tgindex
ZENA MANCHESTER CITY ETHIO FANS

ZENA MANCHESTER CITY ETHIO FANS

Статистика
@Man_City_Ethiofansанглийский

News for alls about Manchester city Main channel @Man_City_Ethiofans_1894 Owner: @BLUEZZ9 For any questions, ads and comments @bluezz9

Последний пост
13:38
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
112
Всего постов
123
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 907
+497 за 5 дн.
Сутки
−25
−0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
968
40 постов
Вовлечённость
5,4%
к подписчикам
Постов в день
16,0
всего 123
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
по 6 постам
1/24сутки в ленте
753
1/48двое суток
946
1/72трое суток
1 020

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 13:384517

    ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲ በዚህ ክረምት ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ጋር ስምምነት ለማድረግ አሁንም ፍላጎት እንዳላቸው ያምናል። [ NizaarKinsella] ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 21:1980719

    Already done

  • 21:1880014

    ማንቸስተር ሲቲ እና ሊል የሞሮኮው አማካይ ተጫዋች አዩብ ቡዋዲን በተመለከተ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ተጫዋቹም ረቡዕ ወደ እንግሊዝ በመጓዝ የማንቸስተር ሲቲን ለመቀላቀል ይጠበቃል ከሊል በኩል በፕሮፖዛሉ ላይ የመጨረሻው ንክኪ ብቻ ይጠበቃል ሌላ ግን ሁሉም ነገር ተጠናቋል። Via { David ornestein } ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 18:0490518

    ✿| 𝗡𝗘𝗫𝗧 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 | የሲቲ ቀጣይ ጨዋታ! 🏆| የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 🩵| ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ቦርንማውዝ 📆 ቀን፦ እሁድ፣ ነሐሴ 17 (August 23) ⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 10:00 (4:00 PM UK) 🏟️ ሜዳ፦ ኢቲሃድ ስታዲየም ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 17 авг.1 019171

    ዛሬ የቀድሞ የክለባችን ግብ ጠባቂ የነበረው ብራዚላዊው ኤደርሰን.M የ 33 ተኛ አመቱን ይዟል !   HPD EDU 🔥 ! ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • #MCFC ትንሽ ነው የቀረው ⏳⌛⌛⏳ በቅርብ HERE WE GO እንጠብቃለን ! via : FABRIZIO ROMANO ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • አሁናዊው የመሀል ሜዳ አማራ ጮቻችን ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • Citizens ዛሬ እኳ ፈረንሳዊው ጥበበኛ ራያን ቼርኪ የ 23 አመት የልደት በአሉ ነው ! HBD CHERKI 🎈 23 ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • በ እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ💔 ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 16 авг.1 09914

    የሮድሪ ዝውውር ባርሴሎና ቋሚ ለሲቲ 65 ሚልዮን ፓውንድ እና 5 ሚሊዮን ፓውንድ ቦነስ የሚከፈል ይሆናል ። via : Vector_Neh ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 16 авг.1 083362

    ሮድሪ ወደ ባርሴሎና HERE WE GO FABRIZIO ROMANO 🎖 ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • አንድ ነገር ልንገራችሁ ሲቲዝንስ ......''' ስለ ክለባችን እዉነተኛ እና ታማኝነት ያላቸዉን ዜና ነዉ አይደል ምትፈልጉት ይሄ ቻናል የተከፈተዉ ለእናንተ ያን ለማቅረብ ነዉ So ሌላ ገለልተኛ ቻናል ነኝ ብሎ የክለባችንን ስም እያጠፉት እና የተጫዋቾችንን ስም እያጠፉት በእዛ ቻናል ላይ ምን ትሰራላችሁ.....? አንድ ገለልተኛ ቻናል ነኝ ብሎ እስከ መጣ ድረስ ስለ ሁሉም ክለብ በገለልተኛነት የመዘገብ ግዴታ አለብት ግን ለይሎ ያን ክለብ እያሞገሰ ይሄን ክለብ እየናቀ የሚዘግብ ከሆነ  ምኑን ገለልተኛ ሆነ ? አሉ ሌሎች በገለልተኛነት ስርዓት ባለዉ መልኩ የሚዘግቡ ቻናሎች በጣም ካስፈለጋችሁ እነሱን መጠቀም ነዉ ....'' የግል አስተያየት ነዉ መቀበል አለመቀበል የእናንተ ምርጫ ነዉ ....መልካም ምሽት 🙌 ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethiofans ] @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894

  • 16 авг.1 0765

    Citizens እኔ በግሌ ከዚህ ጨዋታ የተረዳሁት በጣም ክፍተታችን በተለይ በማዱኬ በዞሊስ ማለትም በ ኦ'ራይሊ እና በግቫ ቦታ ክፍተት ነበረብን እንዲሁም መቀባበል በራስ ብቃት መጫወት ጉድለት መሃል ክፍል ብቻ ብዞ ነገር ይጎላል የፔፕ ቲም ይህኔ ዛሬ ቢኖር የሚፈጠረውን አናቅም ነበረ ! የእናንተን በኮሜንት አጋሩኝ ። ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 16 авг.1 0664

    የክለባችን ተጨዋቾች ሜዳሊያ ተቀብለዋል ! ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 16 авг.1 05814

    ከዚህ ጨዋታ በደንብ እንድትማር እንፈልጋለን ! ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • 16 авг.1 05110

    የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ           ⏰  ተጠናቀቀ      አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ ⚽️ 1' ካላፊዮሪ ⚽️ 28' ሀቨርት ⚽️ 48' ኦዴጋርድ ዋናው ቻናላችን👇 [@Man_City_Ethiofans_1894] @Man_City_Ethiofans @Man_City_Ethiofans

  • የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ           ⏰  90'      አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ ⚽️ 1' ካላፊዮሪ ⚽️ 28' ሀቨርት ⚽️ 48' ኦዴጋርድ

  • የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ           ⏰  80'      አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ ⚽️ 1' ካላፊዮሪ ⚽️ 28' ሀቨርት ⚽️ 48' ኦዴጋርድ

  • 16 авг.1 0183

    🏆 የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ           ⏰  70'      አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ ⚽️ 1' ካላፊዮሪ ⚽️ 28' ሀቨርት ⚽️ 48' ኦዴጋርድ

  • 🏆 የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ           ⏰  61'      አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ