tgindex

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

описание

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

2 521
подписчиков
Охват к подписчикам
12,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,34%
32 на 24 постов
Пересылки к просмотрам
0,24%
23
Постов в день
0,0
всего 25

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 9 авг.🌌✨ ልዩ የቅኝተ ህይወት ግብዣ ለሰመረ ህይወት| ALIGNMENT በሰማይ ላይ ልዩ ነገር ሊታይ ነው… ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 ስድስት ፕላኔቶች በአንድ መስመር የሚታዩበት ምሽት ነው። 🌌✨ ፕላኔቶች መስመር መይዝ ከቻሉ፣ እኛስ? በህይወታችን ውስጥ እንደገና መስመር መይዝ የሚያስፈልገው ነገር ምን ይሆን? ለዚህ ልዩ የቅኝት ህይወት ኘሮግራም ከዕለታዊ ሩጫችን ትንሽ ርቀን፣ ለራሳችን ቦታ ሰጥተን፣ እንደገና ለመገናኘት እና ለሰመረ ህይወት እንሰባሰባለን። 🌿 🌿 ሰውነታችንን ለማዳምጥ 🧠 አእምሮአችንን ለማረጋጋት 💚 ስሜታችንን ለመመልከት ህይወታችንን እንደገና የምንቃኝበት ምሽት። 🌌✨ የቅኝት ህይወት ፕሮግራም LIFE TUNING SESSION 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመሳተፍ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ቅኝትህይወት በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 📞 0932333382 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #ቅኝተህይወት #LifeTuning #አሰላለፍ #Alignment #ልዩስብሰባ #Wellbeing #SelfEngineering ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld2,54%
  • 13 июл.🌿 የይቅርታ ሳምንት ይቅርታ ማለት ያለፈውን መርሳት አይደለም፤ ከቂምና ከከባድ ሸክም ራስን ነፃ ማድረግ ነው። በዚህ ሳምንት ቂምን በመተው፣ ርኅራኄን በመምረጥ እና ሰላምን በመቀበል አዲስ ጅማሮ እናድርግ። 💛 ይቅር በሉ። ሰላምን ይምረጡ።1,67%
  • 24 июн.🌍🧘‍♀️ 12ኛው ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን 2026 🧘‍♂️🌍 ባሳለፍነው እሁድ የተከበረውን 12ኛውን ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን ከብዙ ተሳታፊዎች ጋር ማክበር ለእኛ እጅግ አስደሳች ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት በስካይላይት ሆቴል በተከበረው የዮጋ ቀን ላይ የነበረንን ተሳትፎ ዘንድሮም በዮፍታሔ መሪነት መቀጠል ችለናል። ከብዙ ሰዎች ጋር ይህን ቀን ማክበር በጣም አስደሳች ነበር። ዮጋ የአካል ጤናን ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጥራትን፣ የስሜት ሚዛንን እና የውስጥ ሰላምን ለማጎልበት ይረዳል። ይህን ውብ ቀን ከእኛ ጋር ላከበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🙏✨ LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp @SelfEngineering | @KhulWorld 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት1,32%
  • 4 авг.🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨ ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚 በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦ ✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች ✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች ☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል። 📅 ረቡዕ ሐምሌ 29 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ። 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #SelfEngineering #Awareness #Wellbeing ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld1,02%
  • 28 июл.🌿 ውስጣዊ እድሳት (Inner Recharge) ከዮፍታሔ (ሃፒ) ጋር ✨ ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። በዚህ ቆይታ፦ ✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ ✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ ✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች ☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል። 📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 🕦 11:45 (LT) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 📞 0932333382 Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld0,79%
  • 15 июн.ይቅርታ ማለት ራሳችንን ከትልቅ የውስጥ ሸክም ነፃ የምናወጣበት መንገድ ነው:: አንዳንዴ ህይወትን የሚያከብድብን ራሱ ስህተቱ ሳይሆን፣ በልባችን የያዝነው ቂም፣ ቁስል እና ቁጣ ነው። ሁሉም ሸክም የአንተ ሊሆን አይገባም፤ አንዳንዶቹን በይቅርታ ማራገፍ አለብህ። ይቅርታ ስናደርግ ትላንትን አንለውጠውም፤ ነገአችን ግን በነፃነት እንዲፈካ እናደርጋለን። ✨ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp @SelfEngineering | @KhulWorld0,54%
  • 11 июн.20 ሰከንድ ብቻ! የሳይንሱ ማዘዣ ⏱️✨ እንዲሁ በፈገግታ ወይም በትከሻ መነካካት ብቻ የሚደረግ መተቃቀፍ ጭንቀትን አይቀንስም። ሰውነታችን ዘና እንዲል እና የነርቭ ስርአታችን እንዲስተካከል ቢያንስ ለ20 ሰከንድ አጥብቆ መተቃቀፍ ያስፈልጋል። ከምንም በላይ ደግሞ ይሄ መድሃኒት ከክፍያ ነፃ ነው! መልካም ሀሙስ ይሁንላችሁ—ዛሬ የምትወዱትን ሰው ረዘም ላለ ሰከንድ በማቀፍ ይሞክሩት! 🫂❤️ የሀሙስ ምክሮች ✨ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering | @KhulWorld0,54%
  • 16 июн.የጊቭአዌይ (Giveaway) ጥያቄ፦ ❓ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ በድጋሚ የሚጀምረው መርሃ-ግብር ስም ማን ይባላል? ሀ) የህይወት ምህንድስና ለ) ቅኝተ ህይወት ሐ) የውስጥ ሰላም 🎁 ለመሸለም እነዚህን ቀላል ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ፦ ትክክለኛውን መልስ በኮሜንት (Comment) ላይ ይጻፉ። ትክክለኛውን መልስ ከሚመልሱት መካከል እድለኞችን መርጠን እንሸልማለን! 🥳✨ መልካም ዕድል 🎉 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp @SelfEngineering | @KhulWorld0,53%
  • 15 апр.без подписи0,50%
  • 6 июн. 2024 г.без подписи0,35%
  • 30 июн.🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁 ለመጨረሻ ጊዜ ያነበብከው/ሽዉ መጽሐፍ ርዕስ ምን ይባላል ? የመጽሐፉን ይዘት በጥቂት ቃላት ይግለፁ ? ጥያቄውን ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇 ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ። ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን @KhulWorld0,31%
  • 12 маябез подписи0,27%