ኑ ቁርአን እንቅራ ቁርአን የልብ ብርሃን!
Статистика- Последний пост
- 19 дек.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ከአመታት በፊት ሊቢያውያንን በወግ በማእረግ ፡ አስተዳድረው ህዝባቸውን በምቾት ፡ በደስታ ያኖሩ የነበሩት ታላቁ የሊቢያ መሪ ፡ ሙአመር አል ገዳፊ የሊቢያን ወርቅና ነዳጅ ፈልገው ጥርስ ውስጥ በከተቷቸው ምእራባውያን ሴራ በራሳቸው ህዝብ ተቃውሞ ተነሳባቸው ። ............ የአረብ አብዮት እሳት ሊቢያንና ህዝቦቿን ሊበላ ጫፍ ደረሰ ። በመጨረሻም ደጉ መሪ ሙሀመድ አል ጋዳፊ ቤተመንግስታቸውን ትተው ወደተወለዱበት ከተማ ሲርጥ በመሄድ በሚስጥር ተቀመጡ ። ................... ምእራባውያንና አሜሪካ ዋና ጠላታቸው የሆነውን ጋዳፊን ፈልጎ ማግኘት አቃታቸው ። እና የጋዳፊን አድራሻ ማፈላለግ ጀመሩ ። ያሉበትን ቦታ ወይም ይህን ለማወቅ የሚረዳ መረጃ አጥተው በተቸገሩበት ወቅት አንድ ሰው ለፈረንሳይ የፀጥታ ሰወች የሚነግረው ሚስጥር እንዳለ አሳወቃቸው ። .... ይህ ሰው በጋዳፊ ይታመን የነበረ እና የሳተላይት ስልካቸውን ቁጥር የሚያውቅ ነው ። ጋዳፊን የሚፈልጉ ሀገራት ይህን ቁጥር ካገኙ ፡ በሲግናል አማካኝነት ያሉበት ቦታ እንደሚታወቅ ያውቃል ። እናም ይህን በእምነት የተሰጠውን ትልቅ መረጃ ፡ አሳልፎ ለፈረንሳይ የስለላ ድርጅት ሰጠ ። ...... ይህ መረጃ ከተገኘ በኋላ የጋዳፊን መወገድ የሚፈልጉት ምእራባውያን ፡ በዘመናዊ መሳሪያ ታግዘው ጋዳፊ ያሉበትን ትክክለኛ ቦታ አወቁ ። ይህንንም መረጃ ጋዳፊ ያሉበትን ትክክለኛ ቦታ ፡ ለጋዳፊ ተቃዋሚዎች ሰጧቸው ። ጋዳፊ , ከድህነት አውጥተው ባበለፀጉት የሀገራቸው ህዝብ በተነሳባቸው ተቃውሞ ፡ በገዛ ሊቢያውያን ተገኝተው በግፍ ተገደሉ ። .... ጋዳፊን ማን አሳልፎ ሰጣቸው የሚለው ነገር ጥያቄ ሆኖ ከቆየ በኋላ ግን. . የሰውየው ማንነት ታወቀ ። ይህ ሰው ፡ ይህ ጋዳፊ ከመሸጉበት ቦታ እንዲገኙ ስልክ ቁጥራቸውን አሳልፎ የሰጠው ከሀዲ ሰው ፡ የሶሪያው ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ነበር ። ............. አልአሳድ ፡ ይህንን መረጃ የሰጠው የስልጣን ዘመኑን ለማቆየት የሚያስችል ድጋፍ ከፈረንሳይ መንግስት ለማግኘት በማሰብ ነበር ። ..... ከአመታት በኋላ ዛሬ ላይ ደግሞ. . ለአመታት በእርስበርስ ጦርነት ስትታመስ የቆየችው የሶሪያ ተቃዋሚ ሀይሎች ፡ እየገፉ መጥተው ፡ የዚህ ሰው ሴፍ ዞን ወደሆነችው ዋና ከተማ ደማስቆ መገስገስ ጀምረዋል ። .... ከሰአታት በፊት እንደተሰማውም የአልአሳድ ወታደሮች ሰውየውን ትተውት እየሄዱ ነው ። ...... እና የተለየ ነገር ካልተፈጠረ የዚህ ሰው የ24 አመታት የግፍ አገዛዝ ማብቂያ ተቃርቧል ። ወይ ይሸሻል ወይ በክህደት ያስገደላቸው የጋዳፊ እጣ ይደርሰዋል ። (Via:- ዋስይሁን ተስፋዬ)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ባዶ ቦታውን አሟሉ??