Major Crypto Airdrops
Статистика2024 summer is period for investment as you well do in verified crypto currency airdrop project, Remember many crypto ai
- Последний пост
- 21:27
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 65
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 10
- 1/48двое суток
- 11
- 1/72трое суток
- 12
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
England P. Champion and FIFA 2026 World Cup Champions 🏆
ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች *** የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኘ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 አሸንፋለች። 120 ደቂቃ በወሰደው ፍጻሜ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የስፔንን ግብ አስቆጥሯል። በአርጀንቲና በኩል መደበኛ 90 ደቂቃው መጠናቀቂያ ላይ የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ፓው ኩባርሲ ላይ በሰራው ጥፋ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የ2010 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ስፔን በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫን ያነሳችበት ሆኗል። አርጀንቲና የዓለም ዋንጫን ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ ለፍጻሜ ብትደርስም ሳይሳካላት ቀርቷል።
CHAMPIONS OF WORLDDD! 🏆🇪🇸 @Major-Cryptto
ኬፕ ቬርዴ ዓለምን ማስደመሟን ቀጥላለች 🔥😍 @Major_cryptto @Major_cryptto
ማንም ያልጠበቀው አስደናቂ ተግባር! በኢራን እና በኒውዚላንድ መካከል ከተደረገው የአቻ ውጤት በኋላ፣ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በድንገት የኢራንን መልበሻ ክፍል በመጎብኘት ለተጫዋቾቹ የድጋፍ መልዕክት አስተላልፏል። ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት እያለፈችበት ባለው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለነበሩት ተጫዋቾች ይህ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሯል። 🗣️ “ለቤተሰቦቻችሁ፣ ለጓደኞቻችሁ እና ለመላው ዓለም የዓለም ዋንጫ ተካፋይ መሆን እንደሚገባችሁ በተግባር አሳይታችኋል። እያለፋችሁበት ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ እረዳለሁ፣ ነገር ግን እናንተ ከማንኛውም ፈተና በላይ ጠንካሮች ናችሁ።” ፕሬዝዳንቱ የቡድኑን አይበገሬነት፣ ጠንካራ ማንነት እና ቁርጠኝነት ያደነቁ ሲሆን፣ በዓለም ዋንጫው ላይ እያሳዩት ያለው ብቃት ከእግር ኳስ ጨዋታም ባለፈ ትልቅ ሰብአዊ መልዕክት እያስተላለፈ መሆኑን ገልጸዋል። በእግር ኳስ ዓለም ብዙም ያልተለመደ እና የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ግሩም ተግባር! Ebrahim Yezid
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው። ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ። ❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ። ⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል። 📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል 🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦ 1️⃣ Settings → Privacy and Security → Devices ውስጥ ገብታችሁ የማታውቁትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ስልኮች (Sessions) Terminate ወይም Terminate All Other Sessions በማድረግ ያስወግዱ። 2️⃣ Two-Step Verification ከአሁኑ ይክፈቱ። Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) ያስቀምጡ። Hint ላይ ሌላ ነገር አስገቡ ብዙ ሰው ፖስዎርዱን መልሶ ሲያስገባ አይቻለው 🙏 ይህን ማስጠንቀቂያ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለሌሎች የምታምኗቸው ሰዎች በማጋራት ከዚህ አደገኛ ጥቃት እንዲጠነቀቁ አድርጉ። @Major_Cryptto
Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች። @Major_cryptto
Telegram wallet የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል። ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ asset ከማስቀመጫነት የዘለለ ጥቅም አይኖረውም። የቴሌግራም premium ለማድረግም በጣም ከባድ ይሆናል። መቼ እንደሚመለስ የታወቀ ነገር የለም። በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የcrypto ኮይኖችን እንገዛለንና እንሸጣለን የሚሉ አጭበርባሪዎች ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። Online ላይ ማንንም አትመኑ። ✍️ተጠቃሚዎች ምን ተሰማችሁ? @Major_Cryptto
ጋብርኤል ማጋልሄስ በIG “What a feeling!!! 🏆 Thank you for all the love yesterday. A day we’ll never forget! ❤️” SHARE"⬅️ @Majjor_Cryptto
✌️ 🔜
®|| "Are you watching , Are you watching Arsenal ? Are you watching Arsenal" ይሄ ዜማ ዌስትሃም በ23/24 ሲዝን ማንችስተር ሲቲ የፕርሚዬር ሊጉን ዋንጫ እነሱን በማሸነፈ ከእኛ ቀምቶ ሲያነሳ ያዜሙት ዜማ ነበር። ታዲያ አሁን ዌስትህም በሚወርድበት አመት አርሰናል የሊጉ ዋንጫ ባለ ክብር ሊሆን 2 ጨዋታዎች ብቻ ቀርተዋል። ከወረዱም ለመውረዳቸው ዋነኛ ምክንያት እኛው ሆነን ! ጊዜ ጌታ ፣ ጊዜ ዳኛ #@@ "SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
▪️||ምን ይውጥህ ይሆን 😁 Next game ደግሞ Come on Burnley በልልን😁 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
видео или голосовое, без подписи
#የሰራተኞችድምጽ🔈 የላብ አደሩ ቀንና በበዓል ድምቀት የማይሸፈነው የኑሮ ፈተና ! (የሰራተኞች ድምጽ - በቲክቫህ ኢትዮጵያ) ዛሬ ሚያዝያ 23 የዓለም የላብ አደሮች ቀን ነው። ይህ ቀን ለብዙዎች የእረፍት እና የደስታ ሊሆን ቢችልም ለብዙሃኑ ሰራተኞች ግን የድካማቸው ውጤት ከኑሮ ጋር ግብግብ የሚገጥሙበትን እውነት የሚያስታውስ ነው። በየኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ፣ በፋብሪካዎች ፣ በግንባታ ቦታዎች እና በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ቀን ከሌሊት የሚደክመው ሰራተኛ ዛሬም ድረስ በበርካታ ማነቆዎች ውስጥ ይገኛል። ዛሬ ሰራተኛው እየተጋፈጠ ያለው ትልቁ ፈተና የኑሮ ውድነት ነው። ከቤት ኪራይ ጭማሪ እስከ ትራንስፖርት ጣጣ፣ ከምግብ ዋጋ መናር እስከ መሰረታዊ ፍላጎቶች አለመሟላት ሰራተኛውን ለከፍተኛ የስነ-ልቦና እና የኢኮኖሚ ጫና ዳርገውታል። የሚያገኘው ደመወዝ በወሩ መጀመሪያ ላይ " እጁ ገብቶ ሳይታይ " የሚያልቅበት ደረጃ ላይ ደርሷል። በሀገራችን እስካሁን የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል አለመወሰኑ ለብዙዎች ብዝበዛ ምክንያት እንደሆነ ሰራተኛው ይገልጻል። በተለይም በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በተለያዩ የግል ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ወገኖቻችን በወር የሚያገኙት ገቢ ከእለታዊ ፍጆታቸው ጋር በፍጹም የማይመጣጠን ነው። የላባቸውን ዋጋ፤ የድካማቸውን በረከት ማግኘት አልቻሉም። የሚገርመው ደግሞ ሰራተኛው መብቱን ሲጠይቅ ወይም የተሻለ ክፍያ ሲፈልግ " ምንም አታመጡም፤ ካልፈለጋችሁ መልቀቅ ትችላላችሁ " የሚል የማስፈራሪያ ቃል መጋፈጡ ነው። ስራ አጥነትን እንደ ማስፈራሪያ በመጠቀም የሰራተኛውን ክብር እና መብት የሚጥሱ አካላት ዛሬም አልጠፉም። የሰራተኛ ማህበራት ጥንካሬ ማጣትም ለዚህ ክፍተት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በርካታ ድርጅቶች በየዓመቱ በሚሊዮን እና በቢሊዮን የሚቆጠር ትርፍ ሲያሳውቁ ይሰማሉ። ነገር ግን ይህ ትርፍ እንዲመጣ ዋናው ሞተር የሆነው ሰራተኛ ህይወቱ ላይ ምንም ለውጥ አይታይም። " ድርጅታችን አደገ " ሲባል የሰራተኛው ኑሮ ግን አብሮ ካላደገ እድገቱ ትርጉም አልባ ነው። ሰራተኛው የድርጅቱ አካል ፣ ምሰሶ የጀርባ አጥንት መሆኑን መዋጥ የግድ ነው። የላብ አደሮች ቀን በባዶ ቃላትና በንግግር ብቻ የሚታለፍ መሆን የለበትም። የሰራተኛውን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችሉ ተጨባጭ የፖሊሲ ማሻሻያዎች፣ የደመወዝ ወለል መወሰን እና የመብት ጥበቃዎች ሊተገበሩ ይገባል። ላቡን አፍስሶ ሀገር ለሚገነባው፣ ደሙን አፍስሶ ለሚያመርተው ሰራተኛ ሁሉ ክብር ይገባዋል! መልካም የላብ አደሮች ቀን! ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
በክለባችን ታሪክ በአንድ ሲዝን ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፍንበት አመት 1970/71 ሲዝን ነው በግዜውም 41 ጨዋታዎችን ነበር ማሸነፍ የቻልነውን ! በዚህ ሲዝን ገና 15 ጨዋታዎች እየቀሩን 38 ጨዋታዎችን ድል አድርገናል !👏 SHARE" 🤳@YEGNA_ARSENAL_ETH✅
видео или голосовое, без подписи
በአሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ተወላጅ ስደተኛ ቤተሰቦች መካከል 47.6 በመቶ የመንግስት ድጋፍ ተጠቃሚ ናቸው። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሚኖሩ ስደተኞች ከመንግስት የሚያገኙትን የዕርዳታ ድጋፍ (Welfare) የሚያሳይ ዝርዝር መረጃ በሰንጠረዥ መልክ በትሩዝ ሶሻል አካውንታቸው ላይ አጋርተዋል። ፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ገፃቸው ባጋሩት መረጃ መሰረት፣ በአሜሪካ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ተወላጅ ቤተሰቦች ከሌሎች ሀገራት አንጻር ከፍተኛ የሚባል የመንግስት ድጋፍ ተጠቃሚ መሆናቸውን ያሳያል። መረጃው በአሜሪካ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ተወላጅ ስደተኛ ቤተሰቦች (Immigrant Households) 47.6 በመቶ ያህሉ ቢያንስ ከቤተሰቡ አንዱ የመንግስት ማህበራዊ ድጋፍ ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው። ምንም እንኳን ቤተሰቦቻቸው ሰራተኛ ቢሆኑም አሜሪካ ውስጥ የተወለዱ ልጆቻቸው በመንግስት በሚደገፍ የነጻ የትምህርት ቤት ምሳ ወይም የጤና መድን ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ያ ሙሉ ቤተሰብ እንደ "ዕርዳታ ተቀባይ" ተቆጥሮ በዝርዝሩ ውስጥ መካተቱ ቁጥሩን ከፍ አድርጎታል። ይህ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መረጃ በኢትዮጵያውያን ላይ ከስነ-ልቦና ጫና ባለፈ፣ ወደፊት የሚደረጉ የቤተሰብ ጥሪዎችንና የቪዛ ሂደቶችን አደጋ ላይ የሚጥል እንደሆነ ይታመናል። ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉትና በአሜሪካ የህግ ባለሞያ የሆኑት አቶ ሙሉአለም ጌታቸው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጹሑፍ "በዚህ መጠን የኢትዮጵያ ስደተኛ በዌልፌር ሥር መሆኑ አስደሳች ዜና አይደለም" ሲሉ ገልጸውታል። አክለውም፥ " ይሄ ከኢትዮጵያ ለሚመጣ ስደተኞች መጥፎ የፖሊሲ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ ያችላል። አሁን ትኩረቱ እኛ ላይ ላይሆን ይችላል። ነገር ግን የምትችሉ ሰዎች ከዌልፌር መውጣት ብትችሉ የተመረጠ ነው።" የሚል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። 😀 | @tikvahethmagazine
Buzzer App ላይ ስትሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገር: ❓ የስራችሁትን ገንዘብ ለማውጣት ሁለት ዋና ዋና መስፈርቶች አሉ 1️⃣የሰራችሁት ገንዘብ $10 በላይ መሆን አለበት 2️⃣አካውንታችሁ verified መሆን አለበት ❓Verified ለመሆን ምን ያስፈልገናል? ⚡️ 1,000 followers ወይንም ⚡️ በየግዜው አክቲቭ ሆኖ Video መልቀቅ Buzzer app ላይ ከ1,000 በታች follower ካላችሁ ይሄንን community ተቀላቀሉን እርስ በእርሳችሁ follow ተደራረጉ ✓Buzzer community
አንድ አሪፍ Opportunity አምጥቼላችኃለሁ You can earn USD in two ways + instant $3.5 * Create content and get paid per interaction %Refer friends and earn $0.15 from each referral #Step by step process #GO TO:https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs7b29a2…