ ነው። የቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 69 የሚገኘው በቤተሰብ ሕጉ የጋብቻ ውጤትን በሚመለከተው ምዕራፍ ሦስት ክፍል ሦስት ስር ሲሆን ይህ ክፍልም ጋብቻው ጸንቶ በሚገኝበት ጊዜ በንብረት በኩል የሚያስከትለውን ሕጋዊ ውጤት የሚገዛ ነው፡፡ ዳሩ ግን፣ አንደኛው ወገን ቤቱን በሽያጭ ያስተላለፉት ጋብቻው ከፈረሰ በኃላ (የንብረት ክፍፍል ክፍፍል ከመደረጉ በፊት) ከሆነ ለጉዳዩ ተፈጻሚነት የሚኖረው የጋራ ባለሀብትነትን የሚመለከተው የፍ/ብ/ሕጉ ድንጋጌ ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ፣ አንደኛው ወገን በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ነው የሚለው ንብረት ላይ የተፈጸመው የሽያጭ ውል እንዲፈርስ ክስ ለማቅረብ የሚችለው በምን ያህል ጊዜ ውስጥ እንደሆነ በቤተሰብ ሕጉ ውስጥ በተለይ የተመለከተ ድንጋጌ ባለመኖሩ በዚህ ዓይነት ጉዳዮች ላይ ተፈጸሚነት ሊኖረው የሚገባው በፍ/ብ/ሕ/ቁ.1677(1) ድንጋጌ መሰረት በፍ/ብ/ሕ/ቁ.1845 ድንጋጌ የተመለከተው አጠቃላይ የአስር ዓመት የይርጋ ጊዜ ነው፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሚያዝያ 12 ቀን 2007 ዓ.ም በሰ/መ/ቁጥር 95338 የሰጠው አስገዳጅ የሕግ ትርጉም0,03%
- 15 мар. 2025 г.без подписи0,00%
- 15 мар. 2025 г.без подписи0,00%
- 15 мар. 2025 г.без подписи0,00%
- 15 мар. 2025 г.без подписи0,00%
- 11 мар. 2025 г.без подписи0,00%