tgindex
መዝሙር

" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 012
+30 за 3 дн.
Сутки
+17
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
20,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
187,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 140
1/48двое суток
3 598
1/72трое суток
3 881

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 5 авг.3 4903

    https://youtube.com/channel/UC7rajV6cUgPWlPegMK3qtyg?si=3I9X9hThRW_HXhXj

  • 5 авг.3 5287

    https://youtube.com/channel/UC7rajV6cUgPWlPegMK3qtyg?si=3I9X9hThRW_HXhXj

  • 5 авг.3 59410

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 5 авг.3 55421

    ✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ ✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ስለሌኝለኝ የምከፍለው ስጦታዬም ምስጋና ነው ጨለማዬን አስወግዶ ያበራልኝን አውቃለሁ ሙሉ ሰው ነኝ ከእንግዲስ ስከተለው እኖራለው የብርሀኔን ልዩ ውበት ፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁት ፍቅሩ ማርኮኝ በመቅደሱ ሰገድኩለት አመለኩት ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው አሳደረኝ በእቅፉ መጠውለጌን አለምልሞ በመስቀል ላይ ተሰቀለ ደንኩኝ እኔ እርሱ ታሞ በማይዝለው ክንዶቹ ላይ እኔን በክብር አያኖረ እንዲመቸኝ ዝቅ ብሎ በበረት ውስጥ እርሱ አደረ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው ቅኔ ባፈስ ምን ይደንቃል ደሙን በመስቀል አፍስሶ ስለ ልጁ መዳን ብሎ ነፍሱን ሳይቀር ለኔ ክሶ ፍቅር ይዞት ከፀባኦት በትህትና ወቶ ወርዶ ተቀደስኩኝ በነጩ በግ ቀራንዮ ጌታ ታርዶ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው አክሊለ እሾህ አጠለቀ ግርማ ክብሩን ሁሉን ትቶ አሻገረኝ ወደ ክብሬ በቅዱስ ደም እኔን ዋጅቶ አጎንብሶ ቀና አረገኝ ፌቴን በፅድቅ እያበራ እኖራለሁ ለዘላለም ካከበረኝ ጌታ ጋራ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው መዝሙር 👇👇👇👇 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👉 @biniy27 👉 @biniy27

  • 6 апр.17 тыс61

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 апр.18,9 тыс61

    እኔ ሆንን አለውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ ለጠላት አንስቼ አሳልፌ ምሰጥህ እኔ ሆንን ጌታ ሆይ እኔ ሆንን እኔ ሆንን አምላክ ሆይ እኔ ሆንን ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ የዛሬን መቆሜን እንጂ አለውቅም መጨረሻዬን እወድሃለሁ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ አላውቅህም አንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ ስንት ያጥቢያ ኮከቦች ለአንተ ዘምረውልህ ወደቁ በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ በማታ ሳጥናኤል መልአክ ነበረ ይሁዳም ሐዋርያ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሞያ እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ ታናሹን ጅማሪዬን አንተው ታላቅም አድርግልኝ ነበረች ከሚባል ፈተና አንተው በፍቅርህ አድነኝ ያስጀመርከኝ አምላክ ሆይ እንግዲህ መንገዴን አደራ በፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከቅዱሳን ጋራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 24 дек.28,5 тыс114

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 24 дек.28,6 тыс164

    መድኃኔዓለም መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አዝ አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ አዝ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ አዝ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማያተወኝ አዝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 21 дек.24,6 тыс106

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 21 дек.26,1 тыс196

    በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ አዝ ኪሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ሥሉስ ያሉህ        መላዕክት በራማ የሚያመሰኑህ ድንቅ መካር ኃያል ኤልሻዳይ ነህና ትቢያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና/2/ አዝ ቅዱሱን  መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፊት ልስገድ ወደ ላይ በሰማይ ወደ ታች በጥልቀት አምላኬ  የት አለ የማትገኝበት ጌታ ሆይ የት አለ የማትገኝበት አዝ በኪዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት መልሰን ወደ አንተ ብንሰጥ ምን አለ ተወው ጉዳችንን ስስታችን ይኸው(2) አዝ ሀብትና ንብረቴስ ጉልበቴስ ምንድነው ጤናዬ የሰጠኝ ከአንተ በቀር ማነው በሰጠኸኝ እድሜ በሕይወት ዘመኔ ከገላዬስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ ከአካላቴስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 7 дек.23,9 тыс37

    https://youtu.be/FlhVfN3gLww?si=ZhIkZ7Xf2Qh6nmU5

  • 6 дек.22,5 тыс64

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 6 дек.23,9 тыс110

    ሰረገላዎችህ ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው የሌጌዎን ጭፍሮች ማይችሏቸው የገሀነም ደጆች ማይችሏቸው አንተ ብቻ ቅዱስ ሀያል ጌታ ሳመልክህ እኖራለሁ ጠዋት ማታ/2/ በእሳት ሰረገላ ታጥሮአል መንደራችን ጊያዝ ሆይ አትፍራ አለ ፈጣሪያችን የጠላትን ምሽግ በቃሉ ይቆርጣል ከእኛ ጋራ ያለው ከነሱ ይበልጣል ከቴማን ተራራ ከፋራን ሲወርድ ጠላት ይጨነቃል በድምጹ ሞገድ ጦረኛ አያበዛም ሞአብን ሲመታ በአህያ መንጋጋ ሺውን ጥሏል ጌታ የጥልቁን መሰረት በንፋስ አስሮታል ከሰማያት በላይ ዙፋኑን ዘርግቷል ዘንባባ ይዛችሁ ግቡ ከመቅደሱ በምስጋናው ስርአት እንድትቀደሱ ወደረኞቻችን ከቁጥር ቢበዙም እንደ ቃየል ልጆች ሾተል አንመዝም እንጀራን መግበን እንሰዳቸዋለን በቀል እና ፍርድን ለአምላካችን ትተን መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 9 нояб.24,8 тыс36

    https://youtu.be/ryVzoc1bck4?si=05a4v3c65ibqf-GK

  • 8 нояб.24,9 тыс87

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 8 нояб.25,8 тыс87

    እመቤቴ ስምሽን ስጠራ ሳወድስ ‎አማላጄ ስምሽን ስጠራ ሳወድስ ‎አውጭኝ ከመከራ ከመረረው ሞት (2) ‎             አዝ 1 ‎ማይገባኝ ብሆንም    እመቤቴ ‎ከደጅሽ መጥቼ        እመቤቴ ‎እማፀንሻለሁ            እመቤቴ ‎ክፋቴንም ትቼ           እመቤቴ ‎ስስት ስወጣ ከመንገዴ ‎እምትመልሺኝ አማላጄ ‎አንቺ እያለሽኝ ምንሆናለው ‎ጨለማውን ሁሉ አልፈዋለሁ ‎             አዝ 2 ‎የስውሯ ማርያም     እመቤቴ ‎አንቺ ስላለሽኝ         እመቤቴ ‎የግሸኗ ንግስት        እመቤቴ ‎ህይወቴ ሞላልኝ      እመቤቴ ‎ከቤትሽ ስሸሽ ስታቀርቢኝ ‎ከፊትሽ ሳነባ ስትሰሚኝ ‎የጌታዬ እናት አዛኝቷ ‎እናቴ አንቺ ሁኚኝ ዋስ ጠበቃ  ‎             አዝ 3 ‎ቀኑ ከፍቷል እና       እመቤቴ ‎በንኔ እንዳልጠፋ     እመቤቴ ‎ሸሽገሽኝማል          እመቤቴ ‎ከመቅደስሽ ጓዳ      እመቤቴ ‎ለዚህም ክብር ስላበቃሽኝ ‎የፀጋ ስግደትን እሰግዳለሁኝ ‎መርጠሽኛልና ለደጅሽ እናቴ ‎አገለግላለሁ ዘውትር ተንበርክኬ ‎             አዝ 4 ‎ዘውትር እንለምናት   እመቤቴ ‎ወላዲተ አምላክን     እመቤቴ ‎ፈፅማለችና             እመቤቴ ‎የልቤን መሻት         እመቤቴ ‎በልጇ ጌታ ርህራሄ ‎በርሷ አማላጅነት በመቤቴ ‎አለሁ እስከ ዛሬ በረዳቴ  ‎አከብራታለሁ እስከለተ ሞቴ  ‎ዘማሪ:- ዘማሪ የአብስራ ነገደ ዘማሪ ዳቆን ሮቤል መብሬ           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 2 нояб.23,9 тыс95

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 2 нояб.26,1 тыс176

    በዘመናት የሸመገለ በዘመናት የሸመገለ ክብርን ሁሉ የጠቀለለ እንደ ጌታ ኧረ ማን አለ እንደ እግዚአብሔር ኧረ ማን አለ አዝ ጥሎብኛል መጎናጸፊያ ለይቶኛል ከስጋ ጥድፊያ በሰው ሚዛን ክብርን ማይለካ እውነተኛ ጌታ ነው ለካ አዝ ደመና ነው መንኮራኩሩ ነበልባል ነው ዙፋን መንበሩ መሰወሪያው አይደረስም በማንም ሞት አይከሰስም አዝ ቀን ዘመናት ሁሉ ሲያረጁ አዲሶቹ ዘምነው ሲጃጁ ጌታ አዲስ ነው ሁሌ ማለዳ ፍቅር ያዘንባል ከልቡ ጓዳ አዝ መካኒቱን በልጅ ባረከ ኃይለኛውን አንበረከከ ለምስጊኖች ስለሚራራ በኢየሱስ ልባችን ኮራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 2 окт. 2025 г.28,4 тыс99

    መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

  • 2 окт. 2025 г.31,5 тыс209

    እመቤታችን ባንቺ ምልጃ እመቤታችን ባንቺ ምልጃ ባንቺ ምልጃ ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ መድኃኒዓለም ታምር ሰራ በማየ ቃና x2 ለጌታችን ተዓምር ........በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ ..........በማየ ቃና መጀመሪያ ሆነች ........በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ ...............በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ ታውቋት ስላለችው ......በማየ ቃና ወይንኬ አልቦሙ.........በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን ........በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ ............በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ አሳላፊዎቹ .....................በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው ...............በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ .....በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው ........በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ እኛም እናምናለን.........በማየ ቃና በእርሷ ትንብልና .........በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ............በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቀና .........በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር — tgindex