MERKATO FX
Статистикаእኔ ከናንተ ምፈልገው ለውጣችሁን ብቻ ነው ! Get support here @Merkatofx_support √ PRICE ACTION TRADER √ TECHNICAL ANALYSIS | FUNDAMENTAL ANALYSIS √ MENTOR 🏆 √ PSYCHOLOGY TIPS💡 https://linktr.ee/Merkatofx1 Buy ads: https://telega.io/c/MerkatoFx
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 297
- 1/48двое суток
- 340
- 1/72трое суток
- 367
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Outlook
Outlook
CPI is around the corner. Be wise 😎
видео или голосовое, без подписи
CPI is around the corner. Be wise 😎
👤
видео или голосовое, без подписи
MERKATO FX 🤝 LUNA FX 👨💻 Host: Merkato Fx | Owner - MR FU✅ Partner: Luna Fx | @Lunatrades1 ✅
ከብዙ ሰው ላይ የታዘብኩትን እና ተማሪዎቼን ያንን ነገር በአሪፍ መልኩ እንዲሰሩት የረዳቸውን ነገር ላጋራችሁ አብዛኞቻችሁ ሰው የ technical analysis እውቀቱ አላቸው ግን ትሬድ ስታረጉ አለ አግባብ ስለምታረጉ ብቻ ኪሳራ ይመጣል ለዛ ሌላ ነገር ለመማር ከ ሰው ለመኮረጅ ትሞክራላችሁ ይሄን ምላችሁ በጣም ብዙ ሰው ስላየው ነው አብዛኛው ተማሪዎቼ ከጀማሪ ይልቅ የነበራቸው እውቀት ብር አላስገኝ ሲላቸው በ እስትራቴጂው አሳበው እኔ ጋር ለመማር ሚመጡት ቡዙ ሰው ሲማር ደብተሩ ላይ ይፅፋል አለቀ ደብተሩ መቼስ መቶ ትሬድ አያረግላችሁ እኔ ማረገውን ላካፍላችሁ አስተምሬ ስጨርስ ሁሌ የቤት ስራ ሰጣለው ካልሰሩ ስለሚቀጡ ይሰራሉ ሰርተውም ስንገናኝ ስለሚጠየቁ ይዘጋጃሉ እናንተም ማረግ ያለባችሁ በዛው መልኩ ነው በራሳችሁ እየተማራችሁ ከሆነ ራሳችሁን ለማዘዝ መሞከር በ አስተማሪ ከሆነ ደሞ እንደዚህ አርግልኝ ብሎ መጠየቅ አለባችሁ እና በዚህ መልኩ መስራት የ technical ታሪክ ስጨርስ አብሬ backtest አስደርጋቸዋለው ፣ የ bacltest journal እንዲያዘጋጁ አርጌ አፅፋቸዋለው እነሱም ያረጋሉ የገቡትን ትሮዶችም ያስረዱኛል ያ ምን ያረጋል ተማሪዎቹ ለ ሚገቡት ትሬድ በበቂ መልኩ ምክንያት ስለሚኖራቸው በራስ መተማመን ይገነባሉ በ ቴክኒካል በኩል ነው ይሄ። እናንተ ደሞ በራሳችሁ ምትማሩ ከሆነ አንድ ጎበዝ ምትሉትን ልጅ ይዛችሁ backtest ያረጋችሁትን አስገምግሙ በአስተማሪ ከሆነ ደሞ ምትማሩት backtest ስታረጉ እንዲያያቹህ አብራችሁ እንድታረጉ አርጉ ። ሌላኛው የአብዛኛው ጀመሪ ሰው ሚገርመኝ fundamental እና sentimental የሚባሉ ነገሮችን ፈፅሞ ማየትም መስማትም አይፈልግም በቃ ትንሽ ንገረኝ እና buy, sell ልበል ይበቃኛል ነገር ይላሉ ተማሪዎቼላይም በጣም ስለማየው ነው fundamental ነገሮችን ሊጠይቁኝ እንዴት እንደሚመረመር ሆኖም እሱ ራሱ ምን እምደሆነ በዝርዝር ማወቅ አይፈልጉም ከላይ ከላይ ከተነገረኝ በቂ ነው በሚል ፣ ከእስክሪን ጀርባ ያለው ትልቁ ሀይል fundamental ነገር ነው እያንዳንዱ የ ዋጋ እንቅስቃሴ በሱ ስር ነው እናንተም ይሄንን ተገንዝባችሁ በ አስተማሪ ምትማሩ ከሆነ አስጨንቁት ስለ fundamental በደንብ አስተምረኝ ልወቅ ብላችሁ ጨቅጭቁት ፣ በራሳችሁ ምትማሩ ከሆነ ደሞ መፅሃፍ ሞልቱዋል በደንብ አንብቡ የማትቆጩበትን እውቀት ትይዛላችሁ ፣ english ሆነብኝ እኮ ምናምን አትበሉ AI ተጠቅማቹህ summarise አርግልኝ ቀለል ባለ ሁኔታ በሉት በአማረኛ ቀይሮ እንድታነቡት ቀለል አርጎ ያቀርባል እንደዛ አርግታችሁ ራሳችሁን አሳድጉ ፣ በ sentimentalm በተመሳሳይ ሁኔታ አርጉ። ወገን ነቃ በሉ ያልኩትን እንደቀልድ አትዩት ሂወታችሁ እንዲለወጥ ምትፈልጉ ከሆነ ። ስለ ስነልቦናዊ ሁነቶች ሊላ ቀን በሰፊው እመለስበታለው እሱን ደሞ በሊላ ርዕስ። @MerkatoFx
Are you ready for New week
Your problem isn’t that you can’t do it It’s that you don’t do it long enough You stop when it gets uncomfortable You pause when results are slow That’s exactly where you’re supposed to continue
USDT P2P 1$ - 192 birr Min: $5 Max: $2000 For instant trade contact: @merkatofx_support Hey አትበሉ ምን ያህል መግዛት እንደምትፈልጉ መፃፍ ብቻ! Always confirm before payment
видео или голосовое, без подписи
It’s Going to be a very Profitable August insha allah🙌
እምቢ በል! ወደ ስኬት የሚያደርሱ በርካታ መንገዶች አሉ። ወደ ውድቀት የሚመራው መንገድ ግን አንድ ብቻ ነው፤ እርሱም ሁሉንም ሰው ለማስደሰት መሞከር ነው። ቤንጃሚን ፍራንከረሊን Ready for next week analysis ? tap 🔥
የኛ ሀገር ግን 😂😭
FOMC is around the corner. Trade wisely.
Trump: US strikes will take place against Iran in response to attacks on US targets in Jordan
Fed will deliver surprise rate hike this week, says Citadel