tgindex
🥀ማርቃል✨

🥀ማርቃል✨

Статистика

🌺እርግቤ🕊️ ሰላም አጠር አጠር ያሉ ግጥሞች ፣ጥቅሶች እንዲሁም መጣጥፎችን ይገኙበታል። ለሌሎች ማጋራት እንዳይረሳ። አመሰግናለሁ😇🙏

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
130
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
159
20 постов
Вовлечённость
122,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
33
1/48двое суток
37
1/72трое суток
40

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 авг.3841из poem_Hiwe

    ያልታመመው ሞተ🙂‍↕️

  • ➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ሰውን ቆንጆ የሚያደርገው መልኩ ወይም አለባበሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው ማንነቱ ወይም ስዕብናው ነው!!! #Never_give_up https://t.me/payattetion12

  • без подписи

  • 7 авг.8161из payattetion12

    ➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ፍቅር ማለት ራስን ለሌላው ሰው አሳልፎ መስጠት፣ በሌላው ደስታ ውስጥ የራስን ደስታ ማግኘት እና ለማንኛውም መስዋዕትነት ዝግጁ መሆን ነው። ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ በሦስት ነጥቦች፦ ውሳኔ ነው፦ ስሜት ቢለዋወጥም አብሮ ለመቆየትና ላለመተው የሚደረግ የልብ ምርጫ ነው። መጠለያ ነው፦ ሰው በሰላም፣ በነፃነት እና ያለ ስጋት ማንነቱን የሚገልጽበት አስተማማኝ ስፍራ ነው። ትዕግስት ነው፦ የሰውን ድክመት ተቀብሎ፣ ስህተትን ይቅር ብሎ እና ለለውጥ ጊዜ ሰጥቶ አብሮ መጓዝ ነው። በአንድ ቃል፦ ፍቅር የሁለት ነፍሶች ውህደትና የአንድነት ጥበብ ነው። #Never_give_up https://t.me/payattetion12

  • 6 авг.616из poem_Hiwe

    አላወቁም...እንጂ...😞💔

  • без подписи

  • 5 авг.727из poem_Hiwe

    ምረጪ🥰☹️

  • 3 авг.122122

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 20 июл.1667из poem_Hiwe

    ክፍል ሀያ ሶስት ፍቅር ወይንስ እምነት #በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ “ና… እዛ ጋ እንቀመጥ…” አለችኝ በርቀት ያሉትን ትላልቅ ቋጥኝ ድንጋዮች እያሳየችኝ… እኔ በዝምታ ተከተልኳት… በቤተክርስቲያኑ ግቢ ውስጥ ያለው ጸጥታ… ደስስ ይል ነበር… ነገር ግን ለእኔ ግን ያ ጸጥታ… ከባድ ሆነብኝ… ተቀመጥን… ልቤ በፍጥነት ይመታል… “እኔ ልጀምር… ወይንስ አንተ?” አለች በቀስታ… እኔ ያለ እርግጠኝነት— “አንቺ ጀምሪ… የምነግረኝን ለመስማት ጓጉቻለሁ…” አልኳት… እሷ... ግን ቆይ ብላ… በቀስታ … እጇን ወደ ቦርሳዋ አስገባችና… ስልኳን አወጣች… እኔ እያየኋት… ስልኳን ከፈተች… ከትንሽ ጊዜ በኋላ … ከዚያን… ስልኳን ወደ እኔ አዞረቹ… “ይሄን ታውቀዋለህ…” አለችኝ… አንድ ወንድ ፎቶ እያሳየችኝ… አላውቀውም አልኳት ሳስብ ቆይቼ… እንደ ተመታሁ ሰው ተወነባበድኩ… የልቤ ምት ጨመረ … ከዚያ በፍጥነት መምታት ጀመረ… “ማነው?” አልኩ በዝቅተኛ ድምፅ… እሷ ዓይኖቿን …በቀስታ  ወደ ቤተክርስትያኑ እያየች ቆይታ ወደ እኔ እየዞረች— “እስከ ዛሬ ስላልነገርኩህ… ይቅርታ…” ልቤ የምነግረኝን … ነገር ግን መቀበል አልፈለገም… “የምወደው… ፍቅረኛዬ ነው…” ያ ቃል… እንደ መብረቅ መታኝ… “ምን? እ” አልኩ… “የእውነትሽን ነው…?” ቃላት ከአንደበቴ  ተቋርጠው ወጡ… እንባዬ  ከየት እንደመጣ እንኳን አላውቅም… አይኔ በድንገት ተሞላ… ያልጠበቅሁት ነገር ነው… እሷ ግን ትክዝ ብላ እየተመለከተችኝ… “አዎ…” አለች በጸጥታ… ድምፄን ቀንሼው… “ምነው… ይሄንን ከምሰማ… ማርያምዬ ዱዳ ባረገችኝ…” እሷ ቀጥላ— “እኔ አንተን ስለማከብር… ነው የነገርኩህ…” “እኔ የምወደው ሰው አለ…” “ነገር ግን…” አለች በቀስታ… ጮህኩባት... በቃሽ... አትንገሪኝ.... ተነስቼ ቀርቤ የማላውቀውን ወደ ቤተክርስቲያኑ ተጠግቼ በአደባባይ ተንበርክኬ አለቀስኩ.... ወይ ጮሄ አይወጣልኝ ... ፈጣሪ ም አላህም አይሰማኝም..... ይሄ ፅሁፍ 20❤️ ካገኘ🤗          .........ይቀጥላል.........              @Rufaylen13 💫                        ✍️ ህላዌ💕

  • без подписи

  • 18 июл.1405из poem_Hiwe

    የእብድ ፍቅር🫥❤️‍🔥

  • https://t.me/biruk_2230

  • 15 июл.1535из poem_Hiwe

    ያልተነገረ ቁስል🤕😑

  • 15 июл.1465из poem_Hiwe

    የሚገዛኝ ካለ💔

  • без подписи