tgindex
Abu Atikah / Ikhlas tube 2

Abu Atikah / Ikhlas tube 2

Статистика

ይህ የአቡ ዓቲካህ ኢኽላስ ቲዩብ ቻናል ነው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችም በአላህ ፍቃድ ይለቀቅበታል

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 863
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 179
18 постов
Вовлечённость
56,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
568
1/48двое суток
650
1/72трое суток
702

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ያሳፍራል‼️ የእናታችን አዒሻ ተቆርቋሪዎች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌላ ታሪክ ጀምረዋል 👇👇👇 https://youtu.be/E7ITyYEf41w

  • 10 авг.51721из MERKEZ_ABU_UBEYDAH

    ምዝገባ ላይ ነን ! ከቃዒዳ ጀምሮ ነዘር ማስተካከል ድረስ ! አዲስ ሂፍዝን ጨምሮ ሙራጀዐ መመለስ ድረስ ! በ6ት ፈኖች ላይ ኪታቦች ይቀራሉ ! 0913291117 0969688568 የመርከዙ ቻናል t.me/MERKEZ_ABU_UBEYDAH

  • 30 июл.1 038276из IbnuMunewor

    "የ19 ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ወደ ህክምና ማዕከል በሄደችበት ማደንዘዣ በመውጋት አስገድዶ መድፈር የፈፀመው ዶ/ር በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ" የሚል ዜና አየሁኝ። "በሃኪም እንዴት ይሄ ይፈጸማል?" ማለት ሞኝነት ነው። በሃኪም ቀርቶ በሃይማኖት አስተማሪም ይፈጸማል። መፍትሄው አጭርና ቀላል ነው። ማንኛዋም ሴት ከባዳ ወንድ ጋር ተገልላ ልትገኝ አይገባትም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لا يخلوَنَّ رجلٌ بامرأةٍ فإنَّ الشيطانَ ثالثُهما "አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋር ብቻውን አይነጠል፤ ምክንያቱም ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነውና።" [ቲርሚዚይ፡ 2165] "ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነው" የሚለው አጉል መልካም እምነት እንዳያዘናጋን ጥብቅ ማሳሰቢያ ነው። ስለዚህ ያልታሰበ ከባድ ጥፋት የመድረስ እድሉ ከፍተኛ ነው ማለት ነው። ህክምናን በተመለከተ ሴቶች አማራጭ ካለ በሴቶች ታከሙ። አስገዳጅ ሁኔታ ከገጠመ ከቤተሰብ ጋር እንጂ ብቻችሁን ወንድ ሃኪም ዘንድ አትግቡ። ወይም ሴቶች ነርሶች ካጠገባችሁ እንዲሆኑ አናግሩ። እዚህ ላይ "ውጭ ቆዩ" የሚሉ ሃኪሞች ይኖራሉ። (መግቢያየ ላይ የጠቀስኩትም ክስተት በዚህ መልኩ የተፈፀመ ነው።) እንዲህ አይነት ሃኪም ሲገጥመን ቢቻል ማስረዳት፣ ካልሆነ መጋፈጥ ይገባል። ፈቃደኛ የማይሆኑ ሃኪሞችና ሃኪም ቤቶች ዘንድ አትሂዱ። ቆራጥ ከሆንን ለራሳቸው ሲሉ ያስተካክላሉ። ለሃኪሞች ማሳሰቢያ፦ ከባዳ ሴት ጋር ተገልሎ መቆየት እንደማይቻል አትዘንጉ። ስለዚህ ስታክሙ ቤተሰብ በቅርብ እንዲኖር አድርጉ። ወይም ረዳቶች ባቅራቢያችሁ ይኑሩ። አስገዳጅ ሁኔታ ከገጠማችሁ የምትሰሩበትን ክፍል በሩን ክፍት አድርጉት። በነገራችን ላይ እንኳን ባዳ የሆነ አካል በቤተሰብ መሀል ራሱ መጥፎ ነገር ሊከሰት ይችላል። ለዚያም ነው ኢስላም በዚህ ጉዳይ ላይ ጥብቅ መመሪያ ያስቀመጠው። ነብያችን ﷺ ልጆችን አስር አመት ሲሆናቸው መኝታቸውን ለያዩዋቸው ብለዋል። ለአስር ዓመት ልጆች! ስለዚህ ቤተሰብ አላህ ባገራለት ልክ መኝታቸውን ሊለያያቸው ይገባል። ሁሉም አንድ ክፍል ውስጥ የሚተኙ ከሆነ ሴቶችን አንድ ጥግ፣ ወንዶችን ደግሞ ሌላ ጥግ ማድረግ ይገባል። በቂ ክፍሎች ካሉ ሴቶችን የብቻ አንድ ክፍል፣ ወንዶችን የብቻ ሌላ ክፍል ማድረግ ይገባል። ከተቻለ ወንዶችን ከወንዶች፣ ሴቶችንም ከሴቶች ፍራሻቸው ቢለያይ ጥሩ ነው። አጉል መልካም ግምት ሊያዘናጋን አይገባም። "የዘመድ ልጅ ነው"፣ "ቤተሰብ ነው"፣ "ሸይኽ/ ኡስታዝ ነው"፣ "የጎረቤት ልጅ ነው"፣ "እንግዳ ነው"፣ "ስርአት ያለው ጨዋ ልጅ ነው"፣ "ትልቅ ሰው ነው"፣ የመሳሰሉ የዋህ ድምዳሜዎች ከባድ ዋጋ ያስከፍላሉ። እንኳን ሴቶችን ከወንድ፣ ወንዶችን ከወንድም መኝታቸውን መለየት ይገባል። ሌላው ቀርቶ አባት ወይም ወንድም ቢሆኑ እንኳ ጥሩ ያልሆነ አዝማሚያ የሚያሳዩ ከሆነ የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 28 июл.1 50182

    🎉 የምስራች ለታሪክ ወዳጆች አዲስ ፕሮግራም በአዲስ መንፈስ የጀግናው ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ታሪክ ክፍል 1 📌 ነገ ማታ 2:30 በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን። ሲለቀቅ ኦንዲደርሳቹህ የደወል ምልክቷን ማብራት እንዳይዘነጉ! 👇👇👇 www.youtube.com/c/ikhlastube2

  • 27 июл.1 660205

    🎉 የምስራች ለታሪክ ወዳጆች አዲስ ፕሮግራም በአዲስ መንፈስ የጀግናው ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ታሪክ ክፍል 1 📌 ነገ ማታ 2:30 በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን። ሲለቀቅ ኦንዲደርሳቹህ የደወል ምልክቷን ማብራት እንዳይዘነጉ! 👇👇👇 www.youtube.com/c/ikhlastube2

  • 20 июл.1 65888

    🔥🔥 ኢኽዋኖች ና ቃሪእ ሚሻሪ አል ዓፋሲ ሰሞኑን ፍጥጫ ላይ ናቸው 🔥 👇👇👇 https://youtu.be/D2m8Zj6lzHc

  • 18 июл.1 644179из ABUUBEYDAH_ALWAN

    ዓሊይ ቢን አቢ ጣሊብ እና ሙዓዊያህ ቢን አቢሱፍያን መካከል በነበረው አለመግባባት ፤ የቢዛንታይን ንጉስ ሂረቅል እንዲህ ብሎ ፃፈለት ለሙዓዊያህ "قد علمنا بما وقع بينكم وبين علي بن أبي طالب، وإنّا لنرى أنكم أحق منه بالخلافة، فلو أمرتني أرسلت لك جيشاً يأتون إليك برأس علي". "በእናንተ እና በዓሊይ ቢን አቢጣሊብ መካከል የተከሰተውን አውቀናል። እናተ ከእርሱ የተሻለ መሪነቱ(ኺላፋው) ይገባቹሀል ብለን እናስባለን። ከፈለክ እዘዘኝ ሰራዊት ልላክልህ እና የዓሊይን ጭንቅላት(ገድለውት) ያምጡልህ።" ብሎ ፃፈለት። ሙዓዊያህ እንዲ ብሎ መለሰለት "أخوان تشاجرا، فما بالك تدخل فيما بينهما؟ إن لم تخرس أرسلت إليك بجيش أوله عندك، وآخره عندي، يأتونني برأسك أُقدِّمه لعلي". "ሁለት ወንድማማቾች ተጣሉ፤ ምናገባህ አንተ መሀላቸው የምትገባው?፤አፍህን ካልዘጋህ ሰራዊት እልክልሀለው ፊትለፊቱ አንተ ጋር መጨረሻው እኔ ጋር የሆነ፤ ጭንቅላትህን ያመጡልኝ እና ለዐሊይ እሰጠዋለሁ (ስጦታ) " መሀላቸው የነበረው:- ~ ወንድነት ያለው አለመግባባት፤ ~ መከባበር ያለው ልዩነት፤ ለዚህ ነው ስትጣላ ዐቅል ያለው ሰው ጋር መጣላት ያለብህ  ። علي بن أبي طالب و معاوية بن أبي سفيان أصهار رسول الله ﷺ كاتبان الوحي لرسول اللهﷺ ✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة) t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN

  • 12 июл.13,1 тыс446

    🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 11ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ እንሆ 11ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ  ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇👇 https://t.me/ikhlastube2/1239 ✍️ ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ 👇👇   t.me/Ikhlasonlinemedresa ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን  +251951635447 ያናግሩን!

  • 12 июл.2 4773из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.2 1303из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 9943из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 4633из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 6603из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 3693из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 3413из MUAZ IBNU JEBEL

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 196123

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የምወዳችሁና የማከብራችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ፣ እንደምታውቁት በግሌም ሆነ በስራዬ የምጠብቀው ግላዊነት አለ፤ ነገር ግን ከዚህ በላይ መደበቅ ያልቻልኩት የውስጤ ህመም አለ። እናቴ ለአመታት በጤና እክል ስትሰቃይ ቆይታለች። ዛሬ ግን ዶክተሮች ህመሟን መለየት ችለዋል። ህመሟ ከባድ ነው፤ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ካልተደረገላት የሽንት መቆጣጠር ችግርን ጨምሮ ለከፋ አደጋ እንደምትጋለጥ ነግረውኛል። የቀዶ ጥገናው ወጪ ከ400,000 ብር በላይ ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት ይህንን መጠን በአንዴ ማሟላት ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል። እናቴን ለማሳከም ከአላህ በታች የእናንተን እገዛ እሻለሁ። እንደምትረዱት ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ማውጣት አልፈለኩም ለዚህ ሲባል ይህንን Private ግሩፕ ከፍቻለሁ! በዚህ ግሩፕ ያላችሁኝ እናንተ የቅርብ ወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ናችሁ። እናቴን ለማሳከም የምትችሉትን ያህል በዱዓ እና በገንዘብ እንድትተባበሩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። አቅም የሌላችሁም ደግሞ አቅም ላላቸው በማድረስ ተባበሩኝ። የባንክ አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000376715616 (Anwar Hussen) አቢሲንያ ባንክ፦ 128917427 (Anwar Hussen) ለማንኛውም ድጋፋችሁ አላህ በኸይር ይክፈላችሁ። ባረከላሁ ፊኩም! Telegram Group https://t.me/+dDv82unHQLExZWQ0 Whatsapp Group https://chat.whatsapp.com/DNGbrbjcszP8yWmarl7p6J

  • Live stream finished (42 minutes)

  • 10 июл.1 4636

    የቆየሁት በኔትወርክ ምክንያት ነው

  • 10 июл.2 2674

    🎓የምስራች 🎉 #9ኛ ዙር የአረብኛ እጅ ፁሁፍ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም -------------------------- ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ  በኦንላይን ለተከታታይ 4 ወራቶች ሲያስተምራቸው የቆዩ የ9ኛ ዙር ዓረብኛ ፁሁፍ ተማሪዎችን ነገ ማታ  (ጁሙዓ ሀምሌ 3/2018)  ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ። በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ…

  • Live stream started

Abu Atikah / Ikhlas tube 2 — tgindex