tgindex

Menelik II Medical and Health Science College ዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

описание

ይህ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳዳር ጤና ቢሮ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዲሱ ቴሌግራም ገፅ ነው የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ስልጠና፣ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በገፁ ፣ በአካል ወይም +251111223827 ለማህበረሰብ ጤና የሚተጋ !!!

5 535
подписчиков
Охват к подписчикам
30,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,13%
59 на 26 постов
Пересылки к просмотрам
0,07%
33
Постов в день
0,0
всего 27

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 11 авг.без подписи0,97%
  • 11 авг.без подписи0,46%
  • 3 апр. 2025 г.без подписи0,36%
  • 7 апр.без подписи0,29%
  • 11 авг.የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የላቀ የስራ አፈፃፀም የምስጋናና እውቅና ሰርቲፊኬት ተበረከተለት! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ ውጤት ካስመዘገቡ የካቢኔ አባል ከሆኑ ቢሮዎች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ 2ኛ ደረጃን በመያዝ እውቅናና የመኪና ሽልማት ከክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ መበርከቱ ይታወሳል። የዳግማዊ ምንሊክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅም እንደ አንድ ከፍተኞ የትምህርት ተቋምና የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ተጠሪ ተቋምነቱ ብቁ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን በማፍራት አያሌና ዘርፈ ብዙ የሆኑ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶችን ለከተማው ነዋሪዎች በማበርከት, ለጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሆነ የጤና ሙያ ማጎልበቻ ስልጠናዎችን በመስጠትና ችግር ፈቺ እና የፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ጥናትና ምርምሮችን በመስራትና በማበርከት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም በዛሬው እለት በነበረው የ 2018 ዓ.ም የዓመቱ መጨረሻ የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ ለኮሌጁ የምስጋናና የላቀ የስራ አፈፃፀም እውቅና ስርቲፊኬት ተበርክቶለታል:: በመሆኑም ለመላው የኮሌጁ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አለን እኳን ደስ አላችሁ እያልን ለወደፊትም ለበለጠና ለላቀ የስራ አፈፃፀም በጋራ እንትጋ!!!!! #MenelikIIMedicalAndHealthScienceCollege #AddisAbabaHealthBureau #HealthScienceEducation0,28%
  • 31 июл. 2025 г.без подписи0,22%
  • 14 июн. 2025 г.без подписи0,20%
  • 11 авг.без подписи0,20%
  • 30 июл.без подписи0,16%
  • 17 мар.без подписи0,08%
  • 11 авг.без подписи0,00%
  • 10 авг.без подписи0,00%