Manchester United Fans
Статистикаይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች Paid Promos 📩 @BLACKYxOP1
- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 744
- 1/48двое суток
- 1 998
- 1/72трое суток
- 2 155
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🇫🇮Finland ✅ 🇳🇴Norway✅ 🇸🇪Sweden✅ 🇮🇪Ireland🤝
без подписи
👀...
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
BBC Sport||👀ሜሰን ማውንት ከትላንቱ ጨዋታ በኋላ ወደ አየርላንድ ከተጓዘው ቡድን ጋር ተጉዟል። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ማርከስ ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድን ስብስብ ተቀላቀለ! ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ስብስቡ ተመልሷል። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ባለፉት 10 የውድድር ዘመናት የክለባችን የፕሪምየር ሊግ ደረጃዎች !! በዚህ ዓመትስ ስንተኛ ሆነን እንጨርሳለን ብላችሁ ታስባላችሁ? @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
Humbled 💀 @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
без подписи
ሌሲ በIG ገፁ ላይ። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
አርሰናል ሉዊስ ፔጅን ለማስፈረም ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል። ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም የላቀ ድርድር ላይ ሲሆን የዝውውር ዋጋው እስካሁን አልተገለፀም። ተጨዋቹ ወደ ኦልድ ትራፎርድ መዛወር እንደሚፈልግ የተገለፀ ሲሆን በክለቡ በኩል ደግሞ ዝውውሩ ይሳካል የሚል ትልቅ እምነት እንዳለ ተነግሯል። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
#UPDATE ቤንጃሚን ሼሽኮ የሚቀጥለው ሳምንት በአይርላንድ የዩናይትድን የትሬንኒግ ካምፕ ይቀላቀላል እናም ከ ኤሲሚላን ጋር ላለብን ጨዋታም ትንሽ ደቂቃ ሊጫወት ይችላል። [MEN] @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ካሪንግተን ተመልሷል! @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ሙርሃውስን በቋሚ ዝውውር? ኤቨርተንና ዊጋን ተስፈኛውን ጃክ ሙርሃውስ በቋሚ ዝውውር ማስፈረም ይፈልጋሉ። ኤቨርተን ከሱም በተጨማሪ ኢታን ዊትሊን በቋሚነት ማስፈረም የሚፈልጉ ሲሆን ሊንከን ሲቲ ሌላኛው ፈላጊ ነው። [Sully] @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz