tgindex
SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

Статистика

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት! እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ The Pitch is Ours! አስተያየት > @SoccerMania_FansBot አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot 👇👇👇👇👇 አጋር ቻናሎች @SoccerManiaET @StatsZone_ET

Последний пост
31 янв.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
33 081
−32 за 2 дн.
Сутки
−9
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12,4 тыс
20 постов
Вовлечённость
37,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 31 янв.21,9 тыс7

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 янв.21,8 тыс1346

    የፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች [ ፕሪሚየር ሊግ ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 31 янв.20,1 тыс561

    ​አርሰናል ወሳኝ ድል ከሜዳቸው ውጪ አስመዝግበዋል 👊 [ Premier League ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 31 янв.16,5 тыс301

    ​🤯 ቼልሲ በሁለተኛው አጋማሽ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ዌስትሃምን አሸንፈዋል! [ Premier League ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 28 янв.15,7 тыс301

    ​🚨 የቻምፒዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የቻምፒዮንስ ሊግ '25/26' ማን ያሸንፋል? 🏆 [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 28 янв.11,8 тыс18

    ​ከቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ ጊዜያት አንዱ 🤯 የቤንፊካው ግብ ጠባቂ አናቶሊ ትሩቢን በ98ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ቤንፊካን ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ማሳለፍ ችሏል 😱🦅 [ UEFA ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 27 янв.12 тыс318

    ​🚨 ፓትሪክ ዶርጉ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለ10 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 25 янв.11,4 тыс26

    ​አሁን አንድ ቀረ። አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ መሸነፋቸው ተከትሎ ሰንደርላንድ በዚህ የውድድር ዘመን በሜዳው ያልተሸነፈ ብቸኛው ቡድን ሆኗል! 🏰 [ Premier League] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 25 янв.9 22123

    ​በእነዚህ ታላላቅ ክለቦች መካከል ሌላ ክላሲክ ጨዋታ 🤝 ማን ዩናይትድ በኤምሬትስ 3-2 አሸንፏል! [ Premier League] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 янв.12 тыс

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 янв.9 58020

    ሌሎች የጨዋታ ቀን 23 ውጤቶች። @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 24 янв.9 6519

    ​ሴሜኒዮ እና ማርሙሽ ባስቆጠሩት ጎል ሲቲ በ2026 የመጀመሪያውን የሊግ ድላቸውን አስመዝግበዋል። 🤩🔵 [ Sky Sports ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 24 янв.8 1808

    ​FULL-TIME: አሚን አድሊ በ95ኛው ደቂቃ ለቦርንማውዝ በሊቨርፑል ላይ ማሸነፊያውን ጎል አስቆጥራል! 😱 [ Sky Sports ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 22 янв.12 тыс32

    ​🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ካሴሚሮ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ማንቸስተር ዩናይትድን እንደሚለቅ አስታውቋል። 😢👋 [ 433 ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 21 янв.15,1 тыс11

    ​የቻምፒየንስ ሊግ ውጤቶች [ UEFA ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 20 янв.8 531153

    ​ቦዶ ግሊምት ማን ሲቲን አሸንፈዋል 🤯 በቀዝቃዛዋ ኖርዌይ 🇳🇴፣ ሲቲ ባለፈው ቅዳሜ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከተሸነፉ በኋላ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት ደርሶባቸል። 😶🥶 [ 433 ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 19 янв.9 10313

    ​🚨 ቶማስ ፍራንክ፡- “ጫና ውስጥ ስትገባ ከችግር ለመውጣት ትፋለማለህ” «በመንገዴ ላይ እምነት እየተሰማኝ ነው። በእያንዳንዱ የፕሬስ ስብሰባ ላይ ይህንኑ ተናግሬያለሁ። ዛሬ ከኒክ፣ ከጆሃን እና ከቪናይ ጋር ምሳ በልቻለሁ፤ ሁሉም ነገር መልካም ነው።» «ሁሉም የሚዲያ ሰርከስ አካል እንደሆነ አውቃለሁ»። [ Transfer News Live ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 19 янв.7 6322

    ​🚨⚠️ የቶተንሃም አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ማቲያስ ቴልን ከቻምፒየንስ ሊግ የቡድን ዝርዝር ውጪ አድርገውታል። ፍራንክ ለዶሚኒክ ሶላንኬ ቦታ ለመስጠት፤ ብቸኛው መንገድ ቴልን ማስወጣት ነበር። ❗️ የፈረንሳዩ አጥቂ እና ካምፑ በውሳኔው ምንም ደስተኛ አልነበሩም። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

  • 19 янв.6 5036

    ​🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የሮያል ሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሴኔጋል ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እያቀረበ ነው። 🇲🇦🇸🇳 «የሮያል ሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) እና ከፊፋ ጋር የህግ ሂደቶችን እንደሚጀምር አስታውቋል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ ጋር በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ከሜዳ መውጣትን በተመለከተ ውሳኔ ለመስጠት፣ እንዲሁም በዳኛውና በባለሙያዎች በሙሉ ድምጽ ትክክል እንደሆነ የተፈረደበትን ፍፁም ቅጣት ምትን ተከትሎ በዚያ ውሳኔ ዙሪያ የተከሰቱት ክስተቶች ላይ ክስ እንደሚያቀርብ አስታውቋል። ይህ ሁኔታ በጨዋታው መደበኛ ፍሰት እና በተጫዋቾቹ አፈፃፀም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል። [ Football Tweets ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET