tgindex
Man City Addis

Man City Addis

Статистика

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 887
+7 за 5 дн.
Сутки
+6
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 176
38 постов
Вовлечённость
24,1%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
967
1/48двое суток
1 108
1/72трое суток
1 195

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ​🗣️ ኤንዞ ማሬስካ ስለ እሁዱ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታ ​"ለእኔ በግሌ ይህ የዋንጫ ነው... በጭራሽ የወዳጅነት ጨዋታ አይደለም። አሸንፈን ለማንሳት የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን!" 🏆🩵

  • 13 авг.1 042761

    ቲጃኒ ራይንደርስ ወደ አልቃዳሲ HERE WE GO [Fabrizo Romano] 🎖

  • 13 авг.1 117441

    🚨 Breaking ማንቸስተር ሲቲ በአሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ጥያቄ መሰረት ጥረት ለማድረግ ከወሰነ በኋላ ለቼልሲው ኤንዞ ፈርናንዴዝ 120 ሚሊዮን ዩሮ አቅርቧል። አሰልጣኙ ዝውውሩ እንዲጠናቀቅ እየወተወተ የሚገኝ ሲሆን ማንቸስተር ሲቲ የሚቻለውን ሁሉ እንዲያደርግ ጠይቋል። የቼልሲ ምላሽ እስከ አሁን የታወቀ ነገር የለም።" ​[via @CLMerlo ]

  • 13 авг.1 13160

    OFFICIAL ጀረሚ ዶኩ ከማንችስተር ሲቲ ጋር እስከ 2031 ኮንትራት ፈርሟል

  • 12 авг.1 113291

    ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ቀነ ገደብ አስቀመጠ ! ማንችስተር ሲቲ የቼልሲውን አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው መዘገቡ አይዘነጋም። አሁን ላይ ቼልሲ ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ለመግዛት ጥያቄ እንዲያቀርብ ቀነ ገደም አስቀምጧል። ሰማያዊዎቹ ማንችስተር ሲቲ እስከ አርብ ምሽት 1️⃣2️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ይዞ እንዲቀርብ አሳውቀዋል። ቼልሲዎች የማንችስተር ሲቲ ጥያቄ ከተቀመጠው ሰዓት በኋላ ከመጣ ተጫዋቹን እንደማይሸጡ ተናግረዋል። ቼልሲ ስለተቀመጠው ቀነ ገደም ለማንችስተር ሲቲን እና ለተጨዋቹ ወኪሎች ማሳወቃቸውን ገልጸዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.1 02447

    የዛሬው ልምምድ

  • без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.1 06241

    🆕 SQUAD NUMBERS 🔢 #️⃣5️⃣ Elliot Anderson #️⃣1️⃣ Gianluigi Donnarumma #️⃣6️⃣ Marc Guehi

  • 12 авг.1 139451

    OFFICIAL ሩሊ ማንችስተር ሲቲን ተቀላቅሏል

  • 10 авг.1 503721

    🚨🔵⚪️ አዩብ ቡአዲ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በግል ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ቀጣይ ማንችስተር ሲቲ ከሊል ጋር ያለውን ስምምነት ያጠናቅቃል ተብሎ ነው የሚጠበቀው፣ ቡአዲ ምርጫው ከ 2027 ይልቅ አሁን ሲቲን መቀላቀል ነው :: Fabrizio Romano🎖

  • 9 авг.1 675851

    የመጨረሻውን የወዳጅነት ጨወታችንን 3-1 አሸንፈናል።

  • 9 авг.1 67739

    ማንችስተር ሲቲ በእረፍት ሰዓት 1 ለ 0 በሆነ ውጤት እየተመራ ይገኛል! ⏸️

  • 9 авг.1 607232

    የክለባችን አሰላለፍ ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethiofans ] @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894