- Последний пост
- 10 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
𝐒𝐨𝐦𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐮𝐜𝐭𝐮𝐫𝐞𝐬 𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐚𝐥𝐥. 𝐎𝐭𝐡𝐞𝐫𝐬 𝐦𝐚𝐤𝐞 𝐢𝐭 𝐩𝐨𝐬𝐬𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐟𝐨𝐫 𝐧𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐭𝐨 𝐫𝐢𝐬𝐞. This is National Cement's Lemi Plant, one of the largest and most advanced cement manufacturing facilities in Africa. Built with ambition. Powered by innovation. Driving the infrastructure that shapes tomorrow. Experience the scale. Witness the precision. See what it takes to build a nation. ▶️ Turn up the volume. #NationalCement #BuildingTheNation #MadeInEthiopia #Ethiopia #Africa
без подписи
без подписи
ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እውቅና ተበረከተለት በኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ናሽናል ሲሚንቶ ለኢንዱስትሪ ልማት፣ ለምርታማነት እና ለሀገር ውስጥ ምርት ማሳደግ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል። በአማራ ክልል የመጀመሪያው የሲሚንቶ ፋብሪካ በሆነው የለሚ ፋብሪካችን እየተመራን፣ የሀገር ውስጥ ምርትን በማሳደግ፣ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር እና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ሽግግር በማበርከት የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ ግንባር ቀደም ተሳታፊ ሆነን እንቀጥላለን። ለዚህ ስኬት ቁልፍ ለሆነው መላው የናሽናል ሲሚንቶ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለን! #ሀገር_እንገነባለን! #ናሽናል_ሲሚንቶ #ለሚ_ፋብሪካ #ኢትዮጵያ_ታምርት #ኢትዮጵያ #አፍሪካ _ 𝐍𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐂𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐑𝐞𝐜𝐨𝐠𝐧𝐢𝐳𝐞𝐝 𝐚𝐭 𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 𝐑𝐞𝐠𝐢𝐨𝐧'𝐬 𝐌𝐚𝐝𝐞 𝐢𝐧 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐌𝐨𝐯𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 At the regional wrap-up event of the Made in Ethiopia movement in Kombolcha, National Cement was officially recognized for its vital role and productivity during the Amhara region chapter of the Made in Ethiopia initiative. Driven by our landmark plant at Lemi, the very first cement factory in the region, National Cement was highlighted as a prime example of industrial resilience, import substitution, and economic growth. Congratulations to the entire National Cement team for leading the way! #BuildingTheNation #NationalCement #LemiPlant #EthiopiaTamrit #MadeInEthiopia #Ethiopia #Africa @EastAfricanHldg
без подписи
без подписи
без подписи
"ኢትዩጵያ ታምርት" ኤክስፖ እየተጎበኘ ነው! በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር እየተካሄደ ያለው ኢትዮጽያ ታምርት ኤክስፖ በክቡር ፕሬዝደንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተጎበኘ። ኩባንያችን በርካታ እንግዶችንና ጎብኚዎችን እየተቀበለ ምርትና አገልግሎቱን እያስተዋወቀ ይገኛል። ኢትዮጽያ ታምርት ኤክስፖ ነገ ሚያዝያ 30, 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ይምጡ ይጎብኙን! ሀገር እንገነባለን!
без подписи
без подписи
без подписи
ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ሁለተኛ ቀን ላይ ነው! እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን ተመርቆ የተከፈተው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል! ቦታ : አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር እስከ አርብ ሚያዚያ 30 ቀን 2018 በሚቆየው ኤክስፖ ላይ ምርትና አገልግሎታችንን በማስተዋወቅ እየጠበቅናችሁ ነው! ይምጡ ይጎብኙን! ሀገር እንገነባለን!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የናሽናል ሲሚንቶ ማኔጅመንት ሠራተኞች ሥልጠና እያካሄዱ ነው! ናሽናል ሲሚንቶ በለሚ፣ በድሬዳዋና አዲስ አበባ ዋና ቢሮ የሚገኙ የማኔጅመንት ሠራተኞችን “TRANSFORMATIONAL LEADERSHIP’ በሚል ርዕስ ከሰኞ ሚያዝያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ African Based Consultants for Development ከተሰኝ ተቋም ጋር አስፈላጊውን በማመቻቸት በአራት ዙር ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሀገር እንገነባለን!
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ::
እንኳን ለኢድ -አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ! ኢድ-ሙባረክ! ናሽናል ሲሚንቶ!