🌙 New Neshida & Menzuma channel🤍🤍🤍 قناة نشيدا ومنزوما الجديدة
Статистикаአሰላሙአለይኩም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች #በቅርቡ በሶሺያል ሚዲያዎች ከእናንተ ጋር በመሆን አዳዲስ ሰራዎችን ልለቅ አስቤያለሁ። የምለቃቸው ቪዲዮች ወይም ድምፆች👇 1. #New_Islamic_Quotes 2. #New_Neshida_&_Menzuma ከእኛ ምን ይጠበቅብናል ለምትሉ? ከእናንተ የሚጠበቀዉ 1. የtelegram ቻናሌን 👉👉 #jion ማለት ብቻ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 19
- Всего постов
- 58
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 343
- 1/48двое суток
- 393
- 1/72трое суток
- 423
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔥❤️🔥ያ ረሱለላህ 3 አዲስ መንዙማ በመሀመድ ሙሰማ ya resulelah 3 new menzuma mehammed musema
видео или голосовое, без подписи
🔥የሀበሻ ቀዬ 3የሀበሻ ረቢዕሙአዝ ሀቢብYeHabesha Qeye 3 YeHabesha Rabi Muaz Habib New Mawlid Menzuma
видео или голосовое, без подписи
🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 ውድ የረሱል ﷺ ሙሂብ! 🤍 ከ قافلةُ الصلاةِ على النبي ﷺ የሰለዋት ግሩፕ ሰላምታ እያቀረብን፣ በመጀመሪያ በዚህ የሙሐባ ጉዞ ከእኛ ጋር በመሆናችሁ እናመሰግናለን። አሁን ላይ የ10 ሚሊዮን የሰለዋት ቻሌንጅ እያካሄድን ነው። ይህ ውድድር ሳይሆን፣ ለውዱ ነቢያችን ﷺ በጋራ የምናቀርበው የፍቅር ስጦታ ነው። 📿 እርስዎስ በዚህ የፍቅር ጉዞ ከእኛ ጋር ለመቀጠል ዝግጁ ኖት? በየቀኑ የቻሉትን ያህል ሰለዋት በማውረድ ይሳተፉ። 🕛 የሪፖርት መላኪያ ሰዓት: ከምሽቱ 12:00 እስከ ጠዋቱ 2:00 ባለው ጊዜ ውስጥ ያወረዱትን የሰለዋት ቁጥር በግሩፑ ይላኩ። 🔗 ለመቀላቀል (Join Group): 👉 [ https://t.me/selualenebyi ] 💚 "ኢንሻአላህ እሳተፋለሁ" ብለው ቢመልሱልን ደስ ይለናል። 🤲 አላህ ሰለዋታችንን ተቀብሎ በነቢዩ ﷺ ሸፋዐ ይወፍቀን። اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم 🤍📿
አንዳንድ ሰዎች ባህሪያቸውን ከመሸከም ይልቅ ዛታቸውን አዝሎ ማዞር የሚቀሉ አሉ። አንዳንዴማ ሳያቹ ሩቃ ሁላ ሳያስፈልጋቹ አይቀርም ...... ኧረ ተው ግራ አታጋቡን ሀይ!😩
... 'ያልፋል!' ብለን የታገስነውና መልካም እንዲሆን ተመኝተን የጣርንለት ሁሉ አልፏል። 'ያልፋል'ን ለበጎ ከተጠቀምነው፥ ባይሳካም ጥሩ ልምድ ነው። ነገር ግን ተስፋም ካልተሰማን፥ በቃኝ! ካልንም፥ ካልሞከርንም፥ አያልፍም ካልንም... ያልፋል! አሪፉን 'ያልፋል' ተመኝተን ብንሞክር አይሻልም? ለነገሩ አዕምሯችንን አስቀድመን ከጠበቅነው በጥሩ መንገድ ያልፋል! በሉ በርቱ🖤!
ሰላም ለልባቹ! ሰላም ለልባችን!🥰
. ናፍቆት ሚገል ቢሆን አልቆልኝ ነበር😩
. ናፍቆት ሚገል ቢሆን አልቆልኝ ነበር😩
. ሲጀመር አብረን ሰርተን እንለወጣለን የምትል ሴት ዝምብላ ሴት አይደለችም! 🙌
. ሲጀመር አብረን ሰርተን እንለወጣለን የምትል ሴት ዝምብላ ሴት አይደለችም! 🙌
ጀነት ውስጥኮ ውዱ ጌታህን ታያለህ‼ 👉ያ ለረጅም ዘመን ጭርታህን አስወጋጅ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ በተለያዩ አጋጣሚ ወድቆብህ ተስፋ ስትቆርጥበት የነበረው ጭንቀትህ ሁሉ ሲገላግልህ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ ስጋትህን ወደ ሰላም ሲቀይርልህ የነበረውና ህይወትህን ሙሉ በጥበብ ሲያስኬድልህ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ ሰዎች ሁሉ ሲርቁህ ሚያስጠጋህና አብሽር ሲልህ የነበረው ውድ ጌታህ 👉ያ ምንም ያንተ ብልሀትና ጥንካሬ ሳይታከልበት ስትታመም የፈወሰህ ስትራብ የመገበህ ስትጠማ ያጠጣህ ውዱ ጌታህን ታያለህ🥺
ቆንጆ መሆን አንድ ነገር ነው ጥሩ ሰው መሆን ግን ሁሉም ነገር ነው ❤️🩹 .
ግብፃዊው ፀኃፊ አህመድ ኻሊድ ተውፊቅ እንዲህ ይላል ፦ " እንደነዛ ሲናደዱ ምግብ እንደማይበሉት ጅሎች አይደለሁም ...በዙሪያዬ እየተከሰተ ባለው ጉዳይ የምበላው ምግብ ምን ያገባዋል ? " ይላል
ላጤ ግን በስንቱ ይጨነቅ አሁን ብቻውን ትን ቢለው ማን ይደርስለታል ሸሀዳ ብቻ የሚያዋጣው😭😂
የከውኑ ምጥ