tgindex

ዳዕወቱ ሰለፍያ

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
13
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
86
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
211
12 постов
Вовлечённость
245,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 13
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
25
1/48двое суток
28
1/72трое суток
30

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.323из MOhamedAljawi

    • የቴሌግራም መክተባዎች • የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች https://t.me/abntaymia3 • የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች https://t.me/ktbibnalqaim • የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች t.me/abnrajab2 • የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች t.me/abnkthyr • የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች http://t.me/ktbMBinAbdulwahab • የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች t.me/ktbEmambinbaz • የሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሑመይድ ኪታቦች t.me/ktbAlulamapdf/47 • የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች https://t.me/ktbalshengiti • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች https://t.me/ktbbinsaadi • የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች t.me/Aallbany/3328 • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አል-ሙዐሊሚ ኪታቦች https://t.me/ktbalmalmai • የሸይኽ ሐፊዝ ብኑ አሕመድ አልሐከሚ ኪታቦች https://t.me/hafithalhakmiy • የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች t.me/ktbmB_othaimen • የሸይኽ ዐብዱላህ አልጂብሪን ኪታቦች t.me/ktbbinJebreen • የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች t.me/ktbalfawzan • የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች http://t.me/Ktbalabbaad • የሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ኪታቦች t.me/bkrabzd • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አልበራክ ኪታቦች t.me/mAlBraak/7592 • የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች t.me/ktbAlRajhi • የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች t.me/ktbAlkhudheir • የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች t.me/Ktbaletiopi • የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች t.me/Salehshaikh/2052 • የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች t.me/mnmhln • የሸይኽ ሰዒድ አልቀሕጧኒ ኪታቦች http://t.me/Ktbbinwahaf • የሸይኽ ዐብዱ ረዛቅ አልበድር ኪታቦች t.me/Ktbalbadr

  • 13 авг.25из MOhamedAljawi

    ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ 11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ 17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር 22- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 23- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 28- አንዋር ሙሐመድኑር 29- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 30- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 31- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ 32- ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም 33- አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም ሑሴን 34- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 35- አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ 36- አቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን 37- ከማል አሕመድ አቡ ዘይድ 38- ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን 39- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 40- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 41- ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ 42- ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ 43- ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ 44- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ 45- አቡ ሐፍሷ ኑርየ ያሲን 46- አቡ ዘከሪያ ሰዒድ ሪድዋን 47- ሸይኽ ሙሐመድ አወል 48- አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አልአረቢ 49- አቡ ዓማር ሙሐመድ አሕመድ 50- አቡ ማሂር ሙሐመድ ሳኒ 51- አቡ ሳሊም ጡሃር አሕመድ 52- ዩሱፍ ሙሐመድ 53- አቡ ሉቅማን 54- አቡ ረያን 55- አቡ ዒምራን አልአሠሪይ 56- አቡ ያሲር ሰዒድ 57- አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ሻፊ 58- ኡስታዝ ሙሐመድ መኪን

  • 3 июл.301из Ustaz_Kedir_ahmed_2

    የኡስታዝ ኸድር አሕመድ ፈትዋዎች ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ክፍል ሶስት ክፍል አራት ክፍል አምስት ክፍል ስድስት ክፍል ሰባት ክፍል ስምንት ክፍል ዘጠኝ ክፍል አስር ክፍል አስራ አንድ ክፍል አስራ ሁለት ክፍል አስራ ሶስት ክፍል አስራ አራት ክፍል አስራ አምስት ክፍል አስራ ስድስት ክፍል አስራ ሰባት ክፍል አስራ ስምንት ክፍል አስራ ዘጠኝ ክፍል ሃያ

  • 27 июн.371из kalidalasar

    🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ የኢኽዋን መሪዎች ዩሱፍ አል-ቀርዷዊ ቢመርህም ስማው https://t.me/NABAWITUBE

  • 27 июн.3002из AbulBukhariSeid

    ☞    ልዩ የኮርስ ፕሮግራም (በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)           በሊሙ እና በአንብዬ ከተማ! = ⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ : ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች- 1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة 2- كشف الشبهات 3- لمعة الإعتقاد 4- متن البيقونية  = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 июн.253из IbnuMunewor

    ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁላህ "አሕመድ ኢብኑ ሐንበል" በሚል ቢታወቁም "ሐንበል" የአባታቸው ሳይሆን የአያታቸው ስም ነው። ሙሉ ስማቸው አሕመድ ብኑ ሙሐመድ ብኒ ሐንበል ነው። የተወለዱት በ164 ዓመተ ሂጅራ ሲሆን የሞቱት ደግሞ በ241 ነው። ኢማሙ አሕመድ ከአራቱ የፊቅህ ኢማሞች ውስጥ በዘገባ ብዛት ቀዳሚ ናቸው። አንድ ሚሊዮን የሐዲሥ ሰነድ እንደ ሐፈዙ አቡ ዙርዐህ መስክረዋል። ኢማሙ አሕመድ ከሻፊዒይ ዒልም የወሰዱ ሲሆን ሻፊዒይም ከአሕመድ ሐዲሥ ቀስመዋል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 24 июн.208из IbnuMunewor

    የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች ~ ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ 1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958] 2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1163] ልብ በሉ! ሁሉም ወሮች የአላህ ሆነው ሳለ ነብዩ ﷺ ሙሐረምን “የአላህ ወር” ሲሉ መጥራታቸው ወሩ ያለውን ልዩ ደረጃ ያመላክታል፡፡ ልክ ሁሉም መስጂዶች የአላህ ቤቶች ሆነው ሳለ ከዕባ ለየት ባለ መልኩ “የአላህ ቤት” እንደሚባለው ማለት ነው፡፡ 3. በዚህ ወር ውስጥ ታላቅ ቀን አለ፡፡ እሱም ሙሐረም 10 ነው፡፡ “ዓሹራእ” በመባል ይታወቃል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ የሁዶች ዓሹራእን ይፆሙ ነበርና “ምንድን ነው ይሄ የምትፆሙት ቀን?” ሲሉ ጠየቋቸው፡፡ እነሱም “ይሄ አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን አትርፎ ፊርዐውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት ታላቅ ቀን ነው፡፡ ሙሳ አላህን ለማመስገን ሲሉ ፆመውታል፡፡ እና እኛም እንፆመዋለን” አሉ፡፡ ነብያችን ﷺ ይህን ጊዜ “ከናንተ ይልቅ እኛ ለሙሳ የተገባን ነን” በማለት ፆሙት፡፡ እንዲፆምም አዘዙ፡፡ [ቡኻሪ፡ 2004] [ሙስሊም፡ 1130] 4. ይህን ቀን፣ ማለትም ሙሐረም አስርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያሚያሳብስ ነብያችን ﷺ ተናግረዋል፡፡ [ሙስሊም] 5. ይህን ቀን (ሙሐረም አስርን) ለመፆም ከወሰንን ዘጠነኛውንም ጨምረን ብንፆም የተወደደ ነው፡፡ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ “ለቀጣይ (አመት) ከቆየሁ በርግጥም ዘጠነኛውንም እፆማለሁ” ብለዋልና። [ሙስሊም፡ 1134] 6. በነገራችን ላይ ዓሹራእን የመካ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር፡፡ ነብያችንም ﷺ ገና ወደ መዲና ሳይሰደዱ በፊት መካ እያሉ ይፆሙት ነበር፡፡ የረመዳን ፆም ከመደንገጉ በፊት ዓሹራእን መፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነበር፡፡ እነኚህን እውነታዎች የሚያመላክተው እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ስትል የተናገረችው ነው፡- “ዓሹራእ ቁረይሾች በዘመነ ጃሂሊያ (በጨለማው ዘመን) ይፆሙት የነበረ ቀን ነው፡፡ ነብዩም ﷺ ይፆሙት ነበር፡፡ መዲና በመጡ ጊዜ እሳቸውም ፆሙት ሰዎችም እንዲፆሙት አዘዙ፡፡ የወርሃ ረመዳን ግዴታ በወረደ ጊዜ ግን ረመዳንን ሆነ (በግዴታነት) የሚፆሙት፡፡ ዓሹራእን እንዲፆም (ማዘዙን) ተውት፡፡ እናም የፈለገ ይፆመዋል የፈለገ ደግሞ ይቶወዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 7. ዓሹራእን እለቱን መፆም እንጂ በምንም መልኩ በዓል አድርጎ ማክበር አይፈቀድም፡፡ አቡ ሙሳ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ዓሹራእን የሁዶች ይፆሙት ነበር፡፡ እንደ ዒድ ይቆጥሩት ነበር፡፡ ሴቶቻቸውንም ጌጦቻቸውንና ጥሩ ጥሩ ልብሶቻቸውን ያለብሷቸውም ነበር፡፡ ነብዩ ﷺ ግን “እናንተ ፁሙት” በማለት መፆም እንጂ እንደ ዒድ እንዳይታሰብ ጥቆማ ሰጥተዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ማሳሰቢያ፦ ሙሐረም 9 እና 10 ነገ ረቡዕ እና ሃሙስ መሆኑን አውቀን ብንፆም እና ሰዎች እንዲፆሙት ብናስታውስ መልካም ነው። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 17/2007) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 24 июн.153из IbnuMunewor

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июн.196из MOhamedAljawi

    የሸይኽ አልኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ አነጅዲ ኪታቦች 1. ሠላሠቱል ኡሱል ወአዲለቱሃ 2. አልቀዋዒዱል አርበዕ 3. ነዋቂዱል ኢስላም 4. ፈድሉል ኢስላም 5. ኪታቡ ተውሒድ 6. ከሽፉ ሹቡሀት 7. ኡሱሉል ኢማን 8. ኡሱሉ ሲታ 9. አልዋጂባት 10. ሹሩጡ ሶላት 11. መሳኢሉል ጃሂሊያ 12. አልጃሚዑ ሊዒባደቲላህ 13. አዳቡል መሽይ ኢለሶላት 14. ዐቂደቱል ኢማም ሙሐመድ 15. ሪሳለቱን ፊ ተውሒዲል ዒባዳ 16. ማ የተመየዙ ቢሂል ሙስሊም 17. ተፍሲሩ ከሊመቲ ተውሒድ 18. ሲተቱ ኡሱሊን ዓዚማ 19. መዕና ጧጙት 20. ደላኢሉ ተውሒድ 21. ሲተቱ መዋዲዐ ሚነ ሲራ 22. በዕዱ ፈዋኢዲ ሱረቲል ፋቲሓ 23. ዋጂቡል ዐብድ ኢዛ አመረላሁ

  • የሙሀመድ ሲራጅ  ያለቁ ደርሶች ስብስብ‼️ https://t.me/yalkedersemuhammedsirage

  • 21 июн.2081из nuredinal_arebi

    ➤ለዑስታዝ ሙሀመድ ሲራጅና ለወንድሞቹ እንወዳችኋለን!!! «በግጥሙ መካከል የትግርኛ ቃላቶችን አስገብቻለሁ» ➤ወንድማማቾቹ!! -------------- ሰላም ለወላጆች ሰለም ለአዶታት፡ ልጅን ለማሳደግ ለታገሱ አመታት፡ የእናትን ማህፀን አሏህ ሲጠብቀው፡ አሊም ልጅ በመፍጠር ይበልጥ አደመቀው፡ ....ወንድማማቾቹ...!! ስሙን ላስጠሩለት በሐቅ አደባባይ፡ ልጆቹ ላረጉት የደስታ ተቀባይ፡ ሰላም በረከት ጋር ፈሶለት እንደ ቦይ፡ ጀግና ለወለደ ሰላም ለዚያ ለአቦይ፡ ...........ወንድማማቾቹ.....!! ስለሚበልጥብኝ መንሐጅ አቋማቸው፡ እሳሳለሁና ደፍሬ ላያቸው፡ በአካል ብዙወቹን ምንም ባላውቃቸው፡ በሚያሳዩት አቋም ነው የምወዳቸው፡ ........ወንድማማቾቹ......!! ፀባዬ ግልፅ ነው ስወድ አልሰስትም፡ በጥላቻም ደግሞ ሚዛኔን አልስትም፡ ከሱና ጀግኖች አይብ አልመለከትም፡ ናማ ላመላክትህ ተከተለኝ ጀግና፡ ተዓምር ያለበት አጃዒብ ልቅና፡ አደብና ስርዓት እምነትና እውቅና፡ በሐቅ የተዋበ ግሩም አስተሳሰብ፡ ደምቀው የተገኙ ከግሩም ቤተሰብ፡ አሏህ ያላቃቸው እውቀት በመሰብሰብ፡ በመንሀጀ-ሰለፍ ሐቅን በመከሰብ፡ ከትርፍ በስተቀር ፍፁም ያልከሰሩ፡ ዲኑን በማገልገል ተዓምር የሰሩ፡ ላይክ ለመሰብሰብ እዩኝ እዩኝ አይሉም፡ ተራ ዝባዝንኬ ወሬ አይቀበሉም፡ ነፍስያን ስሜትን ሁሌ አይከተሉም፡ ወስዋስን ሸይጧንን አይከታተሉም፡ መልካምነት እንጂ ክፋት አልታደሉም፡ ምን አይነት እድል ነው እንደዚህ መመረጥ፡ የሰይጣንን ጭፍራ ተስፋውን ማስቆረጥ፡ ቤተሰቦቻችሁ እድለኞች ናቸው፡ የእናንተ አሳዳጊ ክብር ይገባቸው፡ ከመንሀጀ-ሰለፍ ፍፁም ሳትዋልሉ፡ ደከመን ሰለቸን መረረን ሳትሉ፡ የእውቀትን ማዕድ ስትቀዱት ከጋጉ፡ ክበሩልን በጣም አይዟችሁ ጀጋኑ፡ ፀንታችሁ ቀጥሉ እንደ ትላንትና፡ እንወዳችኋለን አብሽሩ አሕዋትና፡ ቂርዓት ለማቅራት ከቶ እማይሰለቹ፡ እውቀታቸው ምጡቅ ፀባያቸው ምቹ፡ ሰለፍዮች ናቸው ወንድማማቾቹ፡ .....✍️በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/Muhammedsirage https://t.me/Muhammedsirage

  • Channel created

ዳዕወቱ ሰለፍያ — tgindex