OFIJAN EXAMS
СтатистикаAt Ofijan, our mission is to provide you with comprehensive support on your journey towards exam success. Whether you're studying for Exit Exam or any other national exams, we've got you covered with expertly curated content.
- Последний пост
- 17:43
- Последнее чтение
- 16 авг.
- Постов за неделю
- 90
- Всего постов
- 112
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 327
- 1/48двое суток
- 374
- 1/72трое суток
- 404
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
If you are thinking to prepare for tir exit exam please join this group https://t.me/+woLQkAERuWA5MTg0
በ2019 የዩኒቨርሲቲ ገቢ ተማሪ ለምትሆኑ! የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን በተሻለ ዝግጅት ለመጀመር ከዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ! Ofijan የፍሬሽማን ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በቀላሉ እንዲረዱ፣ ለፈተናዎቻቸው በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ እና ውጤታቸውን እንዲያሻሽሉ የሚያግዙ ጠቃሚ ይዘቶችን ይዞ ቀርቧል። 1. Tutorial Videos የፍሬሽማን ኮርሶችን በየምዕራፉ በመከፋፈል፣ በBachelor’s እና Master’s Degree የተማሩና የዩኒቨርሲቲ የማስተማር ልምድ ባላቸው መምህራን የተዘጋጁ Tutorial Videos ያገኛሉ። 2. Maraki Notes Bulky Module ን ብቻ እያነበባችሁ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ መጨነቅ አይኖርባችሁም! በምሳሌዎች፣ በስዕሎች፣ በማጠቃለያ ሠንጠረዦች እና በግልጽ አቀራረብ የተዘጋጁ Exam-Based Maraki Notes አዘጋጅተናል። 3. ያለፉት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች በየምዕራፉ ተከፋፍለው ይገኛሉ። ለእያንዳንዱ ጥያቄ በአማርኛና በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ማብራሪያ፣ እንዲሁም አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶች ተካተዋል። 4. Champions ማጥናት ብቻ አይደለም፤ መወዳደርም አለ! ከመላው ኢትዮጵያ ካሉ የፍሬሽማን ተማሪዎች ጋር በመወዳደር የእውቀታችሁን ደረጃ የምትፈትሹበት፣ ለፈተና ዝግጁነታችሁን የምትለኩበት እና ሽልማቶችን የምታገኙበት Champions የውድድር መድረክ አዘጋጅተናል። ከዛሬውኑ ጀምሩ! የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁን በጥሩ ዝግጅት ጀምሩ። 🌐 Ofijan ድረ-ገጽ: www.ofijan.com 📢 የFreshman ተማሪዎች Telegram ቻናል: https://t.me/ofijanfreshman Ofijan — የዩኒቨርሲቲ ስኬታችሁን ከዛሬውኑ እንጀምር!
🎓 Exit Exam አልተሳካም? ለቀጣዩ ፈተና በአዲስ መንፈስ ለመዘጋጀት Ofijan ከጎንዎ አለ። ለእርስዎ ያዘጋጀናቸው፦ • በBlueprint መሠረት የተዘጋጁ የጥናት ማቴሪያሎች • ለእያንዳንዱ ኮርስ 200+ ሞዴል ጥያቄዎች • በOfijan ሲስተም ላይ የልምምድ ፈተናዎች • ግልጽ ማብራሪያዎች (ደካማ ጎንዎን ለማጠናከር) • የብቃት መከታተያ (የት ላይ እንደቀረዎት ለማወቅ) • የOfijan Premium ሙሉ አገልግሎት የትኛውን ዲፓርትመንት እንስራ? 🧮 Accounting | 📈 Economics | 📣 Marketing | 💼 Management | ✍️ ሌላ (ኮሜንት አድርጉልን) የመመዝገቢያና ክፍያ መረጃ፦ • ክፍያ፦ 1,000 ብር • ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000180359064 • ቴሌብር፦ 0939786929 አመዘጋገብ፦ 1. 1,000 ብሩን በCBE ወይም Telebirr ይክፈሉ 2. ደረሰኙን ስክሪንሾት ያድርጉ 3. ደረሰኙን ከሙሉ ስምዎና ዲፓርትመንትዎ ጋር በቴሌግራም ለአድሚናችን ይላኩ አሁኑኑ ተመዝግበው ዝግጅት ይጀምሩ! 💪 🔗 Telegram፦ [https://t.me/OfijanExams](https://t.me/OfijanExams)
የዛሬ ቻሌንጅ አንድ ሰው ብቻ። አንድ ሼር ብቻ። እና እኛ በጋራ ብዙ ተማሪዎችን እንደርስ። Challenge accepted? 😄
Are graduated and looking for jobs?
How many ofijan family graduated and looking for jobs?
Write the next dept
We are preparig a video on the cabin crew and other ethiopain airlines postion job exams form past exams with explanation please subscribe and motivate me. And also we creatr vidoes for all dept in coming weeks 2015 Ethiopian Exit Exam Videos: https://www.youtube.com/playlist?list=PLBg5I6SaWI8Q3GckBRGrCaAhuJn3Mz9kC
Economixs exot exam
Which of the following statement is true?
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Only some of what we have at hand
ተመዛኞች የመረጧቸው የፈተና ማዕከል @ofijan