Nursing covet
СтатистикаWelcome! You will find here health related events, Scholarship to study aboard, research grants, vacancies and health & health related news. Aim high,Study hard, live your dream. Thank you.
- Последний пост
- 12 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የነርሲንግ አመራርና ሙያዊ አቅም ማጠናከሪያ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ጥራት ያለውና ለሁሉም ተደራሽ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ እንዲሁም የላቀ የታካሚ እንክብካቤ የሚሰጥ የጤና ሥርዓት ለመገንባት እያደረግን ባለው ጥረት ውስጥ፣ የነርሲንግ አመራርንና ሙያዊ ብቃትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው። ለዚህ ብሔራዊ ጥረት አስተዋፅኦ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው የነርሲንግ ባለሙያዎች ፍላጎታቸውን እንዲያሳዩ እና እንዲመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን። 👇 ለማመልከትና ለመመዝገብ፦ https://ncep.mohdigitalhealth.gov.et/ Be Part of Ethiopia’s Healthcare Transformation! As part of a Ministry of Health initiative to strengthen nursing leadership and advance quality healthcare, Ethiopia is progressing toward becoming a hub for medical tourism and a center of excellence in healthcare training and patient care. We invite passionate nursing professionals to express their interest and contribute to this exciting journey toward healthcare excellence. 👉 Click the link below to submit your application and register to be part of this exciting national initiative: https://ncep.mohdigitalhealth.gov.et/
#Motivation 🌟 New week, new goals! Nursing is not just a profession — it's a calling. Every patient you care for, every life you touch, is a testament to your strength and dedication. 💪 Start this week with purpose. You are making a difference. 👩⚕️ Tag a nurse who inspires you! #NursingCovet #NursingLife #HealthCareHeroes
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል። የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፤ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ በነገው ዕለት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ይሰጣል። የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠቱ ይታወሳል። በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 608 ሺህ 742 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 134 ሺህ 828 ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ይታወቃል። ቀሪዎቹ 473 ሺህ 914 ተማሪዎች ደግሞ በወረቀት ተፈትነዋል። ፈተናው በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተቋቋሙ 216 የመፈተኛ ማዕከላት በበይነ መረብ በአራት ዙር እንዲሁም በወረቀት በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ነው።
видео или голосовое, без подписи
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል። #MoE
የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል... በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን። Driving & Transportation 1. Light Vehicle Driver 2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator) 3. House Driver 4. Trolley Operator Security & Safety 5. Security Guard 6. CCTV Surveillance Operator 7. Office Security Personnel 8. Plumber 9. Electrician 10. HVAC Technician 11. AC Technician 12. Pumper Domestic & Facility Services 13. Housekeeper 14. House Maid 15. House Cleaner 16. Housekeeping Supervisor 17. Houseman 18. Caretaker 19. Steward 20. Laundry Attendant 21. Bellman Hospitality & Food Services 22. Receptionist 23. Waiter/Waitress 24. Barista 25. Sous Chef 26. Pastry Chef / Dessert Chef 27. Garde Manger Chef 28. Arabica Cuisine Chef 29. Kitchen Assistant 30. Private Cook 31. Room Attendant 32. Hotel Assistant Manager Healthcare & Caregiving 33. Nurse 34. Junior Nurse 35. Home Care Nurse 36. Private Nurse 37. Junior Midwife / Clinical Nurse 38. Elderly Care Assistant 39. Live-in Support Assistant 40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse 41. Junior Physiotherapist Childcare Services 42. Babysitter 43. Childcare Worker Beauty & Salon Services 44. Hairdresser 45. Hairstylist 46. Beauty Therapist 47. Salon Manager 48. Nail Technician 49. Nail Art Instructor 50. Massage Therapist 51. Makeup Artist Agriculture & Farming 52. Indoor Farmer 53. General Farm Worker Administrative & Marketing 54. Junior Administrative Assistant 55. Junior Marketing Assistant 56. Junior Account Manager 57. Sales Representative 58. Purchaser Skilled Labor 59. Construction Worker 60. Laborer 61. Tailor 62. Storekeeper 63. Supervisor Retail & Customer Services 64. Cashier 65. Promoter https://forms.gle/TF5BcYBtrhwkyjR59 መልካም ዕድል! የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
የስራ ማስታወቂያ የስራ ቦታ: ደቡብ ምዕራብ , ሲዝ ሆስፒታል
በየአካባቢው የነበረው ውይይት ምን ይመስላል ? የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄ የመለስ ነው?
ነገ በሁሉም ተቋማት ውይይት ስለሚኖር ለመብታችሁ ታገሉ
видео или голосовое, без подписи
የጤና ሚኒስቴር ስለ ጤና ባለሙያዎች እና ሰራተኞች ጥያቄ ምን ማብራሪያ ሰጠ ? የጤና ባለሙያዎችና ሰራተኞች ጥያቄዎችን በተመለከተ የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ጋዜጣ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄዎች ለመመለስ ምን እየተሠራ እንደሆነ ጥያቄ የቀረበለት ጤና ሚኒስቴር የአጭር፣ የመካከለኛ የረጅም ጊዜ ዕቅድ ይዞ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት በሒደት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። በጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) ምን አሉ ? - በጤና ባለሙያዎችና በሠራተኞች የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢና ዕውቅና የምንሰጣቸው ናቸው። በዚህም የአጭር፣ የመካከለኛ የረጅም ጊዜ ዕቅድ ተነድፎ ለጥያቄዎቹ ምላሽ ለመስጠት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሠራ ይገኛል። - ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በቀጥታ የማይገናኝ ማበረታቻ ወይም (Non Salary Incentives) ለጤና ባለሙያውና ለሠራተኛው ጠቀሜታው የጎላ ነው ተብሎ ተለይቶ እየተሠራበት ያለ አንዱ ፓኬጅ ነው። - የደመወዝ ጭማሪ የጤና ባለሙያውንና ሠራተኛውን ጥያቄ ብቻውን ይመልሳል ብለን አናምንም። - የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ዋነኛ ከሆኑ ጥያቄዎች አንዱ ነው የጤና ባለሙያውና ሠራተኛው አገልግሎት እየሰጡ ባሉበት አካባቢ መኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ እንዲሰጣቸው የሚደረጉ ውይይቶች አሁንም ቀጥለዋል። ለአብነት ያህል ፦ የኦሮሚያ ክልልና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ከሰጡት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። ይኼ ጥያቄ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ተቀባይነት አግኝቶ ለኦሮሚያ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች በያሉበት የቤት መሥሪያ ቦታ እንዲሰጣቸው ለአፈጻጸም ውሳኔ ተለልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም በተመሳሳይ የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች በማኅበር ተደራጅተው ቤት እንዲሠሩ ውሳኔ ሰጥቶ፣ አፈጻጸም ላይ ይገኛል። ሌሎች ክልሎችና የከተማ አስተዳድሮችም ይኼንን ጥያቄ በቶሎ እንዲመልሱ ጥሪ አቅርበው፣ ሚኒስቴሩም የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል። - የቤት መሥሪያ ቦታ ከተገኘ ቤቱ በምን ይሠራል ? የሚለው አብሮ መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው። የጤና ባለሙያውና ሠራተኛው ከፍተኛ ባልሆነ ወለድ ብድር የሚያገኝበትን አማራጫ ለማመቻቸት ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ውይይት ጀምሯል። ሒደቱ ከሌሎች ባንኮች ጋር ይቀጥላል። የብድር ወለድ መጠኑና ምን ያህል ገንዘብ ድረስ መበደር እንደሚቻል እስካሁን አልተወሰነም ስምምነት ላይ ሲደረስ ወደፊት ይገለጻል። - ለአገርና ለኅብረተሰብ ጠቃሚ ሥራ የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች ዝውውርና የትምህርት ዕድል የሚያገኙበት አማራጭ ሌላው እየተሠራበት የሚገኝ ጉዳይ ነው። - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውና የአተገባበር ደንብና መመርያዎች እየወጡለት የሚገኘው የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/2017 ብዙ ችግሮችን ይፈታል። ለአብነት ያህል የጤና ባለሙያውና ሠራተኛው ሥራውን እየሠራ በሚገኝበት ጊዜ ለሚያጋጥሙት በሽታዎች ቤተሰቦቹን ጨምሮ ሕክምና እንዲያገኝ፣ ለዚህም መንግሥት ሙሉ በሙሉ የጤና መድን ክፍያ እንደሚሸፍን ተደንግጓል። ይህም ትልቅ ዕርምጃ ነው። ከዚህ በፊት ብዙም ያልነበረው የሕግ ከለላ ጉዳይ በአዋጁ ምላሽ አግኝቷል። ➡️ የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ ቀን ተቆርጦ የተላለፈ ውሳኔ አለ ወይ? የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸው በሰጡት ምላሽ ደግሞ ፦ " በቅርቡ የጤና ባለሙያውና ሠራተኛውን ያካተተ ጭማሪ እንደ አገር ተደርጓል። በቂ ላይሆን ይችላል፣ ያለውን ጫና ታይቶ የማይጨመርበት ሁኔታ አይኖርም፡፡ ሆኖም በአጭር ጊዜ ይመለሳል ማለት አንችልም፣ በመካከለኛ አልያም በረጅም ጊዜ የሚታይ ጥያቄ ነው " ብለዋል። - የትርፍ ሰዓት ክፍያ አቤቱታዎችን በሚመለከት መንግሥት ባወጣው መመርያ መሠረት መከፈል አለበት። በበጀትና በተለያዩ ምክንያቶች በተለይ ክልሎች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ብዙ ማስተካከያ ተደርጓል። በዚሁ ሒደት ያልተከፈላቸው የጤና ባለሙያዎች እንዲከፈላቸው እናደርጋለን። ➡️ ዘርፉ ከሲቪል ሰርቪስ አስተዳደር እንዲወጣ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ እያቀረቡ ስለሆነ ሚኒስቴሩ ይኼን እንዴት ይመለከተዋል ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው በሰጡት ምላሽ ፦ " ጥያቄው ተገቢ ነው፣ ሆኖም ዝም ተብሎ ተነስቶ ሳይሆን በጥናት ነው የሚመለሰው። " ብለዋል። - የጤና ባለሙያዎች ሥራ ያቆማሉ የሚል እምነት የለኝም። እሱን አደረጉ ማለት የገቡትን የሕክምና ቃል ኪዳን አፍርሰው አባት፣ እናት፣ ወንድምና እህት እንዲሞቱ ማድረግ ይሆናል። ሆኖም የጤና ባለሙያዎች ሥራቸውን እየሠሩ በተገቢው መንገድ አይጠይቁ ማለት አይደለም። ችግሩን ለመፍታት ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትና ከጤና ባለሙያዎች ማኅበራት ጋር ውይይቶች እየተደረጉ ነው ተጠናክረው ይቀጥላሉ። - ከዚያ ውጪ ግን ይኼንን አጋጣሚ ጠልፎ ለሌላ ዓላማ ለማዋል በማኅበራዊ ሚዲያው ዘመቻ የጀመረ ጤና ባለሙያ ያልሆነ አካል አለ፡፡ እሱን አስረግጠን መናገር እንችላለን፡፡ እንዲህ ዓይነቱን የጤና ባለሙያዎቹም መለየትና ማጋለጥ አለባቸው። (ሪፖርተር ጋዜጣ) #MoH @tikvahethiopia'
አስቸኳይ መልዕክት! እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ! ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል። እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች አስማተኞች ነን! በቀጫጫ ደመወዝ ይሄን ሁሉ የኑሮ ቋጥኝ ተሸክመን የምንጓዝ አስማተኞች። ከዚች ቀጫጫ ደመወዝ የቤት ኪራይ ከፍለንላት፣ የትራንስፖርት ከፍለንላት፣ የልጆች ትምህርት ቤት ወጪ ሸፍነንባት፣ ላለማስፎገር ብለን ለታናናሾቻችን ተበድረን የላክናትን ሳንቲም ተክተንባት፣ ምን ተርፎን ምን በልተንና ምን ለብሰን እየኖርን እንዳለን ለራሳችንም ያልገባን አስማተኞች! የራሳችንን ስራ እንጀምር ብንል እንኳን እድሜያችንን ሰውተን ያካበትነው ካፒታል "እርካታ" ብቻ ነው። የእርካታ ማከፋፈያ እንክፈት?? እርካታ ትገዙናላችሁ?? እንግዲያውስ የትም የማታገኙትን ጣዕም የያዘ እርካታ አለን። የሀሙስና የእሁድ ልዩነት፣የሌሊትና የቀን ድንበር እስኪጠፋብን ድረስ ያገለገልንበት እርካታ! ለልጆቻችን፣ ለሚስት/ባሎቻችን፣ ለቤተሰቦቻችን መሰጠት የነበረበትን ጊዜ የተቀማንበት እርካታ! እንደ ቀደምቶቻችን ሙክት ስቦ የመሄድ ወጉ ባይደርሰን እንኳን ባዶ እጃችንንም ለገና፣ ለፋሲካ፣ለአረፋ ለመውሊድ... እናት አባቶቻችን እየናፈቁን ስራ ቦታ የዋልን ያደርንበት እርካታ! እድር፣ ልደት፣ ክርስትና፣ ሰርግ፣ ሰደቃ ...ወ.ዘ.ተ ከሚባሉ ማህበራዊ ሁነቶች እንደ ደሴት የተገለልንበት እርካታ! ትፈልጉታላችሁ ይሄን እርካታ?? Anteneh Shitaw(MPH)
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи