tgindex

Lule Tech - ሉሌ ቴክ

описание

Lule Tech 👇👇👇 @luleacc Welcome

24 147
подписчиков
Охват к подписчикам
16,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,24%
29 на 3 постов
Пересылки к просмотрам
0,19%
23
Постов в день
0,0
всего 5

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 19 мар.​📱 ስልክዎ ቢጠፋስ? "Find My Device" — የዲጂታል ዘበኛዎ! ​ስልክዎ ከመጥፋቱ በፊት ወይም ከጠፋ በኋላ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች። ​1. ስልኩ ሳይጠፋ አሁኑኑ መስተካከል ያለባቸው ​ ስልክዎ ቢጠፋ በቀላሉ ለማግኘት እነዚህን 3 ነገሮች ቼክ ያድርጉ፦ ​Find My Device: ወደ Settings > Google > Find My Device በመግባት On ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ​ Offline Finding: በዚያው ሴቲንግ ውስጥ With network in all areas የሚለውን ይምረጡ። ይህ ስልኩ ኢንተርኔት ባይኖረውም በብሉቱዝ እንዲገኝ ይረዳል። ​ Location: የቦታ መገኛ (GPS) ሁልጊዜ ክፍት መሆን አለበት። ​ 2. ስልኩ ቢጠፋባችሁስ? ​ስልኩ በጠፋ በደቂቃዎች ውስጥ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር google.comandroid/find ላይ ገብተው በጂሜይልዎ ይግቡ። ከዚያ እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ ይችላሉ፦ ​Play Sound: ስልኩ በአቅራቢያዎ ካለ (Silent ቢሆንም እንኳ) ለ5 ደቂቃ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል። ​Secure Device: ስልኩን በፓስወርድ መቆለፍ እና ላገኘው ሰው የሚታይ መልዕክት በስክሪኑ ላይ መላክ። ​Erase Device: ስልኩ መመለሱ ካጠራጠራችሁ መረጃችሁ ለሌባ እንዳይጋለጥ በሩቅ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት። ​3. "Offline" ቢሆንም ይገኛል? ​አዲሱ የአንድሮይድ ሲስተም ስልክዎ ኢንተርኔት ባይኖረው እንኳ በአቅራቢያ ካሉ ሌሎች አንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ በመገናኘት ያለበትን ቦታ ለእናንተ ያሳውቃል። ​ የጂሜይል (Gmail) አካውንታችሁንና ፓስወርዳችሁን በጥንቃቄ መያዝ እንዳትረሱ! ስልኩ ሲጠፋ ዋናው ቁልፋችሁ እሱ ነው።0,32%
  • 22 мар.💬ድንገት ቴሌግራም ላይ "Log out" ብታደርጉ ያለምንም code እንደገና ለመግባት passkey feature ን ይጠቀሙ ! 😀 ይህን setting on ለማድረግ Telegram setting ላይ በመግባት -> privacy and security -> passkeys -> create passkeys የሚለውን በመጫን passkey ይፈጠሩ ! 📌 ይህ ለምን ይጠቅማል ? ድንገት ከ telegram log out ብትሉ በቀላሉ በ አሻራ / pattern/screen lock ወይ face በቀላሉ እንድንገባ ያደርጋል ! 📌• ይህም code አልላክ የሚለውን ችግር ይቀርፍልናል !👍0,29%
  • 22 мар.Android ስልካችን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭 Soon Google will have you wait 24 hours before sideloading Android apps from unverified devs0,11%