tgindex
𝙔𝙊𝙎𝙄 FX

𝙔𝙊𝙎𝙄 FX

Статистика
@YOSI_FXЭкономикаанглийский

🟢የተለያዩ forex ትምህርቶችን (video,pdf,picture) 🔴free brocker giveaway 🟢የተለያዩ Prop firm discount code 🔴News event 🟢Weekly and Daily market analysis 🔴profitable trader messages እና አጫጭር Tip እናጋራቹሃለን። አብረን እንማማራለን ✌️

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
09:34
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Экономика
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
530
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
132
21 постов
Вовлечённость
24,9%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
53
1/48двое суток
60
1/72трое суток
65

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) Aug 10 - 14 2026 👉 ረቡዕ እና  ሃሙስ ዜና አለብን! 👉በተለይ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ረቡዕ ከሰዓት CPI  አለን

  • “Do more of what works and less of what doesn’t.”

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) Aug 10 - 14 2026 👉 ረቡዕ እና  ሃሙስ ዜና አለብን! 👉በተለይ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ረቡዕ ከሰዓት CPI  አለን

  • If you can't go a day without taking a trade, you're not a trader. You're a junkie looking for your next dopamine hit.

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🌅 Good Morning! 📅 New Month. New Week. Wishing you a month full of patience, consistency, and clean execution. Let's make August count! 📈🤝🔥

  • August💢 ይህ ወር ብዙ Institutional Traderኦች የSummer Vacation የሚወጡበት  ጊዜ እንደመሆኑ በጣም Low Volume Trade ከሚደረግባቸው ወራት መካከል አንዱ ነው። በዚህም ምክንያት በብዙ እንደኛ ቤታቸው ቁጭ ብለው Trade በሚያደርጉ Retail Traderኦች ለTrade  ብዙም ምቹ ያልሆነ ወር ተደርጎ ይታያል። በዚህ RR ቀነስ አድርጎ trade ማድረግ ይመከራል ከዚህ በተጨማሪ በICT Concept መሰረት  ከAugust ወር አጋማሽ ጀምሮ እስከ October መጀመሪያ ድረስ የአመቱ High ወይም Low የሚፈጠርበት ጊዜ ስለሆነ እንደቀላል የሚታይ ወር አይደለም። ለእናንተም መልካም የTrading ወር እንዲሆን ተመኘው! https://t.me/YOSI_FX https://t.me/YOSI_FX

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JULY 27 - 31 2026 ‼️ https://t.me/YOSI_FX

  • ☀️ Good Morning & Happy New Week! A new week won't change your results. A better mindset and better execution will. Trade smart, stay patient, and let the market come to you. 📊🤝 Have a great week, traders! 🤝🔥

  • Funded account መግዛት ለምትፈልጉ Fundednext እስከ July 23 የሚቆይ አንድ account ስትገዙ ተመሳሳይ ሌላ አንድ ይጨመርላቹሃል። Key Details: • Valid on all Stellar Accounts • Not applicable on resets. • Coupon code required at checkout. • Double Up add-ons are disabled for the duration of this offer. • Unlimited max redemptions during the offer period. • BOGO Account will be initiated after receiving the first FundedNext Account/Tier 2 entry (For Stellar Instant) code ፦ JLYBOGO 🔗 Visit FundedNext - http://fundednext.com/?utm_source=tg_fnchannel

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JULY 20 - 24 2026 ‼️ https://t.me/YOSI_FX

  • ዛሬ ስለሚመጡት CPI በትንሹ 👉​1. Headline CPI (አጠቃላይ ሲፒአይ)         ​ይህ በገበያ ላይ ያሉትን ሁሉንም የሸማች ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ዋጋ (የምግብ እና የኤነርጂ/ነዳጅ ዋጋን ጨምሮ) የሚለካ ነው። A, ​CPI m/m (Month-over-Month):      ባለፈው አንድ ወር ውስጥ ብቻ የዋጋ ንረት ምን ያህል እንደጨመረ ወይም እንደቀነሰ ያሳያል (ለምሳሌ ከሰኔ ወደ ሐምሌ)። የቅርብ ጊዜውን የኢኮኖሚ ለውጥ በፍጥነት ለማየት ይጠቅማል። B, CPI y/y (Year-over-Year):       ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ጋር በማነፃፀር በ12 ወራት ውስጥ የታየውን አጠቃላይ የዋጋ ንረት ያሳያል። የረጅም ጊዜ የዋጋ ንረትን አቅጣጫ ለመረዳት ዋናው መመዘኛ ይህ ነው። ​2. Core CPI (መሠረታዊ ሲፒአይ)      ​ይህኛው ደግሞ የምግብ (Food) እና የኤነርጂ/ነዳጅ (Energy) ዋጋዎችን ሳይጨምር ሌሎችን ዕቃዎች ብቻ የሚለካ ነው። ምግብና ነዳጅ በየቀኑ በዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ምክንያት ዋጋቸው በጣም ስለሚዋዥቅ (Volatile ስለሆነ)፣ እነሱን አውጥቶ ማስላቱ ትክክለኛውንና የተረጋጋውን የሀገር ውስጥ የዋጋ ንረት ለማወቅ ይረዳል። C, ​Core CPI m/m:     ምግብና ነዳጅ ሳይካተቱ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የታየው የዋጋ ለውጥ። D, ​Core CPI y/y:        ምግብና ነዳጅ ሳይካተቱ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የታየው የዋጋ ለውጥ። የፌደራል ሪዘርቭ (Fed) የወለድ ምጣኔን (Interest Rate) ለመወሰን ይበልጥ ትኩረት የሚሰጠው ለዚህኛው የ Core መረጃ ነው። ©Wello_FX https://t.me/YOSI_FX https://t.me/YOSI_FX

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JULY 13 - 17 2026 ‼️ ማርኬቱ በCPI ተመልሷል 🌟 👉 ማክሰኞ EUR ላይ french Bank holiday አለን 👉 እንዲሁም ሃሙስን ጨምሮ ዜና አለብን! 👉በተለይ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ማክሰኞ ከሰዓት CPI  አለን 🚩 https://t.me/YOSI_FX

  • Live stream finished (53 minutes)

  • Live stream started

  • MSNR STRATEGEY BOOK Share for msnr traders🤵 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/YOSI_FX https://t.me/YOSI_FX

  • Here we go again!!! And see how the market is getting wild🤦‍♂️

  • በነገራችን ላይ በዚህ ቻናል weekly analysis ሆነ daily bias share የማደርገው ከ እናንተ ተሽዬ አይደለም just እንድንወያይበት እና የተሻለ የማርኬት expectation እንዲኖረን ነው። ስለዚህ trader እስከሆንን ድረስ እንረዳዳ ሃሳባችንን እናካፍል። እኔ የ subscriber ማነስ አያሳስበኝም 10 ሰው ይሁን 5 ለምን 1ሰውም አይሆንም እርስ በእርስ ለመማማር እና ለመተጋገዝ ፍላጎት ካለ እኔ ዝግጁ ነኝ። ስለዚህ ወገን ዝም አትበሉ አንዱ የሚያቀውን ለሌላው አካፍሉ ተጋገዙ

  • EU today's bias 👆

  • High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JULY 6 - 10 2026 ‼️ 👉 ሰኞ እና ረቡዕ high Impact News ያለ ሲሆን በቀሩት 3ቀናት ሰላም ነው።