Охват к подписчикам
19,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,12%
36 на 42 постов
Пересылки к просмотрам
0,28%
84
Постов в день
4,6
всего 43
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 14 авг.ማስታወቂያ በልዩ ልዩ የአይ.ሲ.ቲ የሥራ መደቦች ላይ ለመቀጠር ለአመለከታችሁ በሙሉ2,37%
- 11 авг.የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የክልሉን ፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ለማሻሻል የተሰጠን አደራ እና ኃላፊነት ነው " ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው ባሕር ዳር፣ ነሀሴ 05/2018 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የክልሉ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች እና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በእለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው፣ የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የሶስት ዓመት የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ታቅዶ ሲሰራበት የቆየ መሆኑን ገልጸዋል። በመደበኛ ፍርድ ቤቶችም ሆና በአማራጭ አለመግባባት መፍቻ ሥርዓቶች ውጤታማ ሥራ የተሰራበት ጊዜ መሆኑን ያስታወቁት ክቡር ፕሬዝደንቱ ፣ ይሕም የክልሉን ምክር ቤት ጨምሮ የተለያዩ አካላት እውቅና የሰጡት መሆኑን ገልጸዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን በጎበኙበት ወቅት የተሰራው ስራ ተስፋ ሰጪ መሆኑ መግለጻቸው እና በአጭር ጊዜ ለተገኘው ውጤት የሰጡት እውቅና ለቀጣይ ስራ የሚያነሳሳ፣ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ እና የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንድንቀጥል እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ ስራዎችን እንድንጀምር የሚያበረታታ ነውም ብለዋል። ለዝርዝሩ👇 https://www.facebook.com/share/p/1J47NWcWh2/1,56%
- 11 авг.የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የቀጣይ ዓመት የትኩረት መስኮች ውይይት ተካሄደ ባሕርዳር ፣ ነሐሴ 05/2018(የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አመራሮች፣ ዳኞች፣ የከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሁሉም ምድብ ችሎቶች አስተባባሪዎችና ዳኞች በተገኙበት የክልሉ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም የማጠቃለያ መድረክ እና የቀጣይ በጀት ዓመት የትኩረት መስኮች ላይ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ፣ የ2018 ዓ/ም የፍርድ ቤቶች እቅድ አፈጻጸም፣ የዲጂታላይዜሽን ትግበራ እና የ2019 ዓ/ ም የትኩረት አቅጣጫዎች በዝርዝር ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። የፍርድ ቤቶች የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ተደራሽ፣ ወጪ ቆጣቢ ፣ ግልጽ፣ ፈጣን እና ተጠያቂነት የሰፈነበት የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ያለመ መሆኑ በቀረበው ሪፖርት የተገለጸ ሲሆን፣ በሶስት ዙር ትግበራ የክልሉን ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዝ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። የመጀመሪያና ሁለተኛ ዙር ትግበራ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በሁሉም ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች እንዲሁም በ27 ወረዳ ፍርድ ቤቶች እና በሁለት የማረሚያ ቤቶች መተግበር የተቻለ መሆኑ ተገልጿል። የመረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል የፍርድ ቤት ኔት ወርክ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል መሆኑም ተገልጿል። የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት በቢሯቸው ሆነው የዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የወረዳ ፍርድ ቤቶችን አሰራር መከታተል የሚችሉበት ስርዓት የተዘረጋ መሆኑም በቀረበው ሪፖርት ተገልጿል። ለዝርዝሩ https://www.facebook.com/share/p/1DLDQVHMa4/1,44%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%