ብልጽግና ፓርቲ - PROSPERIY
описание
We provide Latest news and information about prosperity party and Ethiopian politics;We will ensure unity,peace and prosperity of the motherland Ethiopia!!! ስለ ብልጽግና ፓርቲ እና ኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎችን እናቀርባለን፤ የኢትዮጵያን አንድነት፣ ብልጽግናና ሰላም እናረጋግጣለን!!!!
2 388
подписчиков
Охват к подписчикам
11,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,59%
56 на 29 постов
Пересылки к просмотрам
0,06%
6
Постов в день
0,0
всего 30
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 4 авг.የትናንትና በአንድ ጀምበር ከ800 ሚሊዮን በላይ ችግኞች፤ በ26 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ማሳካት ታሪካዊ ፅናት እና የጋራ ድል ነው! ምስጋና ለሁሉም።1,78%
- 12 мар.без подписи1,70%
- 22 нояб."ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተሰናዳው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል"። #PMOEthiopia1,53%
- 28 февр.без подписи1,49%
- 16 мар.የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና የመሬት ናዳ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ በተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን በፍጥነት እንዲያገግሙም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡ #gamo #Ethiopia #Putin #Russia1,38%
- 18 февр.የተፈጥሮ ኃብትን በኃላፊነት የማልማት አይነተኛ ማሳያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ******** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ገንጂ ዞን የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ጉኝተዋል። በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ፕሮጀክቱ የተፈጥሮ ኃብታችንን ለሀገርና ለሕዝብ ጥቅም በኃላፊነት እንዴት ማዋል እንደምንችል የሚያሳይ አይነተኛ ምሳሌ መሆኑን ገልጸዋል። በመንግሥት እና በግል ኢንቨስተሮች ትብብር እየተከናወነ የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት፣ ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር የአካባቢውን ማኅበረሰብ የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ በርካታ የልማት ዕድሎችን ይዞ የቀረበ መሆኑም ተመልክቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት እንደተመለከቱት፣ ፕሮጀክቱ የወርቅ ማምረት ሥራ ብቻ ሳይሆን ለትምህርት፣ ለመንገድ ልማት፣ ለጤና ተቋማት ግንባታና ለዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች መነቃቃት ከፍተኛ አቅም ያለው ነው። የዚህ ፕሮጀክት ፋይዳ በአንድ ዘርፍ ላይ ብቻ የተገደበ ሳይሆን፣ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ይበልጥ ለልማት በማነሳሳት ረገድ ከፍ ያለ ሚና እንደሚጫወት ያላቸውን ጽኑ እምነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ይህም ተፈጥሯዊ ፀጋዎቻችንን በአግባቡ በማልማት የጋራ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚቻል የሚያሳይ ትልቅ ማሳያ መሆኑ ተመልክቷል። #EBC #Ethiopia #PmAbiyAhmed #Dembidolo #Development #Peace #Oromia1,08%
- 11 мар.без подписи1,03%
- 18 февр.አዲስ የተገነባው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ እውነታዎች **** • በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዕድገት ውስጥ እንደ አንድ ትልቅ ምዕራፍ የሚጠቀሠው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ከውጭ የሚገባውን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ለመተካት የሚያግዝ ነው። • የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር በሚገኘው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የሚተዳደር ነው። • ፋብሪካው ለኢትዮጵያ ዕድገት ወሳኝ ለሆኑት የሲሚንቶ፣ የብረት ብረት እና የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች የድንጋይ ከሰል ያቀርባል። • ፋብሪካው በሰዓት 200 ቶን የማምረት አቅም ያለው ሲሆን 250 ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል የፈጠረ ነው። • ኬሚካል አልባ አሰራርን በመከተል ለአካባቢ ደህንነት መረጋገጥ አስተዋጽኦም ያደርጋል። • አንድ ቢሊዮን ብር የሚሆን ገንዘብ ኢንቨስት የተደረገበት ፋብሪካው በአንድ ዓመት ከግማሽ ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ነው። • ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የኢንዱስትሪ ዕድገትን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር እንዴት አጣምራ መጓዝ እንደምትችል የሚያሳይ ነው። በሮዛ መኮንን #EBC #AbiyAhmed #Ethiopia #አርጆ ተጨማሪ የኢቢሲ ዶትስትሪም የዲጂታል አማራጭ አድራሻዎችን ከአስተያየት መስጫ ሳጥን ያግኙ፡-0,92%
- 12 дек. 2019 г.#Hawassa በሐዋሳ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር እየተከናወነ ይገኛል! በሐዋሳ ከተማ የዓለም የሠላም ኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይም የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የክልሉ የፖሊስ ማርሻ ባንድ እንዲሁም በከተማው የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችና ነዋሪዎች መሳተፋቸው ታውቋል። በስነ ስርዐቱ ላይ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ጥላሁን ከበደ ሽልማቱ ለአገራችን ሠላም እና የሕዝባችን አንድነትን እንደሚያጠናክርና በመከባበርና በሠላም አብሮ የመኖር እሴቶቻችንን እንደሚያጎለብት ተናግረዋል፡፡0,69%
- 6 авг.ዛሬ የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል መርቀናል። ለኢትዮጵያ ቁልፍ የበረራ በሮች አንዱ ለሆነው ለዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ ፕሮጀክት ከዘመናዊ ተርሚናል በላይ ትርጉም አለው። ባህር ዳር በቅርብ ጊዜያት ካስተናገደቻቸው ፈተናዎች ማግስት፤ የዚህ ተርሚናል ግንባታ ተጠናቆ አገልግልት መጀመር የፅናት፣ የማገገም እና ቀጣይነት ያለው ኢንቨስትመንት ማረጋገጫ ነው። አዲሱ ተርሚናል ሰፊ የአውሮፕላን ማቆሚያዎችን፣ የላቁ መሰረተ ልማቶችን፣ የተስተካከሉ መዳረሻ መንገዶችን እና ዘመናዊ መገልገያዎችን ያካተተ ነው። ይህም የአውሮፕላን ማረፊያውን የመቀበል አቅም በማሳደግ የአካባቢውን እያደገ የመጣ ፍላጎት የሚያሟላ ሲሆን፣ ለመንገደኞችም ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣል። ይህ አዲስ ተርሚናል ከተማዋን እያደሰ ካለው የከተማ ትራንስፎርሜሽን ጋር ተዳምሮ፤ ባህር ዳርን ለዓለም አቀፍ እና ለሀገር ውስጥ በረራዎች ሌላኛዋ ቁልፍ መዳረሻና ማዕከል ያደርጋታል። ባህር ዳርን የመሰለች ንቁ ከተማ የምታስገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማረጋገጥ የአካባቢው ማህበረሰብ ሰላሙን መጠበቁን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ።0,49%
- 6 авг.የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ምርቃት።0,45%
- 8 авг.Turtii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetwoork (OBN) waliin taasifame - Kutaa 2ffaa. ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 20,36%