Muhammed Sultan (أبو عائشة) Channel
Статистика( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ ) الأنفال (29)
- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 153
- 1/48двое суток
- 175
- 1/72трое суток
- 189
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة 3. من أصول عقيدة أهل السنة فوزان ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 29/2018 የሪያዱስሷሊሂን ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454
ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ መስጂደል ዋሊደይን * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/9421 * የዛሬ ደርስ መነሻ:- ገፅ፡ 106 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/IbnuMunewor
ማነው መጤው? ~ ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው። በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ፈጥረው ድንቁርናቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያሻግሩት። እንዴት አድርገው እንደሚጠርቧቸው እንጃ በዚህ ዘመን እንኳ አልተቀየሩም። የለውጥ ተስፋ የሚታይባቸውም አይደሉም። አስቂኙ ነገር ደግሞ ራሳቸውን የአይ^ሁድ ዘር አድርገው መኮፈሳቸው ነው። ሃገሪቱን ለሰባት መቶ ዓመታት በላይ የቦጠቦጠው ራሱን "ሰለሞናዊ መንግስት" ብሎ የሚጠራው መዥገር ስርአትኮ ባህር ተሻግሮ የሰሎሞን ዘር ነኝ የሚል ነው። መጤ ነኝ ማለት አይደል ይሄ? አፄ ምኒልክ "ዳግማዊ" ምኒልክ የተባለው ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ "ቀዳማዊ" ምኒልክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "የናዝሬቱ እየሱስ፣ የዮርዳኖስ ወንዝ፣ ቃና ዘገሊላ፣ ቤተልሄም፣ እየሩሳሌም፣ ... " እያለ እምነቱን ከባህር ማዶ ጋር የሚያይዝ አካል እንዴት ሙስሊሞችን መጤ ሊያደርግ ይዳፈራል?! የሙስሊሙን ኢትዮጵያዊነት መቀበል የከበዳቸው ጭንቅላቶች "ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት" የሚል ያረጀ ያፈጀ ተረት ዛሬም ይተርታሉ። ለመሆኑ እነሱ ዘንድ ኢትዮጵያ ማለት የቷ ናት? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሲሉ አፋርን፣ ሶማሊን፣ ሀረርን፣ ስልጤን፣ ከፊል ጉራጌን፣ ሰፊውን ኦሮሚያን፣ ሀላባን፣ አብዛኛው ወሎን፣ አብዛኛውን በኒሻንጉልን፣ ድሬዳዋን፣ አርጎባን፣ ... ይጨምራል ወይ? እስኪ እነዚህን አካባቢዎች ቆርጠው ያውጡና የደሴቷን ካርታ ይመልከቱ። ካርታው ላይ የሚታየው ቀዩ ክፍል ነው የሚቀራቸው። ከዚያ የቀራችሁን የክርስቲያን ደሴት ተመልከቷት! የምትዘምሩላት ኢትዮጵያ ይቺ ናት? ለማንኛውም "በቀዳማዊ ምኒልክ በኩል የሰለሞን ዘር ነን"፣ "ነገደ ይሁዳ ነን"፣ "የይሁዳ አንበሳ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት የምታምኑበት ከሆነ መጤዎች እንደሆናችሁ በራሳችሁ ላይ መስክራችኋል። እኛ ሙስሊሞች ዐረቦች ነን አላልንም። ኢትዮጵያውያን ነን። እናንተ "የሁ^ዶች ነን" ካላችሁ እኛ ነን የተቀበልናችሁ። "አይ" ካላችሁ "አይ^ሁድ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት ውሸት እንደሆነ አስረግጣችሁ ወርውራችሁ ጣሉ። ከዚያ በኋላ ራሳችሁን የኢትዮጵያዊነት አከፋፋይና ድርጎ ሰፋሪ አድርጋችሁ ማየታችሁን አቁሙ። የነውረኝነታችሁ ዳፋ ለደካሞች ይተርፋልና ጥፍራችሁን ሰብስቡ። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የከረፋ ሃሳብ ስታንፀባርቁ ታንኩም ባንኩም በእጃችሁ በነበረበት የቀደመው ዘመን ያደረሳችሁትን ማሰብም ይሰቀጥጣል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
видео или голосовое, без подписи
🎙 [ الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة ] الإمام ابن باز - رحمه الله تعالى - . = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid
የማለዳ መልእክት (40) ~ አንድ ወንድ ከሰው እይታ ተገልሎ ከአጅነቢያ ሴት ጋር ለብቻ መቀመጥ አይፈቀድም። በዚህ መልኩ ከሰው እይታ ርቀው የተቀመጡ ሰዎች ብቻቸውን አይደሉም። ወደ ጥፋት ሊወስዳቸው፣ ሊያሳስታቸው የሚችል የሆነ አደገኛ ሃይል አብሯቸው አለ። እሱም ሸይጧን ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لا يخلوَنَّ رجلٌ بامرأةٍ فإنَّ الشيطانَ ثالثُهما "አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋር ብቻውን አይነጠል፤ ምክንያቱም ሶስተኛቸው ሸይጧን ነውና።" [ቲርሚዚይ፡ 2165] ይህንን ነብያዊ ማሳሰቢያ ባለመጠበቃቸው ያላሰቡት ከባድ ጥፋት ላይ የወደቁ ስንት ሰዎች አሉ። ኋላ ከመቆጨት አስቀድሞ መጠንቀቅ! = (ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 10 /1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
وفي الحديث يقول ﷺ: أخوف ما أخاف عليكم الشرك الأصغر فسئل عنه فقال: الرياء أخوف ما يخاف على الصالحين الشرك الأصغر؛ لأن الشرك الأكبر قد يعرفونه ولا يخفى عليهم، لكن الشرك الأصغر قد يُبتلى به الصالحون وهو الرياء في القراءة أو صلاة أو صوم أو حج أو غير هذا، فلهذا خافه النبي ﷺ عليهم فيجب الحذر منه! الشيخ: عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه
• أُصُولُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّةِ : الأَصْلُ الأَوَّلُ: الِاهْتِمَامُ وَالعِنَايَةُ بِطَلَبِ العِلْمِ الشَّرْعِيِّ، وَالتَّفَقُّهِ فِي الدِّينِ. الأَصْلُ الثَّانِي: الحِرْصُ عَلَى التَّطْبِيقِ العَمَلِيِّ لِلْإِسْلَامِ. الأَصْلُ الثَّالِثُ: الدَّعْوَةُ إِلَى اللَّهِ عَلَى بَصِيرَةٍ. الأَصْلُ الرَّابِعُ: الِاهْتِمَامُ بِعَقِيدَةِ وَمَنْهَجِ السَّلَفِ عِلْمًا وَعَمَلًا وَتَعْلِيمًا. الأَصْلُ الخَامِسُ: الِاهْتِمَامُ بِالسُّنَّةِ النَّبَوِيَّةِ، وَالحِرْصُ عَلَى العَمَلِ بِهَا، وَالدَّعْوَةِ إِلَى ذٰلِكَ. الأَصْلُ السَّادِسُ: الِارْتِبَاطُ الوَثِيقُ بِعُلَمَاءِ أَهْلِ السُّنَّةِ وَالجَمَاعَةِ. الأَصْلُ السَّابِعُ: الِابْتِعَادُ عَنِ الحِزْبِيَّاتِ وَالجَمَاعَاتِ الإِسْلَامِيَّةِ السِّرِّيَّةِ المُنْحَرِفَةِ. الأَصْلُ الثَّامِنُ: اِلْتِزَامُنَا بِمَا دَلَّ عَلَيْهِ الكِتَابُ وَالسُّنَّةُ وَإِجْمَاعُ مَا كَانَ عَلَيْهِ السَّلَفُ فِي مُعَامَلَةِ حُكَّامِنَا وَأَئِمَّتِنَا. الأَصْلُ التَّاسِعُ: مُنَابَذَةُ أَهْلِ البِدَعِ، وَالتَّحْذِيرُ مِنْهُمْ. الأَصْلُ العَاشِرُ: الِالْتِزَامُ بِالكِتَابِ وَالسُّنَّةِ بِفَهْمِ سَلَفِ الأُمَّةِ فِي كُلِّ شُؤُونِنَا وَأَحْوَالِنَا. 📚 [ أُصُولُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّةِ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ ابْنِ بَرْجِسٍ -رَحِمَهُ اللَّهُ- (ص٦٢–٧٥) ] . = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ባለፈው እሁድ ተጀምሯል:: * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة 3. من أصول عقيدة أهل السنة فوزان ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ነገ እሁድ ይጀምራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ እሁድ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።
لَلَّهُ أشَدُّ فرَحًا بتَوبةِ عَبدِه حينَ يَتوبُ إليه، مِن أحَدِكُم كان على راحِلَتِه بأرضِ فَلاةٍ، فانفَلَتَت منه وعليها طَعامُه وشَرابُه، فأيِسَ منها، فأتى شَجَرةً، فاضطَجَعَ في ظِلِّها، قد أيِسَ مِن راحِلَتِه، فبينا هو كَذلك إذا هو بها قائِمةً عِندَه، فأخَذَ بخِطامِها، ثُمَّ قال مِن شِدَّةِ الفَرَحِ: اللَّهمَّ أنتَ عَبدي وأنا رَبُّكَ، أخطَأ مِن شِدَّةِ الفَرَحِ رواه مسلم አንድ ባሪያው ወደ እሱ ተመልሶ ንሥሐ (ተውበት) በሚገባበት ጊዜ አላህ የሚሰማው ደስታ፤ ከእናንተ መካከል አንዱ በምድረ በዳ (በረሀ) ላይ በግመሉ ላይ እየተጓዘ ሳለ፣ ምግቡና መጠጡ የተጫነባት ግመሉ አምልጣው፣ ሊያገኛት ተስፋ ቆርጦ፣ ወደ አንድ ዛፍ ጥላ ስር መጥቶ ከተጋደመ በኋላ (በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለ)፤ ድንገት ግመሉ አጠገቡ ቆማ ሲያገኛት፣ ልጓሟን ይዞ ከextreme ደስታ የተነሳ፦ 'አላህ ሆይ! አንተ ባሪያዬ ነህ፣ እኔም ጌታህ ነኝ!' ብሎ እንደተናገረው ሰውዬ ደስታ በላይ ነው። (ሰውየው) ከደስታው ብዛት የተነሳ ነው የተሳሳተው።" ዋና ዋና መልዕክቶች የአላህ እዝነትና ደስታ፦ አላህ ፍጹም አምላክ እና ከምንም ነገር ተመልካች ቢሆንም፣ አንድ ባሪያው ጥፋቱን አምኖ ወደ እሱ ሲመለስ እጅግ በጣም ይደሰታል። የሰውየው ስህተት፦ ሰውየው "አንተ ጌታዬ ነህ እኔም ባሪያህ ነኝ" ማለት ሲገባው፣ ከደስታው ብዛት የተነሳ አእምሮው መቆጣጠር አቅቶት ቃላትን አገላብጦባቸዋል። ይህ የሚያሳየው አላህ በከባድ ስሜት ውስጥ ሆኖ ሳያስበው የተሳሳተን ሰው እንደማይቀጣ ነው። ይህ ሀዲስ ባለማወቅ : በመሳሳት ምክንያት እንደሚሰጥ የሚያሳይ ነው
видео или голосовое, без подписи
خُطْبَةٌ عَنِ الْجَنَّةِ وَنَعِيمِهَا ኹጥባ ስለ ጀነት እና ፀጋዎቿ https://t.me/SadatKemalAbuMEryem
ዛሬ ጁሙዐ ሰኔ 19/2018 የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ መስጂደል ዋሊደይን * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * ኪታቡን በpdf መልኩ በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/9421 * የዛሬ ደርስ መነሻ:- ገፅ፡ 62 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/IbnuMunewor
💥تابع الفهرس الخاص بالشيخ صالح الفوزان ♦️♦️آداب_ورقائق ♦️♦️ 💥فهرس الخطب المنبرية للشيخ الفوزان https://t.me/mousua/69914 💥شرح كتاب آداب المشي إلى الصلاة للفوزان https://t.me/mousua/71925 💥شرح كتاب إغاثة اللهفان للفوزان https://t.me/mousua/64161 💥شرح نونية ابن القيم للفوزان https://t.me/mousua/64910 💥الجواب الكافي لمن سأل عن الدواء الشافي للفوزان https://t.me/mousua/65387 💥فوائد من شرح كتاب الداء والدواء للشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى https://t.me/mousua/256834 💥شرح منظومة الألفية في الآداب الشرعية للفوزان https://t.me/mousua/65701 💥مجالس شهر رمضان للفوزان https://t.me/mousua/72176 💥محاضرات في العقيدة للفوزان https://t.me/mousua/71276 💥كلمات متفرقة للفوزان https://t.me/mousua/72264 💥لقاءات الجمعة للشيخ صالح الفوزان https://t.me/mousua/84614 💥لقاءات مفتوحة للشيخ صالح الفوزان https://t.me/mousua/84589 💥اللقاء المفتوح مع الأئمة والخطباء للشيخ صالح الفوزان https://t.me/mousua/84784 💥مواعظ وكلمات في الحرم للشيخ الفوزان https://t.me/mousua/84703 💥دروس في الحج للفوزان https://t.me/mousua/84799 💥دروس من الحج للفوزان https://t.me/mousua/84829
የደዕዋ ማስታወቂያ ~ የፊታችን እሁድ ሰኔ 21/2018 በሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ስለሚኖር ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ጊዜ፦ ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ * ኢብኑ ሙነወር፣ * አቡል 0ባስ፣ * ሙሐመድ ሱልጧን እና * ሳዳት ከማል ቦታው ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ
የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች ~ ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ 1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958] 2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1163] ልብ በሉ! ሁሉም ወሮች የአላህ ሆነው ሳለ ነብዩ ﷺ ሙሐረምን “የአላህ ወር” ሲሉ መጥራታቸው ወሩ ያለውን ልዩ ደረጃ ያመላክታል፡፡ ልክ ሁሉም መስጂዶች የአላህ ቤቶች ሆነው ሳለ ከዕባ ለየት ባለ መልኩ “የአላህ ቤት” እንደሚባለው ማለት ነው፡፡ 3. በዚህ ወር ውስጥ ታላቅ ቀን አለ፡፡ እሱም ሙሐረም 10 ነው፡፡ “ዓሹራእ” በመባል ይታወቃል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ የሁዶች ዓሹራእን ይፆሙ ነበርና “ምንድን ነው ይሄ የምትፆሙት ቀን?” ሲሉ ጠየቋቸው፡፡ እነሱም “ይሄ አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን አትርፎ ፊርዐውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት ታላቅ ቀን ነው፡፡ ሙሳ አላህን ለማመስገን ሲሉ ፆመውታል፡፡ እና እኛም እንፆመዋለን” አሉ፡፡ ነብያችን ﷺ ይህን ጊዜ “ከናንተ ይልቅ እኛ ለሙሳ የተገባን ነን” በማለት ፆሙት፡፡ እንዲፆምም አዘዙ፡፡ [ቡኻሪ፡ 2004] [ሙስሊም፡ 1130] 4. ይህን ቀን፣ ማለትም ሙሐረም አስርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያሚያሳብስ ነብያችን ﷺ ተናግረዋል፡፡ [ሙስሊም] 5. ይህን ቀን (ሙሐረም አስርን) ለመፆም ከወሰንን ዘጠነኛውንም ጨምረን ብንፆም የተወደደ ነው፡፡ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ “ለቀጣይ (አመት) ከቆየሁ በርግጥም ዘጠነኛውንም እፆማለሁ” ብለዋልና። [ሙስሊም፡ 1134] 6. በነገራችን ላይ ዓሹራእን የመካ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር፡፡ ነብያችንም ﷺ ገና ወደ መዲና ሳይሰደዱ በፊት መካ እያሉ ይፆሙት ነበር፡፡ የረመዳን ፆም ከመደንገጉ በፊት ዓሹራእን መፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነበር፡፡ እነኚህን እውነታዎች የሚያመላክተው እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ስትል የተናገረችው ነው፡- “ዓሹራእ ቁረይሾች በዘመነ ጃሂሊያ (በጨለማው ዘመን) ይፆሙት የነበረ ቀን ነው፡፡ ነብዩም ﷺ ይፆሙት ነበር፡፡ መዲና በመጡ ጊዜ እሳቸውም ፆሙት ሰዎችም እንዲፆሙት አዘዙ፡፡ የወርሃ ረመዳን ግዴታ በወረደ ጊዜ ግን ረመዳንን ሆነ (በግዴታነት) የሚፆሙት፡፡ ዓሹራእን እንዲፆም (ማዘዙን) ተውት፡፡ እናም የፈለገ ይፆመዋል የፈለገ ደግሞ ይቶወዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 7. ዓሹራእን እለቱን መፆም እንጂ በምንም መልኩ በዓል አድርጎ ማክበር አይፈቀድም፡፡ አቡ ሙሳ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ዓሹራእን የሁዶች ይፆሙት ነበር፡፡ እንደ ዒድ ይቆጥሩት ነበር፡፡ ሴቶቻቸውንም ጌጦቻቸውንና ጥሩ ጥሩ ልብሶቻቸውን ያለብሷቸውም ነበር፡፡ ነብዩ ﷺ ግን “እናንተ ፁሙት” በማለት መፆም እንጂ እንደ ዒድ እንዳይታሰብ ጥቆማ ሰጥተዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ማሳሰቢያ፦ ሙሐረም 9 እና 10 ነገ ረቡዕ እና ሃሙስ መሆኑን አውቀን ብንፆም እና ሰዎች እንዲፆሙት ብናስታውስ መልካም ነው። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 17/2007) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor