tgindex
AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)

AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)

Статистика

ﻣَﺎ ﻛُﻞُّ ﻣَﺎ ﻳَﺘَﻤَﻨَّﻰ ﺍﻟﻤَﺮْﺀُ ﻳُﺪْﺭِﻛُﻪ تجري ﺍﻟﺮِﻳَﺎﺡُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲْ ﺍﻟﺴُﻔُﻦ ُ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
арабский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 451
−9 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 932
21 постов
Вовлечённость
29,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
232
1/48двое суток
265
1/72трое суток
286

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

  • የሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም ደርሶች፦ 01- ከሽፉ ሹቡሃት 02- ከሽፉ ኒቃብ 03- ቡሉጉል መራም 04- ሶሒሕ ሙስሊም 05- ሶሒሑል ቡኻሪ 06- ሱነኑ አቢ ዳውድ 07- ሠላሠቱል ኡሱል 08- መሳኢሉል ጃሂሊያ 09- አዱሩሱል ሙሂማ 10- ዐቂደቱ ጦሓዊያ 11- ኡሱሉን ፊ ተፍሲር 12- አረሒቁል መኽቱም 13- ሙልሐቱል ኢዕራብ 14- ሪሳለቱል ዑቡዲያ 15- አልፈዋኪሁል ጀንያ (1) 16- አልፈዋኪሁል ጀንያ (2) 17- ኹላሶቱ ኑሪል የቂን 18- አልአርበዑነ ነወዊያህ 19- አልቀዋዒዱል ሒሳን 20- አሉእሉእ ወልመርጃን 21- አሠባት ዐለል ኢስላም 22- አልፊየቱ ኢብኒ ማሊክ 23- ደዓኢሙ ሚንሃጂ ኑቡዋ 24- ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ 25- አልወጂዝ ፊ ዐቂደቲ ሰለፍ 26- ኡሱሉ ሱንና የኢማም አሕመድ (1) 27- ኡሱሉ ሱንና የኢማም አሕመድ (2) 28- ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም 29- ሪያዱ ሷሊሒን 30- ሙስጦለሑል ሐዲሥ 31- ሙቀዲመቱ ተፍሲር 32- መትኑል አጁሩሚያ 33- ሱነኑ ቲርሚዚ 34- ፈትሑል መጂድ

  • 12 авг.398из merkezabumussa1

    ዛሬ ረቡዕ ነሀሴ 6/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454

  • 12 авг.334из AbumuslimArabicDuroos

    📌 #خطبة_مكتوبة -١٧ (٠١-٣-١٤٤٨هـ) بعنوان: ” الْمَحَبَّةُ الصَّادِقَةُ لِلنَّبِيِّ ﷺ بَيْنَ الِاتِّبَاعِ وَالِابْتِدَاعِ “ ✏️ كتبها: أبو مسلم عمر بن حسن العروسي 📥📥📥 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos/9250 #العقيدة_خطبة_الجمعة #السنة__والبدعة_الخطبة #سنة_النبي_الخطبة

  • ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 29/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454

  • 2 авг.9773из merkezabumussa1

    🔴መርከዝ አቡ ሙሳ የክረምትና የበጋ ኮርስ ላይ ቦታ ሞልቶ እንደነበረ ይታወቃል። አሁን ላይ ለውስን ተማሪዎች ክፍት ቦታ ስላለ በዚህ ቁጥር ፈጥነው ይመዝገቡ ። 0928844757

  • 1 авг.2 4798из merkezabumussa1

    ⬇️አዲስ የደርስ ማስታወቂያ💎 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሪያዱ ሷሊሒን * የሚሰጥበት ቀን፦ ረቡዕና ቅዳሜ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ቦታ:- ሮም ሰፈር  ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ *የትምህርቱ አቅራቢ :- አቡል ዓባስ ናስር * በቴሌግራም ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ:- https://t.me/merkezabumussa1 * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ከታች በ pdf ታገኙታላቹህ። https://t.me/merkezabumussa1/51454

  • 17 июл.4 7617

    ⬇️#⃣የዛሬው ኹጥባ#⃣   ٣ صفر ١٤٤٨  July 17/2026 ርዕስ :           أنفاس لا تعود ( الوقت )                      የማይመለሱ ትንፋሾች(ጊዜ) መስጂድ  :  በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ አድራሻ :      ሮም ሰፈር ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ አቅራቢ:      أبو العباس https://t.me/Abulabas

  • 10 июл.5 1226

    የዛሬው ኹጥባ  ٢٥ محرم-١٤٤٨   / July 10/2026 ርዕስ :         (غض البصر عن محارم الله) ( ዓይንን መስበር ) መስጂድ  :  በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ አድራሻ :      ሮም ሰፈር ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ አቅራቢ:      أبو العباس https://t.me/Abulabas

  • 6 июл.1 6041

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መርከዝ አቡ ሙሳ በሴቶችም በወንዶችም በኩል ምዝገባ አጠናቀናል። ምንም አይነት ክፍት ቦታ ስለሌለን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ሌላ አማራጭ እንደትፈልጉ ለማሳወቅ እንዳለን ። Merkez Abu Mussa

  • 5 июл.1 6623из merkezabumussa1

    🔴 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ አዳሪ መርከዝ ኡስታዝ እንፈልጋለን#⃣ ⬇️መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ የቁርአን ሄፍዝ ማዕከል ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። #⃣ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 1, ቁርአንን  በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ :: 2, የቁርአን ሽሀዳ ያለውና የማስተማር ልምድ ያለው  :: 3, መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። 4, የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ, ኪታቦችን የቀራና የ ማስቀራት ልምድ ያለው ። 5,  ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል ። 7,  የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት   1 ➡️እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ከታች ባለው ስልክና ዩዘር ኔም  ያናግረን ።⤵️⤵️⤵️ 🗂 0930547776 @AbulAbasNasirMuhammed ولله الموفق!

  • 3 июл.5 0779

    የዛሬው ኹጥባ  ١٨ محرم   / July 3/2026 ርዕስ :         إتباع منهج السلف الصالح ( የ መልካም ቀደምቶችን ጎዳና መከተል ) መስጂድ  :  በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ አድራሻ :      ሮም ሰፈር ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ አቅራቢ:      أبو العباس https://t.me/Abulabas

  • 27 июн.5 2386из merkezabumussa1

    ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 የ አል አርበዑን ፊ ሂቁቂ ረቢል ዓለሚን ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ ( ሮም ሰፈር ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ ውስጥ ) * ጊዜ፦ ዘወትር ረቡዕና ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡን በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/merkezabumussa1

  • 25 июн.7921из AbulBukhariSeid

    ☞    ልዩ የኮርስ ፕሮግራም (በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)           በሊሞእና በአንብዬ ከተማ! = ⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ : ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች- 1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة 2- كشف الشبهات 3- لمعة الإعتقاد 4- متن البيقونية  = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

  • 25 июн.6571из AbulBukhariSeid

    ☞    ልዩ የኮርስ ፕሮግራም (በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)           በሊሞእና በአንብዬ ከተማ! = ⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ : ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች- 1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة 2- كشف الشبهات 3- لمعة الإعتقاد 4- متن البيقونية  = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

  • 25 июн.1 0726из fewaidabdurazaq

    ​📢 አስደሳች ዜና ለጠቅላላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ! ​ኢኽላስ የቁርአን እና የተርቢያ ማእከል የዘንድሮውን የክረምት ወቅት አስመልክቶ ለልጆች፣ ለወጣቶች እና ለወላጆች በሙሉ የሚሆን "ልዩ የክረምት ኮርስ" ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ይገልጻል። ​የቁርአን ትምህርት እና ተርቢያን በአዲስ መልክ! በኡስታዝ አብዱረዛቅ (አል-ባጂ) ልዩ ክትትል እና አስተምህሮ፣ ልጆቻችሁን በቁርአን እና በስነ-ምግባር ለማነጽ ዝግጅታችንን አጠናቀን መዝገባ ላይ እንገኛለን። ​የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ ↪️​ቁርአን 1⃣ሂፍዝ (አዲስ እና ሙራጃዕ) 2⃣ቁርአን ነዟር (በተጅዊድ) 3⃣ቃዒደቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች) ↪️​የኪታብ ትምህርቶች ​1⃣ ዓቂዳ (የእምነት መሰረቶች) 2⃣አዳብ (ኢስላማዊ ስነ-ምግባር) 3⃣ፊቅህ (የኢባዳ ህግጋት) 4⃣ሲራ (የነብዩ ﷺ የህይወት ታሪክ) 5⃣ተጅዊድ (የቁርአን አነባበብ ህግጋት) የሚተሀፈዙ መትኖች ይኖራሉ የመርከዙ ፕሮግራሞች: ለትልልቆች (ሁለቱም ጾታ) 1⃣ ሙሉ ቀን በተመላላሽ 2⃣ከፈጅር በኃላ እስከ ጠዋት ሁለት ሰዐት 3⃣.ከ 2 ሰዐት ጠዋት እስከ ዙሁር 4⃣ ከዐሶር - መግሪብ ለልጆች 1⃣ ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ የሚኖረን ቦታ የተገደበ ስለሆነ ቦታው ሳይሞላቦት ​ ፈጥነው በመምጣት ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ። ​📍አድራሻ:[ ቦሌ ሚካኤል ከ እግረኛ ድልድይ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ትንሽ ገባ ብሎ ።      📞 ስልክ፡ [ 0911119260 ] [ 0973849898 ]                  [ 0919829850 ] ሌላው ልዩ ጥሪ ለሀይስኩል እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የዘንድሮውን የክረምት ወቅት አስመልክተን፣ ለኤለመንታሪ፣ ለሀይስኩል እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  በአይነቱ ልዩ የሆነ "የክረምት ኮርስ" አዘጋጅተንላችኋል መድረሳችን በመምጣት ይታደሙ

  • AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ) pinned a photo

  • 15 июн.1 3174из Abu_hibetillah_Asselfiy

    አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • 14 июн.3 99614из merkezabumussa1

    🗂 አስደሳች ዜና 🗂 ⬇️ የክረምትና የበጋ ኮርስ ማስታወቂያ ከመርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ 💎 መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ለወንዶች እና ለሴቶች በአዳሪ መርኋ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል ። ⛔️ማሳሰቢያ: የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20 ድረስ  የሚቆይ ሲሆን ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ ። 🗂መመዝገቢያ አድራሻ: +251913939993 +251928844757 +251930547776 +251911119260 ✈️ የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1

  • خطبة الجمعة من أديس أبابا لفضيلة شيخنا المحدث / علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله -. بعنوان: التوحيد صمام أمان الأفراد والمجتمعات  بتاريخ 26 ذي الحجة 1447هـ

AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ) — tgindex