tgindex
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

Статистика

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Solasc12 @Solasc13 @Mgetem_group ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ @Ortho_quotes

Последний пост
26 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
27 544
+22 за 5 дн.
Сутки
+12
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 632
22 постов
Вовлечённость
35,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 698
1/48двое суток
6 529
1/72трое суток
7 042

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 26 июл.6 26010564

    ድንቅ አረገልኝ ገብርኤል @Mgetem ተስፋ ቆርጬ ግራ ገብቶኝ የምጓዝበት ውሉ ጠፍቶኝ በስዕሉ ፊት ቆሜ ሳለሁ በአባቴ ገብርኤል ተጎበኘሁ ከወደቅኩበት አስታውሶኝ ፈጥኖ ደርሶልኝ አነሳኝ ሰዕለቴን ሰምቶ የረዳኝ ከሰዎች እኩል አረገኝ የሦስቱ ሕጻናት መከታቸው ለእናቱ፣ ቂርቆስ አለኝታቸው ለእኔም ጋሻ ነህ ለሕይወቴ ፋና መብራት ነህ ለእምነቴ በሥላሴ ፊት ለእኔ የቆምከው እኔን ልጅህን ያስታረቅከው ለዚህ ውለታህ ምን እላለሁ ዘውትር በእልልታ እዘእምራለሁ ገብርኤል ብዬ እጮሃለው https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo

  • 24 июл.6 590295

    https://youtu.be/iUQmXj0B6LU

  • 7 июл.11,4 тыс10416из AwdeMihretZetewahdo

    “ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ፤ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል” (ሉቃ. ፩፥፲፬) እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::🥰 የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ረድኤት፣ በረከት፣ አማላጅነት አይለየን፡፡ 🔤🔤🔤🔤 t.me/AwdeMihretZetewahdo t.me/AwdeMihretZetewahdo

  • Live stream finished (25 minutes)

  • Live stream started

  • 29 июн.14,7 тыс148116

    ጠፍቼ ሳለው... @Mgetem ° ° በለመለመው መስክ ላይ እኛ በጎቹ ፥ ነበርን አንድ-ላይ ስንግጥ ባንድ ላይ ስንጠጣ ባንድ ላይ የማይነጥፈው ሳለ ፥ ሳለ ተንዠርግጎ ለወዲያ ማዶ ፥ አንገቴ አስግጎ አረሙ ናፍቆኝ ፥ ካንተ አመለጥኩኝ። ° ° አረሙ ናፍቆኝ መግደሉ ናፍቆኝ ዝሙቱ ናፍቆኝ ስርቆቱ ናፍቆኝ ይኸው ጠገብኩኝ ፥ ካይነት ካይነቱ ጣዕሙ አልሆነኝ ፥ እንደ ትላንቱ። ° ° ጣዕሙ አልሆነኝ አንገዳገደኝ እንዴት ልመለስ... አስሬ እያነሳ ፥ አስሬ እየጣለኝ ወደ በጎችህ... የማት[ቀላቅለኝ] ፥ እየመሰለኝ ከደጅህ እመለሳለሁ። በኩነኔ አፍሬያለሁ። ° ° ከደጅህ እመለሳለሁ። በምን አይኔ አይሃለሁ። ውቅያኖስ ያህል ፥ ሀጥያት ነበረኝ ባንዲት ዕንባዬ ፥ ሞገዱ ሲጠራኝ ወደ ኩሬ ስትቀይረኝ... አቤት ማለት ፥ አፌ አስፈራኝ። ° ° ወደ ኩሬ ስትቀይረኝ መጣኽና አጠለልከኝ። አንተ ጠባቂዬ አንተ ከለላዬ አንተ እረኛዬ አቅፈኸ ነው ፥ የሳምከኝ ከበጎችህ ፥ የ--ቀላቀል--ከኝ። (ሳሙኤል አለሙ) http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem

  • 28 июн.11,6 тыс96175

    የውድቀቴን መንገድ ሸርሽራ በመውደድ ያቀናችኝ ንግስት ... የሰጠችኝ ክብር አቤት አቤት ሲያምር {ልክ እንዳንቺ ማርያም} መኖር እንድጠላ መንፈሴን አድክሞ ማጣት አንቆኝ ሲዞር ክንዱን አፈርጥሞ የምሆነው ጠፍቶኝ ተንበርክኬ ሳዝን ሳትለኝ ደካማ ቀና አረገችኝ ቀንበሬን ተሸክማ! እምቅ የእንባ ጠል ጉንጬን ሲንጠለጠል ኅዘን በደቆሰው ልስልስ ስስ አንጀቷ ዕንባዬን ያበሰው አቤት ሲያምር ጣቷ {ልክ እንዳንቺ ማርያም} እኔነት እስካጣ ፍቅር ሸሽቶኝ በሮ ብቸኝነት ሚስማር ሲያደማኝ ቸንክሮ የማረገው ጠፍቶኝ ሞቴን እየናፈቅኩ ሳዘጋጅ መስቀሌን ትንፋሽ ለገሰችኝ ዳብሳ ሰንበር ቁስሌን የጅራፍ ሹል ትርትራት የልቤ ስውር ስብራት አድቅቆ ሲጥለኝ ... እንዲሆን ለነፍሷ ስሞ ሳቅ ያሳየኝ አቤት ሲያምር ጥርሷ {ልክ እንዳንቺ ማርያም} ስትችልበት ማዘን ስታውቅበት ማቀፍ ብሶት አስዘርግፎ በሰላም ማሳረፍ {ልክ እንዳንቺ ማርያም} ስትችልበት ጸሎት ስታውቅበት ማውራት ጨለማን ገርስሶ በፈገግታ ማብራት {ልክ እንዳንቺ ማርያም} ስትችልበት ማከም ስታውቅበት ማዳን ፍቅር በልብ ሰጥቶ መለገስ ማር ኪዳን #ኤልዳን http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem

  • 28 июн.11,8 тыс11041

    የሰኔ ማርያም ❤🙏 የሰኔ ጎልጎታ 🙏❤ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ። በዚህች ቀን ሰኔ ፳፩ እመቤታችን ልጇን ወዳጇን ስለኃጥአን ጎሎጎታ ላይ ምሕረትን ለምናዋለች። ጌታችንም "ስምሽን የጠራውን፣ በቃል ኪዳንሽ ያመነውን ሁሉ እምርልሻለሁ" ሲል ቃል ኪዳን ሰጥቷታል። ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት በሁላችን ላይ ይደርብን ፤ አሜን። 🙏🙏🙏 @Mgetem @Mgetem

  • 24 июн.12,5 тыс112

    https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4

  • 20 июн.13,6 тыс3988

    ሚካኤል ደግ ነው 🖥 ሚካኤል ደግ ነው ብዬ እዘምራለሁ ያደረገልኝን እኔ ብዙ አውቃለሁ ሚካኤል አምሳለ ኮከብ ልብህ የዋሕ የፍቅር መዝገብ ገና ከልጅነት እኔን ተንከባክቦ ከተዋበ ደጁ በረከት መግቦ በመንገዴ መርቶኝ አለሁ እስከዛሬ ክብሩን እያሰበ ይቀኛል ከንፈሬ ከአምላክ አገናኘኝ በፍቅር ቃል ጠርቶ ግብጽን እንዳልሰማ ጆሮዎቼን ቃኝቶ አሁን በሕይወት ነኝ ገብቼ ከርስቴ በፍጹም ሳይርቀኝ ሚካኤል አባቴ ከኋላ ያጠረኝ ከፊት የቀደመ ደመናን ዘርግቶ ጠላቴን ያስቆመ ከእግዚአብሔር ተልኮ ፈጥኖ የደረሰ የዋሕ ነው ሚካኤል እንባዬን ያበሰ በእኩለ ሌሊት በእሥራት ሳለሁ ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ብርሃን አይቻለሁ ሰንሰለቴ ወድቋል ከክብር የተነሳ ውለታው ብዙ ነው ከቶ የማይረሳ 🖥🖥🖥 በድምጽ 👇👇 https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc

  • 19 июн.10,6 тыс334

    ☦️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን/፫☦️ 📌መንፈሳዊ ጥሪ🔊 ይህን የበረከት ጥሪ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል❕❕ የ❹ኛ ዓመት የምስረታ በዓል 🌹 እንኳን አደረሳችሁ🌹                 " ናቢኦት " "በለመንኩት ጊዜ እግዚአብሔር ቅርቤ ነው " " መኑ ከመ አምላክ  " (ሚካኤል ፦ ማን እንደ አምላክ ) 📖ከሚካኤ በቀር ማንም የሚያፀናኝ የለም ትንቢተ ዳንኤል 📖10፥22📖 📌በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 12፣13፣14 ጀምሮ ታላቅ መርሃ ግብር በማህበራችን ውስጥ ተዘጋጅቷል። 🛐🛐 🛐🛐ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ (መዝ 122÷1)* 🌟በዕለቱ ምን ይጠብቅዎታል❔ ​አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች (ከታላላቅ መምህራን) ​ልዩ የመዝሙር ግብዣዎች (ከሚወዷቸው ዘማሪያን) ​የኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ሌሎች አዳዲስ ዝግጅቶች❕ ​በዚህ በረከት በተሞላበት የምስረታ በዓል ላይ በመገኘት፣ በሊቃውንት ትምህርት እና በዘማሪያን መንፈሳዊ ዝማሬዎች ለመንፈስዎ ምግብ ይሁኑ። 💡በሰኔ 12~ 14የምስረታ በዓል ልዩ ጉባኤ ተዘጋጅቷል መቅረት አይታሰብም!! 💡ሰኔ 12 ፤ 13 ፤14 በቴሌግራም ግሩፓችን ውስጥ ከምሽቱ 2:00ሰዓት ጀምሮ 💎💎💎🌹💎💎💎💎💎 🛐🛐 🛐🛐✞ቤተ_ቅዱስ_ሚካኤል_በጎ አድርጎት መንፈሳዊ ማህበር ⛪ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 የማኅበሩ ሊንክ Join ያድርጉ 📎👇👇👇 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12

  • 18 июн.9 576162

    https://youtu.be/9fZopVq04qc

  • 18 июн.10,5 тыс3977

    ሚካኤል ደግ ነው 🖥 ሚካኤል ደግ ነው ብዬ እዘምራለሁ ያደረገልኝን እኔ ብዙ አውቃለሁ ሚካኤል አምሳለ ኮከብ ልብህ የዋሕ የፍቅር መዝገብ ገና ከልጅነት እኔን ተንከባክቦ ከተዋበ ደጁ በረከት መግቦ በመንገዴ መርቶኝ አለሁ እስከዛሬ ክብሩን እያሰበ ይቀኛል ከንፈሬ ከአምላክ አገናኘኝ በፍቅር ቃል ጠርቶ ግብጽን እንዳልሰማ ጆሮዎቼን ቃኝቶ አሁን በሕይወት ነኝ ገብቼ ከርስቴ በፍጹም ሳይርቀኝ ሚካኤል አባቴ ከኋላ ያጠረኝ ከፊት የቀደመ ደመናን ዘርግቶ ጠላቴን ያስቆመ ከእግዚአብሔር ተልኮ ፈጥኖ የደረሰ የዋሕ ነው ሚካኤል እንባዬን ያበሰ በእኩለ ሌሊት በእሥራት ሳለሁ ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ብርሃን አይቻለሁ ሰንሰለቴ ወድቋል ከክብር የተነሳ ውለታው ብዙ ነው ከቶ የማይረሳ 🖥🖥🖥 በድምጽ 👇👇 https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc

  • 18 июн.10,5 тыс165

    አስደሳች ዜና ለወላጆች እና በገና ለመማር አስባችሁ ሁኔታዎች ላልተመቻቸላቹ በonline እና በአካል እያስተማርን እንገኛለን ። አድራሻችን ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ለበለጠ መረጃ በ0936290305 ላይ ይደውሉ ። በቴሌግራም @buchula36 ላይ ይፃፋልን።

  • 18 июн.9 858135

    እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰 https://youtu.be/7zQwggBA_Bs

  • 15 июн.11 тыс101

    https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4

  • 14 июн.11,2 тыс6591

    አንዱ ሐሙስ እግሩን አጥቦት ፣ ቀምሶ ማያውቀውን ምርጥ ዕራት መግቦት ፤ በዛው ሊክድ ሲሄድ እግሩን ያቆሸሸ ፣ ከሰው ዓይን እንጂ ከራሱ መች ሸሸ ​ሌላው ፣ ሐሙስ እግሩን አጥቦት ፣ ቀምሶ ማያውቀውን ምርጥ እራት መግቦት ፤ እግሩ ቢቆሽሽም ቢከተል በርቀት ፣ ከብርድ አመለጠ በንስሐ ሙቀት ​መቼም በመራመድ ብዛት እግር ይቆሽሻል ፤ ታድያ ከህይወት ውሃ ሰው እንዴት ይሸሻል ? አዬ ጴጥሮስ ብልጡ  አዬ ይሁዳ ሞኙ አብረው በልተው ፣ ክደው ፤ አንዱ ከጌታው ስር ፣ አንዱ ከዛፉ ስር ተኝተው ተገኙ እና ከሞላህ በፀፀት የኃጢአትህ ብዛት ፣ ዲያቢሎስ በክፋት ልብህን ከያዛት ፤ ወደ ጌታህ እንጂ ፣ አትሂድ ወደ ሌላ ፤ ከፈጠረህ ውጪ ፣ የነፍስህን ጉድለት ከቶ ማን ሊሞላ ? ። ☑ @Mgetem 🖥 በድምጽ ለማዳመጥ እና ሌሎችም ዝማሬዎችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4

  • 14 июн.10,2 тыс244

    🔴 በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል | ሰባቱ መንጦላዕት | ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4

  • 14 июн.8 93311

    без подписи

  • 12 июн.11,9 тыс100111

    ጨረስኩ ሳልጀምረው 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ከፊደላት ተራ ከሆህያት ገብቼ ክብርሽን ለመግለጽ አሙልቼ አስፍቼ አበው ሲናገሩ ስላንቺ ሰምቼ ቃላትን ከቃላት መርጬ አሳክቼ። <ሀ>ብዬ ጀመርኩኝ ልናገር ጸጋሽን መጽሐፍ ከሚለው በልቢም ያለውን አባቶች ቅዱሳት ያስተላለፉትን በሕይወት ከነሱ የተቀበልኩትን። ከነ<ሀ> ነጎርቤት ከነ <ለ> አዝማዳት በሰባት በሰባት ከተከፋፈሉት ከላይ እስከታች የተደረደሩት እስከነ <ፐ >ድረስ ከተሰበሰቡት። ያንንም ሳወጣው ይንንም ስመዘው ጥንት የመረጥኩትን መልሼ ስተወው ፊት ያስገባሁትን ኃላ ስመልሰው አንዱን አስገብቼ ሌላውን ሳወጣው ፈጽሜአለሁ ብዬ የፃፍኩትን ሳየው ድንግል ውዳሴሽን ጨረስኩ ሳልጀምረው። _____________________________ 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem