Nuradis🥀(ኑርአዲስ)🥀منهج السلف
Статистикаትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአን ፣ከሀዲስ ፣[በሰለፎች አረዳድ] ከታማኝ ኡለማዎችና፣ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል አላማዬ ሶሻል ሚዲያው ላይ ኡማውን ለማገልገል ነው! ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Rebi_Zidni_Elma_N87 ላይ አስፍሩልኝ። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ ጀዛኩሙል`ሏሁ ኸይራ
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 81
- 1/48двое суток
- 92
- 1/72трое суток
- 100
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አቡ ዑበይዳ ኢብኑል ጀራህ...... • أبُـو عُبيدةُ بنُ الجَرَّاحِ مُوَاسِيَـاً عُمرَ بنَ الخطابِ قائلًا: አቡ ዑበይድ ኢብኑል ጀራህ ዑመርን ሲመክራቸው እንድህ አሉ፦ "يا عُمر، إنَّمَـا هِـيَ أيَّامٌ وَنَمضِي؛ لا تَحزَن!" ዑመር ሆይ፦ ዱንያ የቀናት ስብስብ ነች እናልፋታለንና አትዘን! فَـبَكَىٰ عُمرُ وَقَـالَ: ዑመር አለቀሱና እንዲህ አሉ፦ "كُلُّنَـا غَيَّرتنَـا الدُّنيَـا إلَّا أنتَ يَـا أبَـا عُبَيدَة..!" አባ ዑበይዳ ሆይ አንተ ስትቀር ሁላችንንም ዱንያን ቀይራናለች አሉ። Https://t.me/Nuradis53
ኢማም ሃሰን አልበስሪይ እንዲህ ይላሉ :- "يا ابنَ آدم إنّما أنت أيام فإذا ذهب يومك ذهب بعضك" ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነው ⁉️ አንተ ሰው ሆይ አንተ ማለት የግዜ ጥርቅም እንጂ ሌላ አይደለህም ። አንድ ቀንህ በሄደ ቁጥር ከፊልህ ሄዷል። Https://t.me/Nuradis53
✅የጧት ዚክር ======= ቀንህን በዚክር ጀምር @Nuradis53
@Nuradis53
✅ሁላችንም ልንቀበላቸው የሚገቡ ሶስት እውነታዎች ① ከሞት ማምለጥ የለም ② ዱኒያ ላይ እረፍት የለም ③በሰዎች የማይዘለፍና የማይተች ማንም የለም! እነዚህን እውነታዎች ከልቡ ያወቀና የተቀበለ ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚደርሱበትን ጫናዎችና ፈተናዎችን ተቋቁሞ ማለፍ ይችላል:: ከሞት ነቢያትም አልዳኑም ሰው ሁሉ የተፈጠረው ሊሞት ነው ዋናው ነገር ኻቲማ አምሮ መሞቱ ነው ስም ማጥፋትና የሌለውን መለጠፍ አሏህና መልእክተኞቹ ላይም ተፈጽሟል! የሰው ልጅ ከምጥ ሰዓት ጀምሮ በሰከራተል መውት ነፍሱ እስክትወጣ ድረስ የተሟላ እረፍትን አያገኝም ከሞት በኋላ ሙእሚኖች ያርፋሉ የከሃዲያን ድካምና ስቃይ በርትቶ ይቀጥላል... 🔹የአሏህ ባሪያዎች ሆይ፥ ረጀም ጉዞ የሚጠብቀው ሰው በየመንገዱ ዳርቻ ላይ የቆሙ ስራ ፈቶች አላማውን አያስረሱትም!. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ Https://t.me/Nuradis53 Https://t.me/Nuradis53 ┈┅•● 📘📕📗 ●•┉┈
,,,,የቀጠለ,,,, ➡️እህቴ ሱሪ በሻርብ መልበስ የጀመርሽው መች ነው ? ለዛውም ሻርቡ አንዳንዶቹ ጣል ብቻ ነው ሚያደርጉት ➡️ሱሪ በሻርብ እንድትለብሺ ያነሳሳሽ ነገር ምንድነው ?እነማን ሲለብሱስ አይተሽ ነው ? ➡️እና ከዛ በፊት ስትለቢሺው የነበረው አለባበስ እንዴት ነበር ላንቺ ? በዛ ሰአት በዚህ መልኩ ሲለብሱ የነበሩ እህቶች ስታዪ እንዴት ነበር ያለሽ አመለካከት ለነሱ ? ➡️መልበስ ስትጀምሪ ውስጥሽ ይነግርሽ ነበር መልበሱ ትክክል እንዳልነበረ ቀስ በቀስ ሰው እየፈራሽም ነገር ግን ያ ተግባርሽ ከጊዜያት በኃላ ኢማንሽ እያዳከመው ሄደና ከዛም ምንም አልመስል አለሽ አይደል እህቴ⁉️ ➡️አሁን መቼም ኢማን በልብ ነው ከላይ ያለው አለባበሴ አይደለም እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ,,,,! ምክንያቱም ለዚህ ማስረጃ ያ ውዱ ነቢያችን ላንቺ ያ ሁሉ መስዋትነት የከፈሉት ነቢይ ንግግር ነው 👇 أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች! [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599] የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️⤵️⤵️ Https://t.me/Nuradis53 Https://t.me/Nuradis53 ┈┅•● 📘📕📗 ●•┉┈
እኔ ምለው ሴት እህቶቻችን ለምንድነው ሱሪ በሻርብ የምትለብሱት ? ይሄንን ሀላል የሚያደርግ የቁርአን አንቀፅ ወይም ሐዲስ አግኝታችሁ ነውን ? ካልሆነስ የማንን ሱና ነው የምትከተሉት ? አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ዘንዳ ስትቀርቡ ምን አይነት ምላሽ ይኖርችሁ ይሆን? ምክንያቱም ስለዚህ ድርጊታችሁ መጠየቃችሁ አይቀርምና ! ቅጣቱንስ እወጣዋለሁ ብላችሁ ነው? መልሱ ለናንተ ትቼዋለሁ @Nuradis53
@Nuradis53
➥ዘፈን በኢስላም እንዴት ይታያል? ➥ምን ማስረጃስ አለ? 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁሏህ።
@Nuradis53
كتاب الداء والدواء لابن قيم الجوزية , الشيخ عبد الرزاق البدر ሸይኽ ዐብዱረዛቅ ስለ« አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ» ኪታብ
@Nuradis53
منقول
راحة قلبي القرآن، فهو يشفي القلب @Nuradis53
الوالدة زينة البيوت ! «እናት የቤት ጌጥ ናት ! 🎙فضيلة الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله منقول
✅የሸሪዓ እውቀት ሙዝ ልጦ እንደመጉረስ አይደለም። ➡️ይልቅ መሬት አርሶ፣ ስንዴ ዘርቶ፣ ሲደርስ አጭዶ፣ ወቅቶ፣ አበጥሮ አስፈጭቶ፣ አብኩቶ፣ ኩፍ እስኪል ጠብቆ ከዛ ጋግሮ ሲበስል እንደ መብላትና ከዛም በላይ ነው!። ➡️ቀደምትና የዘመናችንም ትክክለኛ የዕውቀት ባለቤቶችም 10... 20 እና 30 አመታትን ዕውቀት ፍለጋ ላይ ያሰልፉ የነበረው ለዚህ ነው። ➡️ጥቂት ኪታቦችን በመማር ወይም በማንበብና ሙሓደራዎችን በማዳመጥ ብቻ በቂ ዒልም አግኝቻለሁ ብሎ ማሰብና ከዛም አልፎ ሌሎችን ለማስተማር በቅቻለሁ ማለት የዒልምን ምንነት አለመረዳትና ደረጃውንም አቅልሎ ማየት ነው። ➡️ዛፍ ስለተከሉ ብቻ ፍሬና ጥላ ማግኘት አይቻልም፤ ዒልምም መፅሐፍትን ስላነበቡ ብቻ አይገኝም፤ ፊት ለፊት ያገኙትን ቴምር አንስቶ፣ ወይም ሙዝን ልጦ እንደመጉረስም ቀላል አይደለም። የዕውቀት ባለቤቶች ጋር ለረጅም ጊዜ መማር፣ የተማሩትን ሁሌም ደጋግሞ ማጥናት፣ በወቁት መስራት፣ ቁርኣንና ሐዲሥን ለመረዳት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን ማጥናትና ያገኙትን ዕውቀት ለሌሎች ለማስተላለፍ አረዳድና ግንዛቤያችን ትክክል መሆኑንና ለሌሎች ለማድርስ የምንከተለው መንገድም ልክ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠበቅብናል። ➡️በዘመናችን ዒልም ተደራሽነቱ የቀነሰበትና ያለውም በረካ ያጣበት አንዱ ምክንያት የዒልም ሐቁ፣ አደብና ቅደም-ተከተሉ አለመጠበቁ ነው። ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ Https://t.me/Nuradis53 Https://t.me/Nuradis53 ┈┅•● 📘📕📗 ●•┉┈
ቁርአን ላይ የምትፅፋ ሰዎች ታቀቡ። አይቻልምና ተጠንቀቁ። قال الشيخ ابن باز -رحمه الله : " لا يجوز أن يكتب شيء ، المصحف لا يكتب فيه شيء ، مجرد إلا من كلام الله - جل وعلا ، لا يكتب حواشي ، ولا علامات تجويدية ولا غير ذلك ؛ لأن المصحف يجب أن يجرده ، ويكون خالصاً لكلام الله - عز وجل ". فتاوى نور على الدرب | 📚.
🥀ምንኛ ያማረ ቲላዋ ነው ❗️ [ فمن زحزح عن النار وأدخل الجنة فقد فاز ] أعظم فوز ما تيسر من آل عمران للقارئ الشيخ د.ياسر_الدوسري @Nuradis53 @Nuradis53 ┈┅•● 📘📕📗 ●•┉┈
ወላሂ እንደዚህ ንግግር የሚያስደነግጥ ነገር የለም👇 ▪️قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله: نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة ونحن عند الأبواب، أو نحن - والعياذ بالله - قد أُخذ بنا إلى مكان آخر. ينبغي أن نخشى على أنفسنا من الرياء، وينبغي أن نخشى على أنفسنا من الغرور. قمع المعاند صـ ١٤٧ ሰዎች እኛ ዘንድ ተምረው እነሱ ጀነት ሊገቡ እኛ ደግሞ በራፍ ላይ ልንሆን ወይም አላህ ይጠብቀንና ወደ ሌላ ቦታ እንዳንወሰድ እንፈራለን። ነፍስያችን ላይ ከ ሪያእ ወይም ከይዩልኝ ልንፈራ ይገባናል፤ ነፍሲያችን ላይ በራስ ከመደነቅ ልንፈራ ይገባናል።” [ኢማም ሙቅቢል አላህ ይዘንላቸው] ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ Https://t.me/Nuradis53 Https://t.me/Nuradis53
↙️أيها الرجال أين قوامتكم على النساء..؟! الشيخ صالح الفوزان 👈 أين قوامتكم على النساء የአንዷን ሀቅ ሳይወጣ ➁/➂/➃ ይመኛል ይህችን የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ ንግግር አድርሱለት.!!👈 ሸሪዓ የምትንድ ሴት ይዞ በሸሪዓ ይፈቀድልኛል በማለት ➁/➂ የሚመኝ በል እንዳውም የሚጨምር ከዚህ በላይ ክስረት አለ የለም። ያ አኺ የያዝካትን ባልተቤትህን ሃቅ ሳትዋጣ እንዴት ➁/➂ ትመኛለህ..!? የሚስት ሃቅ መወጣት ማለት አስቤዛ ሠብሥቦ ማምጣት ነውን..!? ለባልተቤትህ ምን ያህል ትኩረት ሠጥተህ ትቆጣጠራታለህ..!? ከቤት መች ወጥታ መች እንደምትገባ የት እንደሄደች ለምንስ እንደወጣች ጓደኞቿስ እነማን እንደነበሩ ጠይቀሃት ታውቃለህን..!? ኢኽትላጥ ቦታ ላይ እንዳትሄድስ መክረሃት/ተቆጣጥረሃት ታውቃለህን..!? በመልካም አዘሃት ከክፉ ከልክለሃት አስጠንቅቀሃት አሏህን መፍራት እንዳለባት አስታውሠሃት ታውቃለህን..!? በአለባበሷ በስነ~መግባሯ በመንሐጇ በዲኗ ጉዳይ ምን ያህል ጊዜ ሠጥተህ ትቆጣጠራታለህ / ታስተምራታለህ.!? የአንዷን ሚስትህን አያያዝ መስፈርት ማሟላት ሳትችል በመልካም አኗኗር ሳትኖር እንዴት ➁/➂ትመኛለህ..!? እስኪ መጀመሪያ ራስህን ፈትሽ ሚስትህን ሳትቆጣጠር ሷሊህ ልጆችን ትመኛለህ ሷሊህ ልጆች የሚገኙት ከሷሊህ እናት ነው እናም በተቻለህ ተቆጣጠራት.!! ሀቅን መወጣት መሥፈርትን ማሟላት ማለት በዲኗ በአለባበሷ በመነሐጇ በአነጋገሯ ቅድሚያ ስትቆጣጠራት ነው። ሸሪዓን የምትንድ ሴት ይዘህ ሷሊህ ልጆች መመኘት ከንቱ ነው ይህ ምኞት በለው ውሃ ላይ የወደቀ ሦፍት። منقول