መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ
Статистикаبســـم الله الرحمـــن الرحيـــم ይህ የ መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። ➥ t.me/Merkezibnuteymiya
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 100
- 1/48двое суток
- 114
- 1/72трое суток
- 123
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✔️ تلاوة هادئة للأخ رمضان أحمد - المدرس في مركز ابن تيمية الحراني መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ ውስጥ እያስተማሩ ከሚገኙ ድንቅ መምህራን መካከል አንዱ የሆኑት ኡስታዝ ረመዳን አህመድ ያማረ ቲላዋ! ⚡️ t.me/Merkezibnuteymiya ☑️ https://www.tiktok.com/@merkez.ibnu.teymiya?_r=1&_t=ZS-96r7paXTwTo
📢 መልዕክት ለተውሒድ ተጣሪዎች! 🎤 አቡ ሑዘይፋ ዘይኑ ሙሐመድ ⚡️ https://t.me/Abusehl1
🎙تلاوة خاشعة للأخ أبو حميراء - عز الدين بن إدريس📖 ⚡️ https://t.me/Abusehl1
آيات_متشابهات_الألفاظ_في_القرآن_الكريم_وكيف_التمييز_بينها.pdf
كتاب: آيات متشابهات الألفاظ في القرآن الكريم وكيف التمييز بينها تأليف: عبد المحسن بن حمد العباد البدر
⬇️አዲስ የደርስ ማስታወቂያ💎 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሪያዱ ሷሊሒን * የሚሰጥበት ቀን፦ ረቡዕና ቅዳሜ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ቦታ:- ሮም ሰፈር ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ *የትምህርቱ አቅራቢ :- አቡል ዓባስ ናስር * በቴሌግራም ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ:- https://t.me/merkezabumussa1 * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ከታች በ pdf ታገኙታላቹህ። https://t.me/merkezabumussa1/51454
عبد العزيز الصيني – منظومة في السير إلى الله والدار الآخرة
ለመርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ አዳሪ ተማሪዎች የሚሰጥ አዲስ የአዳብ እና የረቃኢቅ ትምህርት منظومة في السير إلى الله والدار الآخرة للشيخ العلامة عبد الرحمان بن ناصر السعدي رحمه الله تبارك وتعالى ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya
видео или голосовое, без подписи
ልጆቻችን ተጅዊድ እየተማሩ ... ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya
ዛሬ ዕለቱ ጁሙዐ ነው ሱረቱል ከህፍን ማንበብ የተወደደ ሱንና ነው በውብ ድምፅ ሙሉውን አድምጡት ጣፋጭ ቲላዋ ነው! ⚡️ https://t.me/Abusehl1
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔴መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ🔴 የቁርኣን ሒፍዝ እና የኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
جزاك الله خير الجزاء أخانا الحبيب دوكتور سعيد موسى ↗️ https://t.me/AbulBukhariSeid ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya
አስቸኳይ የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ከሌለው ተቀባይነት ይኖረዋል አድራሻ ~ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል አካዳሚ ከፍ ብሎ ➦ ለማመልከት ከስር በሚገኙት አድራሻዎች ያግኙን በስልክ ቁጥር 0917399776 በቴሌግራም @Abusehl65 ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya
በዚህ የዱንያ ውክቢያና የሶሻል ሚዲያ ጩኸት መሃል፣ ልባችን እውነተኛ እረፍትና ብርሃን የምታገኘው ወደ አላህ ቃል ስትጠጋ ብቻ ነው። ቁርአን መደርደሪያ ላይ የሚቀመጥ ጌጥ ሳይሆን ሕይወትን የሚቀይር፣ ጨለማን የሚገፍና ቀልብን የሚያክም መለኮታዊ መድሃኒት ነው። የክረምት ኮርስ ለመመዝገብ አሁንም ውስን ቀናት ይቀራሉ ደውለው ይመዝገቡ። 🤙 0917399776 ~ 0987121293 💬 @Abusehl65 ~ @Mame9464 ⚡️ https://t.me/Merkezibnuteymiya ☑️ https://www.tiktok.com/@merkez.ibnu.teymiya?_r=1&_t=ZS-96r7paXTwTo