MTULSU(Mizan Tepi University Law students Union👩🎓👨🎓
СтатистикаA channel that aims to connect MTU law students of all years with a sense of unity and to exchange information. contact us 👉____________(MTULSU president) 👉 Dirshaye Kida ( MTULSU Vice president) 0965754565 Please join and Invite others too @MTULSU
- Последний пост
- 14:37
- Последнее чтение
- 09:51
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 92
- 1/48двое суток
- 105
- 1/72трое суток
- 113
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት (arbitration) የምስለ-ችሎት ውድድር (FDI Moot) የዞኑ አሸናፊ በመሆን አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፉ ፍጻሜ ማለፋቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት በዚህ ፈታኝ ውድድር ከናይጄሪያ፣ ከኬንያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 14 ቡድኖችን በመበለጥ ከሰብ-ሳሃራን አፍሪካ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። በዚህ ውድድር ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወክለው የተሳተፉት ፦ ➡ ባምላክስራ ፋሲል (የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ➡ ቃልኪዳን ሰብስቤ (የ4ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ➡ ዲቦራ ታደሰ (የ4ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) እና ➡ ናሆት ግርማ (የ5ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ናቸው። ለዚህ አህጉራዊ ውጤት ያበቃቸው ዋና ምክንያት ምንድን ነው ? " ለዚህ ውጤት ያበቃን ቀደም ሲል በቪስ ሙት (Vis Moot) የነበረን ልምድ ነው። ከቡድናችን አራት አባላት መካከል ሦስቱ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት ውድድር ላይ ለአንድ አመት ተወዳድረዋል። ይህ ልምድ በጣም ጠቅሞናል። አሁን ላይ የተወዳደርንበት ጉዳይ ከአለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት ጋር የተያያዙ ውስብስብ ጥያቄዎችን ያካተተ ነበር። ከዋና ዋናዎቹ የስነ-ስርዓት ክርክሮች መካከል ከሳሹ ቀደም ሲል አቤቱታውን ለሌላ አካል አቅርቦ ስለነበር አሁን እንዳይከለከል የሚለው እና የክስ ማገጃ ትእዛዝ መሰጠት አለበት ወይ ? የሚሉት ይገኙበታል። የፍሬ-ነገር ክርክሩ በበኩሉ ፍትሃዊ እና እኩል እንክብካቤ እንዲሁም ንብረት መውረስን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን አካቷል። በውድድሩ ወቅት የገጠመን ትልቁ ፈተና ከዳኞቹ ለሚቀርቡ ዝርዝር እና ያልተጠበቁ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ነው " ብለዋል። የተወዳዳሪዎቹ መሪ የሆኑትና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞው የህግ ተማሪ፣ የህግ ባለሙያ ቦርጋ ደለሳ፥ ተማሪዎቹ እስካሁን ያለምንም ድጋፍ ለዚህ ድል የበቁ ቢሆንም፣ በመጪው ኦክቶበር (October) ወር በቻይና በሚካሄደው የመጨረሻ ፍጻሜ ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ የገንዘብ እና የተቋማት ድጋፍ ይፈልጋሉ ብለዋል። በተለይም ፦ - ለዓለም አቀፍ ጉዞ፣ - ለእንግዳ ማረፊያ፣ - ለቪዛ፣ - ከምዝገባ ጋር የተያያዙ ወጪዎች እና ለዝግጅት ድጋፍ የሚያስፈልግ በመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት (በተለይም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን) የሕግ እና የንግዱ ማኅበረሰብ፣ እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች ትብብር እንዲያደርጉላቸውና እውቅና እንዲሰጧቸው ጠይቀዋል። ይህ እድል የነዚህ አራት ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን፣ ኢትዮጵያን እና የአፍሪካን የሕግ ትምህርት በዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተዋወቅና ለመወከል የሚሰጥ ትልቅ ዕድል መሆኑን ገልጸዋል። ተወዳዳሪዎቹን ማግኘት የምትፈልጉ፣ የቡድኑ መሪ የሆኑትን የህግ ባለሙያ ቦርጋ ደለሳን በስልክ ቁጥር +251925494142 ማግኘት ትችላላችሁ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ/ም
የፌዴሬሽን ም/ቤት የጠ/ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎችን ኢ-ሕገመንግሥታዊ ሲል ሻረ 👉 " በሌላ ሰው መሬት ላይ የተገነባ ቤት የመሬቱን ባለይዞታ ባለቤት አያደርግም። " የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ-መንግሥታዊ ናቸው ሲል ሽሯቸዋል። በዚህም መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት በመዝገብ ቁጥር 30101 እና 36638 ላይ የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ-መንግሥቱን የሚቃረኑ ናቸው በማለት ውድቅ አድርጎታል። የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚያመላክተው፤ በመንግሥት አካል ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የተሰጠው ማንኛውም ሰው የመሬቱ ሕጋዊ ባለይዞታ የመሆን እና በመሬቱ የመጠቀም ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው። በዚህም መሠረት አንድ ሰው የሌላ ሕጋዊ ባለይዞታ በሆነ መሬት ላይ፥ ባለይዞታው ሳይቃወመው እንኳን ቢገነባ የመሬቱ ባለይዞታነትም ሆነ የቤቱ ሙሉ ባለሃብትነት ወደ ቤቱ ሠሪ አይተላለፍም። የሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40(7) "በመሬት ላይ ንብረት ያፈራ ሰው የንብረቱ ባለቤት ይሆናል" የሚለው ድንጋጌ የሚሠራው ሕጋዊ የመሬት ባለይዞታነት መብት ላለው አካል እንጂ፣ በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ያለ ሕጋዊ መሠረት ንብረት ለገነባ ሰው የቤት ባለቤትነት መብት ለመስጠት እንዳልሆነ ምክር ቤቱ አብራርቷል። በመሆኑም ባለይዞታው ሳይቃወም በይዞታው ላይ ቤት የሠራ ሰው የሚኖረው ሕገ-መንግሥታዊ መብት፣ ለግንባታው ያወጣውን ወጪ ወይም ግምት ከመሬቱ ባለይዞታ የመጠየቅ መብት ብቻ መሆኑ ተጠቅሷል። ሃምሌ 29 ቀን 2018 ዓ/ም https://t.me/LawStudentsUnion
Call for Essay competition organized by MTULSU The role of international law in domestic law of Ethiopia Submit and ask questions Via 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Yordulaw@gmail.com OR dirshayelawyer@gmail.com
የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018
ያማል የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች ህብረት፣ በዋናው ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ያገለገሉት አቶ ሰይፉ ከማል በድንገተኛ ሕመም ምክንያት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በሞት መለየታቸውን በታላቅ ማዘናችንን እንገልፃለን ። ለቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው እና ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጥልቅ ሀዘናችንን እየገለጽን፣ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በሰላም እንዲያሳርፍ እና ለቤተሰቦቻቸው ትዕግሥትና መጽናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች ህብረት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Call for Applications | University Ambassadors Coordinator Are you a passionate student leader ready to make a difference? 🌍 The G17 Ethiopian Chapter is now accepting applications for the position of University Ambassadors Coordinator. This is an opportunity to lead, inspire, and coordinate a network of university ambassadors while contributing to youth empowerment and the Sustainable Development Goals (SDGs). 👤 𝗪𝗵𝗼 𝗖𝗮𝗻 𝗔𝗽𝗽𝗹𝘆? ✅ Ethiopian Undergraduate student enrolled at the university they will represent. ✅ Individuals with strong leadership and communication skills ✅ Those passionate about youth empowerment and the SDGs ✅ Applicants who can commit to coordinating and supporting university ambassadors ✨ 𝗪𝗵𝗮𝘁 𝗬𝗼𝘂'𝗹𝗹 𝗚𝗮𝗶𝗻 • Leadership experience. • National networking opportunities. • Professional development and training. • Certificate of Recognition. 📅 Application Deadline: 25 July, 2026 📝 Apply now: https://forms.gle/sqW3oN1n1xP4pDGu5
“የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የወንጀል ሕግ ትርጉም ውሳኔዎች ስብስብ (በየጉዳዮች የተደራጀ ልዩ እትም) ታትሞ ወጥቷል።”
Call for Essay competition organized by MTULSU The role of international law in domestic law of Ethiopia Submit and ask questions Via 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Yordulaw@gmail.com OR dirshayelawyer@gmail.com
ድሬዳዋ ፦ የወላጅ አባቱን ሀብት ለመውረስ በማሰብ ፍጹም ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ አሰቃቂ ግድያ የፈጸመው ግለሰብ ላይ የሞት ፍርድ በተባባሪው ላይ ደግሞ የ20 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደ። ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት በድሬዳዋ ከተማ ማሪያም ኮንዶሚኒየም አካባቢ 1ኛ ተከሳሽ ቤካ ኑረዲን አሊዬ ከአዲስ አበባ በምስጢር መጥቶ ከግብረ አበሩ 2ተኛ ተከሳሽ ሊበን ወንደሰን ጋር በመሆን የወላጅ አባቱን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ያጠፋሉ። ወንጀለኞቹ ድርጊቱን ከፈጸሙ በኋላ ዱካቸውን ለማጥፋትና በከተማዋ እንዳልነበሩ ለማስመሰል ወዲያውኑ ወደ አዲስ አበባ በያዙት የግል ተሽከርካሪ ይኮበልላሉ። ነገር ግን ወንጀለኞቹ ከህግ ማምለጥ አልቻሉም። የድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ወንጀለኞቹ ጥለውት የሄዱትን አነስተኛ ፍንጮች በመከተል በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል። ፖሊስ ያደራጀውን የምርመራ መዝገብ የተረከበው የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት (አቃቤ ህግ)፣ የቀረቡትን የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች በመተንተን ክሱን በፍርድ ቤት ሲከታተል ቆይቷል። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ፦ 1ኛ ተከሳሽ ቤካ ኑረዲን የወላጅ አባቱን ህይወት በመቅጠፉ በሞት ቅጣት እንዲቀጣ 2ኛ ተከሳሽ ሊበን ወንደሰን በቅንጅት በመሳተፉ በ 20 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖባቸዋል። ይህ የሞት ፍርድ ቅጣት የሚፈጸመው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ርዕሰ ብሔር ፍርዱን ሲያፀድቁ ብቻ ነው። የመዝግቡ ግልባጭም ለርዕሰ ብሔሩ ጽ/ቤት እንዲላክ ፍርድ ቤት አዟል። ቪድዮ፦ ድሬዳዋ ፖሊስ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ/ም Join Us For More Accessibility of Laws @Law_School_Media
እኛም በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች፣ የሁለተኛ ዓመት የማርኬቲንግ ተማሪ ወጣት ፅዮን መላኩ ህይወት ማለፏን በሰማን ጊዜ እጅግ አዝነናል። ለውዷ ቤተሰቦቿ፣ ለጓደኞቿ፣ ለመምህራኖቿ እና ለመላው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ከልብ የመጽናናት ምኞታችንን እንገልጻለን። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿና ለሚወዷት ሁሉ መጽናናትንና ብርታትን ይስጥ። እህታችን ፅዮን፣ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን።🙏🙏🙏🙏🙏
Call for papers to Undergraduate students The 19th National Students Research Forum(NSRF) St. Mary's University የኛ ሕግ @legal_infoo
My Advice for newly graduated law students Graduating from law school and stepping into the professional world is a massive achievement, but the transition can be incredibly challenging, especially in a competitive legal market. Practical advice for newly graduated law students, incorporating your points along with a few extra recommendations. 1. Do Not Be Picky About Your First Job When you first graduate, your primary goal is to get your foot in the door. Whether it is working as a junior assistant at a small firm, a legal clerk, or in a corporate legal department, do not reject opportunities just because they don't sound glamorous. Every role teaches you the practical mechanics of the law that university didn't cover. 2. Always Be Prepared and Keep Reading Passing your exit exam was just the beginning. The law is dynamic; it breathes and changes. Proclamations are amended, and Federal Supreme Court Cassation decisions set new binding precedents. A good lawyer is a lifelong student. Read every day, stay updated on current affairs and rehearse what you have learnt. 3. Cultivate Deep Patience Do not rush the process or expect overnight success. 4. Do Not Let Rejection Depress You The job hunt can be brutal, and you will likely face many rejections or months of unemployment. Understand that this is normal and it does not define your intelligence or your worth as a lawyer. Protect your mental health, stay resilient, and treat the job hunt itself as your daily job until you secure a position. 5. Master "Soft Skills": Being a great lawyer isn't just about knowing the law; it is about how well you communicate, negotiate, and handle human emotions. THANK YOU SO MUCH!!! @EthiopianLawStudentAssociation @EthiopianLawStudentAssociation @EthiopianLawStudentAssociation @EthiopianLawStudentAssociation
የፅናትና የስኬት ማማ፡ ከቀን ስራ ወደ ህግ ምሩቅነት! ትናንት ኑሮን ለማሸነፍና ለነገው ማንነቱ መሰረት ለመጣል በከባድ የቀን ስራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው ይሄው ጠንካራ ወጣት፣ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (Mizan-Tepi University) በህግ ትምህርት ዘርፍ በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ የድካሙን ፍሬ አጭዷል። ይህ ለነገ እቅዳቸውና ህልማቸው ሌሊት ከቀን ለሚደክሙ በርካታ ወጣቶች ትልቅ ተስፋንና መነቃቃትን የሚፈጥር እውነተኛ የስኬት ማማ ነው። ማንኛውም ሰው አሁን ያለበት አስቸጋሪ ሁኔታ የህይወቱን የመጨረሻ ምዕራፍ ሊወስን እንደማይችል ይህ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገበው ደማቅ ታሪክ ህያው ምስክር ነው። በትጋትና በቆራጥነት ከተሰራ ትናንት በከባድ የጉልበት ስራ ውስጥ የነበረው ማንነት፣ ዛሬ የፍትህና የህግ ባለሙያ ሆኖ ለመቆም እንደሚያስችል በሚገባ ያሳየናል። እኛም ለዚህ ብርቱ ወጣት ለደረሰበት ትልቅ የስኬት ምዕራፍ ያለንን ጥልቅ አድናቆት እየገለጽን፣ ለቀጣዩ የሙያ ህይወቱ መልካም ምኞታችንን እንመኛለን። ህልም ኖሯችሁ ነገር ግን መንገዱ አልጋ በአልጋ ላልሆነላችሁ ወጣቶች ሁሉ ይህ አስደናቂ ጉዞ ትልቅ ብርታትና መማሪያ እንደሚሆን እናምናለን። 👏👏👏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/hig_keld_ena_kumneger https://t.me/hig_keld_ena_kumneger
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሆነ ፣ተከናወነ ተፈፀመ!!!! 2026 Done Congratulations 🎊
Congratulations our school Hero's!!! ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
" So incredibly happy for you guys! Passing that law Exit Exam is no joke. I know how much you stressed over those massive law books, but you finally did it! Huge congrats to my favorite juniors. No more exams—now go celebrate, you’ve earned every bit of it! 🎉⚖️" With best Regards, Leul Girma