MicroLink Information Technology College 🎓
описание
This is the official page of MicroLink I.T. College. በዚህ ገፅ የየዲፓርትመንቱን የትምህርትና የፈተና ስኬጁል፣ ግሬድ፣ የክፍያ ሁኔታዎችንና መሰል የኮሌጃችንን ማስታወቂያዎች የምንለጥፍበት ገፅ ነው፡፡ በኮሌጃችን ለመመዝገብና መረጃ ለመጠየቅ በ +251913713684 ይደዉሉልን። በ @MicroLink_ITC_bot ሃሳብዎን ያድርሱን። መልካም የትምህርት ዘመን!
3 669
подписчиков
Охват к подписчикам
119,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,19%
188 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,42%
416
Постов в день
0,0
всего 29
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 31 июл.‼️ NOTICE ‼️ TO : - All EXTENSION DEGREE Program Students FROM : - Office of the Registrar DATE : - July 31, 2026 SUBJECT: - REGISTRATION for 1st Year 3rd Semester and ABOVE DEGREE Program Students This is to inform you that to all First-Year-Third-Semester and above EXTENSION DEGREE program students for 2018 EC (2025/26) academic year KIREMT COURSE registration will be held from Monday August 03, 2026 to Friday August 07, 2026 starts at 09:00 AM ( 03:00 LT ) until 06:00 PM ( 12:00 LT ) ONLY. Refer the SLIP for more information on the LINK below 👇 👇 👇 https://t.me/MicroLinkRegistrar_Official/67 NB : Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a solid penalty. 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻 𝓪𝓭𝓭𝓲𝓼 𝓪𝓫𝓪𝓫𝓪 - 𝓱𝓮𝓪𝓭 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #TVET #Regular #Extension #Registrar #KIREMT Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp1,01%
- 18 июн.‼️ አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️ ጉዳዩ ፡ ኦሪጅናል የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ ህትመትን ይመለከታል እንደሚታወቀው ከ ሰኔ 2017 ዓ.ም. ጀምሮ የሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና የማለፍያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የኦሪጅናል ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በማዕከል ደረጃ በብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት እንደሚሰራ ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠ መመሪያ ተገልጿል፡፡ ስለሆነም የመውጫ ፈተና በሰኔ 2017 ዓ.ም እና ከዛም በኋላ ተፈትናችሁ የማለፍያ ነጥብ አምጥታችሁ ኦሪጅናል ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ለማሰራት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ እስከ ዓርብ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ ወይንም በቴሌግራም Direct Message በመጠቀም ከታች የተጠቀሰውን መረጃ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ 👇 👇👇 Telegram Direct Message => https://t.me/MicroLinkRegistrar_Official?direct በቴሌግራም የሚላከው መረጃ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡ * ሙሉ ስም እስከ አያት (በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ) - Full Name including G.Father Name (both English and Amharic) * የመታወቂያ ቁጥር - ID Number * የትምህርት ክፍል - Department * የመውጫ ፈተና ያለፋችሁበት ዓመት - The year Exit Exam you Passed * የትውልድ ቀን ( ቀን / ወር / ዓመተ ምህረት) - Birth Date ( DD / MM / YYYY ) የማይክሮሊንክ ኢ.ቴ.ኮ ሬጅስትራር ቢሮ አዲስ አበባ ማስታወሻ : ⩩ ይህ ማስታወቂያ የሚመለከተው የአዲስ አበባ ካምፓስ ተማሪ የነበሩትን እና በሰኔ 2017 ዓ.ም መጨረሻ እና ከዛ በኋላ የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉትን ብቻ ነው። ⨳ መረጃችሁን በግል የቴሌግራም መልዕክት ላይ መላክ ተቀባይነት ስለሌለው የተሰጠውን መስፈንጠሪያ (link) ብቻ ተጠቀሙ። @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #DegreeDocument #2017ExitExam Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp0,51%
- 1 дек.без подписи0,33%
- 9 апр.‼️ NOTICE ‼️ TO : - All REGULAR and EXTENSION in TVET Program Students FROM : - Office of the Registrar DATE : - April 9, 2026 SUBJECT: - REGISTRATION for REGULAR and EXTENSION Students This is to inform you that to all Second-Year-Second-Term and above REGULAR and EXTENSION TVET program students for 2018 EC (2025/26) academic year will be held from Wednesday April 15, 2026 to Saturday April 18, 2026 ONLY. Therefore, all concerned students are kindly advised to register on time. Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a strong penalty. NB : Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a solid penalty. 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻 𝓪𝓭𝓭𝓲𝓼 𝓪𝓫𝓪𝓫𝓪 - 𝓱𝓮𝓪𝓭 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 @MicroLinkITCollege @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #DEGREE #Regular #Extension #Registrar Facebook | LinkedIn | Website0,30%
- 17 июл.‼️ NOTICE ‼️ TO : - All REGULAR and EXTENSION TVET Program Students FROM : - Office of the Registrar DATE : - July 17, 2026 SUBJECT: - REGISTRATION for 1st Year 3rd Term TVET Program Students This is to inform you that to all First-Year-Third-Term and above REGULAR and EXTENSION TVET program students for 2018 EC (2025/26) academic year will be held from Monday July 20, 2026 to Thursday July 23, 2026 starts at 09:00 AM ( 03:00 LT ) until 06:00 PM ( 12:00 LT ) ONLY. Therefore, all concerned students are kindly advised to register on time. Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a strong penalty. NB : Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a solid penalty. 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻 𝓪𝓭𝓭𝓲𝓼 𝓪𝓫𝓪𝓫𝓪 - 𝓱𝓮𝓪𝓭 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #TVET #Regular #Extension #Registrar #ADD_DROP Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp0,30%
- 8 апр.без подписи0,27%
- 14 июл.‼️ ማሳሰቢያ ‼️ ጉዳዩ : ለተጠየቀው የህዝብ አስተያየት ምላሽ እንድትሰጡ ስለማሳሰብ እንደሚታወቀው የኢፌዴሪ ትምህርት እና ሥልጠና ባለስልጣን ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ለህዝብ አስተያየት ይፋ በተደረገው እና እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም በሚቆየው ረቂቅ አዋጅ መሰረት "የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ 990/2016 በአንቀፅ ፭ ንዑስ አንቀፅ ፭ መመሪያ" ማሻሻያ ያስፈልገዋል ብሎ በማሰብ ረቂቅ አዋጁ ላይ አስተያየት እንዲሰጥበት በይፋ አሳውቋል። 📢 የተቋሙ ማስታወቂያ : https://telegram.me/FDRE_ETA/3265 📢 አስተያየት መስጫ እና ረቂቅ አዋጅ መመሪያ መገኛ : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdidY0NmMrZaqbjt0TsFEUIIgYv20l1VmkwOIZJUc-0BiYZHA/viewform ፨ ፍሬ ሃሳብ ፨ ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የመንግስት እና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመስከረም 2010 እስከ 2015 ዓ.ም. የተመረቁ ተመራቂዎች ብቻ የሚተገበር ሲሆን፦ (ሀ) ለዲግሪ መግቢያ መስፈርት የተቀመጠውን የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና (CoC) ሳይወስዱ ዲግሪ ተምረው የተመረቁትን፣ ወይም (ለ) ለዲግሪ ትምህርት ከተመዘገቡ በኋላ የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ (CoC) ፈተና የወሰዱትን ተመራቂዎች ያጠቃልላል፡፡ ፨ አሻሚው ሃሳብ ፨ ሆኖም ከላይ በረቂቅ አዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ፩ (ሀ) የተጠቀሰው ቢኖርም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ባሉበት የትምህርት ደረጃ (BA, MA, and PhD) ላይ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው በያዙት የትምህርት ደረጃ ፈተና ተፈትነው ሲያልፉ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው ይሆናል ይላል ረቂቁ። ስለሆነም ይህ ረቂቅ አዋጁ በአንድም በሌላ በቀጥታ ከላይ በ "ሀ" እና "ለ" የተገለጹት ከትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ (Authentication) ጋር ስለሚገናኙ የሚነካዎት ከሆነ ወይም በተዘዋዋሪ ይህ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚሉ ሁሉ ይህንን ረቂቅ አዋጅ አስተያየት እንዲሰጡበት ጥሪ ቀርቧል። @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #Authentication #ETA #MoE Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp0,26%
- 22 маяማስታወቂያ የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የምሰጥበት ቀን የተቀየረ መሆኑ ተገለጸ። ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር በማድረግ የሪሜዲያል እና EXIT EXAM ፈተናዎች የምሰጥባቸው ቀናት እንደምከተለው የተሸጋሸጉ መሆኑን እናሳውቃለን። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ቀን ተቀይሯል " ብሏል። በዚህም የሬሜዲያ ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ፤ የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ ገልጿል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @FDRE_EAES_Official @MicroLinkRegistrar_Official Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp #MicroLinkITCollege #Exit_Exam_2018 #END_2018 #RegistrarOffice0,23%
- 2 нояб.без подписи0,19%
- 22 янв.без подписи0,19%
- 2 июн.‼️ NOTICE ‼️ TO : - All EXTENSION TVET Program Students FROM : - Office of the Registrar DATE : - May 30, 2026 SUBJECT: - REGISTRATION for 2nd Year-2nd Term EXTENSION TVET Program Students This is to inform you that to all Second-Year-Second-Term and above EXTENSION TVET program students for 2018 EC (2025/26) academic year will be held from Wednesday June 03, 2026 to Saturday June 06, 2026 until 12:00 PM ( 06:00 LT ) ONLY. Therefore, all concerned students are kindly advised to register on time. Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a strong penalty. NB : Those who will miss the scheduled REGISTRATION date will be charged with a solid penalty. 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻 𝓪𝓭𝓭𝓲𝓼 𝓪𝓫𝓪𝓫𝓪 - 𝓱𝓮𝓪𝓭 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 @MicroLinkRegistrar_Official #MicroLinkITCollege #Registrartion #TVET #Regular #Extension #Registrar #ADD_DROP Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp0,19%
- 9 мая‼️ URGENT NOTICE ‼️ Subject : 2018 End Year Exit Exam Takers To all Sene 2018 (2018 END YEAR) EXIT EXAM takers who have filled the FORM, you are now requested to pay on MONDAY May 11, 2026 for the Exam Fee ETB 750.00 (Seven Hundred Fifty Birr only) to Academic Dean Office directly to #Asni in CASH ONLY from 11:00 AM (05:00 LT) until 04:00 PM (10:00 LT). With Best Regards... 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻 𝓪𝓭𝓭𝓲𝓼 𝓪𝓫𝓪𝓫𝓪 - 𝓱𝓮𝓪𝓭 𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 NB: * Those of you who are not listed in the PAYMENT list will not sit on Exam. @MicroLinkRegistrar_Official Facebook | LinkedIn | Website | WhatsApp #MicroLinkITCollege #Exit_Exam_2018 #END_2018 #RegistrarOffice0,17%